Oumul kheyr

Oumul kheyr Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oumul kheyr, Nonprofit Organization, Awash groud biro no 8, Kembolcha.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱዑሙል ኸይር በጎ አድራጎት ጀምዓ  ይህ ጀመዓ በዋናነት   ቤተሰብ የለላቸው ህፃናት፣ አቅመ ደካሞች፣ መማር ላልቻሉ ወንድም እህቶቻችን ፣ የሚደግፋቸው አ...
21/08/2022

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

ዑሙል ኸይር በጎ አድራጎት ጀምዓ ይህ ጀመዓ በዋናነት ቤተሰብ የለላቸው ህፃናት፣ አቅመ ደካሞች፣ መማር ላልቻሉ ወንድም እህቶቻችን ፣ የሚደግፋቸው አጥተው ለተቸገሩ አካል ጉዳተኞች አለሁላችሁ የሚሰራ ጀመዓ ነው። ይህም ሁኖ ሳለ እኛን በመገደፍ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን።

አድራሻ፦ ኮምቦልቻ አዋሽ ህንፃ ቁጥር 8 ያገኙናል

እኛን ለማግኘት የምትፈልጉ በስልክ
ቁጥር፦0955126128
፦0901416887 ያገኙናል

በአካውንት ቁጥራችን፦ አቢሲኒያ ባንክ
፦100969157 ፉአድኑሩ
ሒጅራ ባንክ
፦1001972870001 ፉአድ ኑሩ
ሒጅራ ባንክ
፦1002001010001 ሙሀመድ አደም አማኑ

እኛን ለመርዳት ፍቃደኛ የሆናችሁ
በአላህ ስም እጅግ እናመሰግናለን።

አስደሳች ዜና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ  !እንሆነ ታላቅ የሙሀዶራ ፕሮግራም በውቢቷ ኮ/ቻ ከተማ በመስጂደ ተቅዋ ! የፊታችን እሁድ ማለትም  ነሀሴ 15 /2014 ታላቅ የዳዕዋ እና የተዝኪራ...
20/08/2022

አስደሳች ዜና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ !

እንሆነ ታላቅ የሙሀዶራ ፕሮግራም በውቢቷ ኮ/ቻ ከተማ በመስጂደ ተቅዋ !

የፊታችን እሁድ ማለትም ነሀሴ 15 /2014 ታላቅ የዳዕዋ እና የተዝኪራ ፕሮግራም በሀገራችን ታላላቅ ኡለማዎችና ዳኢዎች ይካሔዳል ።

በእለቱ ከተጋበዙት ታላላቅ ሸይኾች መካከል እንቁ እና ብረቅየ የሆኑት ሸይኻችን ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጦፋ እንድሁም ታላቁ ሸይኽ ዶክትር ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን ይገኙበታል ።

በተጨማሪም በአካባቢያችን ያሉት ኡለማዎች የፕሮግራሙ ድምቀት ሆነው ይውላሉ ።

የፕሮግራሙ ቦታ በመስጂደ ተቅዋ ሲሆን ከጣቱ 2:30 ጀምሮ ይካሔዳል

የፕሮግራሙ አዘጋጆች የመስጂደ ተቅዋ ወጣት ጀማአዎች!

Address

Awash Groud Biro No 8
Kembolcha
0000

Telephone

+251960725563

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oumul kheyr posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Oumul kheyr:

Share