Naziif Taajuu Aba Tamam

Naziif Taajuu Aba Tamam Yadaa Bilisaa jijjiiramaf

የአሳማ ሥጋ ክልክላ፦ የአላህ ጥበብ እና በሳይንስ እይታ​የእስልምና ሃይማኖት አንድን ነገር "ሐራም" (ክልክል) ካደረገ በስተጀርባ ለሰው ልጅ አካላዊ፣ መንፈሳዊ ወይም ማህበራዊ ህይወት ትልቅ...
26/03/2026

የአሳማ ሥጋ ክልክላ፦ የአላህ ጥበብ እና በሳይንስ እይታ

​የእስልምና ሃይማኖት አንድን ነገር "ሐራም" (ክልክል) ካደረገ በስተጀርባ ለሰው ልጅ አካላዊ፣ መንፈሳዊ ወይም ማህበራዊ ህይወት ትልቅ ጥበቃና ጥቅም ስላለው ነው። ከእነዚህም አንዱ የአሳማ ሥጋ ክልከላ ነው። ይህ ክልከላ ከ1,400 ዓመታት በፊት በቁርኣንና በሐዲስ የተገለጸ ቢሆንም፣ የዘመናዊው ሳይንስ ግኝቶች ግን የክልከላውን ምስጢር ይበልጥ እያረጋገጡት መጥተዋል።
​በሳይንሳዊ መረጃዎች የተደገፉ አስገራሚ እውነታዎች፦
​1. አደገኛ ጥገኛ ትሎች (Parasites):
አሳማ በውስጡ "Taenia Solium" (የአሳማ ሪባን ትል) እና "Trichinella spiralis" የተባሉ አደገኛ ትሎችን ይይዛል። እነዚህ ትሎች በከፍተኛ ሙቀት እንኳ በቀላሉ የማይሞቱ ሲሆን፣ ወደ ሰው አካል ሲገቡ በጡንቻዎች፣ በልብና አልፎ ተርፎም በአንጎል ውስጥ በመቀመጥ ለከባድ ሕመም (Cysticercosis) ይዳርጋሉ።
​2. የቆሻሻ ማጣሪያ (Digestive System) እጥረት:
ሌሎች ለምግብነት የተፈቀዱ እንስሳት (እንደ በግ፣ ከብት) የበሉትን ምግብ ለማንጠር ረጅም ሰዓታትና ውስብስብ የጨጓራ ክፍል አላቸው። አሳማ ግን የበላው ነገር በ4 ሰዓታት ውስጥ ተፈጭቶ ወደ ደሙና ወደ ስጋው ይቀላቀላል። ይህ ማለት በምግቡ ውስጥ ያሉ መርዛማ ነገሮች (Toxins) በደንብ ሳይጣሩ ወደ ስጋው ይገባሉ ማለት ነው።
​3. የዩሪክ አሲድ ክምችት:
አሳማ እንደ ሌሎች እንስሳት ላብ አያልበውም። ላብ ደግሞ መርዛማ ነገሮችን ከሰውነት ማስወገጃ መንገድ ነው። በዚህም ምክንያት አሳማ በሰውነቱ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ዩሪክ አሲድ ይከማቻል፤ ይህም ስጋውን ለሰው ልጅ ጤና ጎጂ ያደርገዋል።
​4. ከመጠን ያለፈ ስብ (Cholesterol):
የአሳማ ስጋ ከሌሎች እንስሳት በበለጠ ከፍተኛ የሆነ ስብና ኮሌስትሮል ይዟል። ይህ ደግሞ ለልብ ህመም፣ ለደም ግፊትና ለከፍተኛ ውፍረት ዋነኛ መንስኤ ነው።
​5. የባህሪ ተጽዕኖ:
አንዳንድ የባህሪ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት፣ የሰው ልጅ የሚመገበው ምግብ በባህሪው ላይ ተጽዕኖ ይፈጥራል። አሳማ የራሱን ቆሻሻ የሚበላና "ቅናት" (Ghayrah) የሌለው እንስሳ በመሆኑ፣ ስጋውን ማዘውተር በሰው ልጅ ስነ-ልቦና ላይ አሉታዊ ጥላ ያሳርፋል ተብሎ ይታመናል።
​ማጠቃለያ፦
ፈጣሪያችን አላህ አንድን ነገር ሲከለክል ከጉዳቱ ሊጠብቀን እንጂ ሊያጥበን አይደለም። "ጥሩ ነገሮች ተፈቅደውላችኋል፣ መጥፎና ጎጂ ነገሮች ደግሞ ተከልክለውላችኋል" የሚለው መለኮታዊ መመሪያ የሰው ልጅን ጤና በሁለንተናዊ መልኩ የሚጠብቅ ነው።

የአሳማ ስጋ ለሚበሉት ሁሉ ሼር በማድረግ እንድረስላቸው😍

በቴሌግራም ያግኙን join ተቀላቀሉን
👇👇👇👇
https://t.me/islam98999899
https://t.me

​ #አሳማ #ሳይንስ #ጤና
#

የዛሬ 22 አመት ፡ ልክ በዚች እለት.......አሜሪካዊቷ የ23 አመት ወጣት ራቼል ኮሪ በየእለቱ ከምታየው ዜናዎች መካከል እረፍት የሚነሳት የፍልስጤማውያን ነገር ነው ።....ሁሌም ስለ እነ...
16/03/2026

የዛሬ 22 አመት ፡ ልክ በዚች እለት.......
አሜሪካዊቷ የ23 አመት ወጣት ራቼል ኮሪ በየእለቱ ከምታየው ዜናዎች መካከል እረፍት የሚነሳት የፍልስጤማውያን ነገር ነው ።....
ሁሌም ስለ እነሱ ስትሰማ ውስጧ ይታመማል ። ከሚኖሩበት መንደር ሲሰደዱ ፡ በእስራኤል ቡልዶዘሮች ቤታቸው ፈራርሶ ሜዳ ላይ ሲቀሩ እያየች ለምን ትላለች ።

በገዛ ሀገራቸው የሚሰቃዩት ፡ ህጻናት የሚሞቱና የሚራቡት ፡ ቤታቸው በላያቸው ላይ የሚፈርሰው ለምንድነው ? ሁሌ መልስ የማታገኝለት ጥያቄ ነበር ።...
ራቼል ስለ ፍልስጤማውያን ማሰቧ ፡ በህመማቸው መታመሟን ቀጠለች ።
ኤቨር ግሪን ስቴት ኮሌጅ ተማሪ ሆና ከገባች በኋላም የፍልስጤማውያንን ነገር ችላ የምትለው ነገር አልሆን አለ ።....
በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳለች በ2003 መጀመሪያ ላይ ሬቸል በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ የፍልስጤማውያን ቤቶች እየፈረሱ መሆኑን ሰማች ።
ይህን ጉዳይ ለአመታት ስትሰማው ብትቆይም አሁን ግን ሰምታ የምታልፈው ነገር አልሆነም ። እና በአቅሟ የሆነ ነገር ማድረግ እንዳለባት ወስና የዩኒቨርሲቲ ትምህርቷንና የአሜሪካን የተደላደለ የምቾት ህይወት በመተው ወደ ፍልስጤም ጋዛ ለመሄድ ትኬት ቆረጠች ።......
ራቼል ኮሪ ፡ ፍልስጤም እንደደረሰች ፡ ያገኘችው ከጠበቀችውና ፡ በቴሌቪዥን መስኮት ስታይ ከኖረችው በላይ የከፋ ስቃይ ነበር ። .....
ከዚያም በራፋህ ከተማ ከፍልስጤማውያን ቤተሰቦች ጋር መኖር ጀመረች። ከልጆቻቸው ጋር ትጫወታለች ከእናቶቹ ጋር ሻይ እየጠጣች ታወራለች ፡ ምሽት ላይ ደግሞ በቤታቸው መሬት ላይ አንጥፋ ትተኛለች ።.....
ራቼል በራፋህ በነበረችበት ጊዜ በየቀኑ ለቤተሰቦቿ ኢሜል ታደርግ ነበር ፡ እና በነዚህ ለቤተሰቦቿ በላከቻቸው ደብዳቤዎች ላይ ......
እዚህ ያሉት ሰዎች ደግነት ልብ ይነካል ነገር ግን የሚደርስባቸው ግፍ አይን ያወጣና ፡ እጅግ የሚያሳዝን ነው ስትል ጽፋለች።.....
ለፍልስጤማውያን ጋሻ ለመሆን የአሜሪካ የተደላደለ ህይወቷን ትታ የመጣችው ራቼል ፡ የየቀኑ ውሎዋ ከእስራኤል ቤት አፍራሾች ጋር ሲጨቃጨቁ መዋል ነበር ።....
እሷ እዛ ከደረሰች በኋላ የእስራኤል ወታደሮች ፡ ብረት ለበስ ቡልዶዘራቸውን ይዘው የፍልስጤማውያንን ቤት ለማፍረስ ሲጠጉ ብርቱካንማ ቱታዋን ለብሳ ፡ ከቡልዶዘሩ ፊት በመቆም በያዘችው ማይክራፎን ይህንን ማድረግ እንደሌለባቸው እየተናገረች ፡ የብዙ ሰወችን ቤት እንዳይፈርስ አድርጋለች ።.....
አሜሪካዊ መሆኗ በተወሰነ መልኩ ተሰሚ እንድትሆን ያደርጋት ነበር ።....
በዚህ አይነት መልኩ በራፋህ በቆየችባቸው ሶስት ወራት ከፍልስጤማውያን ጋር የበሉትን በልታ ኑሯቸውን እየኖረች ፡ ጋሻ መከታ ለመሆን ሞክራለች ።..
ማርች 16/2003
በዚህ እለት ራቼል ኮሪ እንደተለመደው በራፋህ መንደር ከፍልስጤማውያን ጋር ሆና እያለ ፡ የእስራኤል ቡልዶዘር ፡ የአንድ አዛውንትን ፋርማሲ ለማፍረስ ሲገሰግስ ተመለከተች ፡ ወዲያው ብርቱካንማ ጃኬቷን ለብሳ ሊፈርስ ወዳለው ፋርማሲ በመሄድ ከቡልዶዘሩ ፊት ለፊት ቆማ ፡ እባክህ የእኚህን አዛውንት ፋርማሲ በማፍረስ የምትጠቀሙት ነገር የለም ፡ ልታፈርስባቸው አይገባም ስትል በማይክራፎኗ መናገር ጀመረች ።...
ፋርማሲውን ሊያፈርስ የመጣው ቡልዶዘር የራቼልን ንግግር ከቁብ ሳይቆጥር ወደፊት መገስገሱን ቀጠለ ።
ራቼል ቡልዶዘሩ ፊት ለፊት ሆና መለመኗን ቀጠለች ።

ፋርማሲውን ሊያፈርስ የመጣው ቡልዶዘር አልቆመም ። ራቼልም ከነበረችበት ንቅንቅ አላለችም ። .....
ከሰከንዶች በኋላ የራቼል አስከሬን ከፋርማሲው ፍርስራሽ ስር ተገኘ ።

Loltoonni   318 Raayyaa Ittisa Itoophiyaatti harka kennatanLami Media,( Bit 4/2026 ), Loltoonni Eertiraa Adda Buree fi n...
06/03/2026

Loltoonni 318 Raayyaa Ittisa Itoophiyaatti harka kennatan

Lami Media,( Bit 4/2026 ), Loltoonni Eertiraa Adda Buree fi naannolee Tigraay adda addaa keessa jiran, kutaalee isaanii dhiisanii, Raayyaa Ittisa Itoophiyaatti harka kennachuu itti fufaniiru. Har’a qofa hogganaa Shambeel dabalatee loltoonni Eertiraa 64 harka kennachuun isaanii gabaafameera.

Loltoonni 64 Adda Buree irratti ajajaa isaanii (Shambeel) harka kennatan.

Guyyoota sadii dura loltoonni Eertiraa 254 haala walfakkaatuun Raayyaa Ittisa Itoophiyaatti harka kennachuu isaanii ni yaadatama. Lakkoofsi isaanii 318 gaheera.

Loltoonni kun naannoo lolaa idilee isaanii fi naannoo Tigraay bakka itti ramadaman irraa baqachaa akka jiran gabaafameera.

Akka maddeen gabaasanitti, adeemsi loltoonni Eertiraa garee fi dhuunfaan Raayyaa Ittisa Itoophiyaatti harka kennachuu yeroo dhiyoo asitti haalaan dabaleera. Kunis akka mallattoo tokkummaa dhabuu fi hamilee loltoota gidduutti mul’atu ol’aanaa ta’ee hiikama.

Loltoonni harka kennatan yeroo ammaa eegumsa raayyaa ittisaa jala kan jiran yoo ta’u, yaala namoomaa barbaachisaa ta’e argachaa akka jiran himamaa jira.

Waasuu Information:

  “ኢራን ወታደራዊ እርዳታ ከጠየቀች ቡርኪና ፋሶ ለመርዳት ዝግጁ ናት። አሜሪካውያን ያለ ምንም ከልካይ የፈለጉትን የሚያደርጉበት ዘመን አብቅቷል ሲሉ አፍሪካዊዉ የቡርኪና ፋሶው መሪ ካፒቴን ...
04/03/2026


“ኢራን ወታደራዊ እርዳታ ከጠየቀች ቡርኪና ፋሶ ለመርዳት ዝግጁ ናት። አሜሪካውያን ያለ ምንም ከልካይ የፈለጉትን የሚያደርጉበት ዘመን አብቅቷል ሲሉ አፍሪካዊዉ የቡርኪና ፋሶው መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ተናግረዋል።" 🇧🇫🇮🇷

Kabajamoo Bulchaan Bulchiinsa Aanaa Nadhii Gibee Obbo Kadir Abba Imam Umar goottaa misoomaaf Nageenyaa Aanaa kenyaa🌾🌾🌾🌾🌾...
28/02/2026

Kabajamoo Bulchaan Bulchiinsa Aanaa Nadhii Gibee Obbo Kadir Abba Imam Umar goottaa misoomaaf Nageenyaa Aanaa kenyaa
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

Yaada Uumaataf lbsaniin Mallattoon Paartii keenya Bara kanaa🌾 qamadii🌾 hiikkoo guddaa kan qabu Biyyi keenya yeroo dheeraaf 🌾qamadii🌾 biyyaa Alaatti🛫 galchaa kan Ture Yeroo Har'aa Qabatamaatti gara biyya Alaatti🛫 Ergaa jiraachuu ishee mirkanesuu Fudhaa jedhaan🎤🌾🌾🌾

Amanuun Ni Dhiba! Dubartii Fakkaatanii Waggaa 30 Jiraachuu: Seenaa Ajaa’ibaa Obbo Asfaawu DaggifeeMagaalaa Bishooftuu ke...
24/02/2026

Amanuun Ni Dhiba! Dubartii Fakkaatanii Waggaa 30 Jiraachuu: Seenaa Ajaa’ibaa Obbo Asfaawu Daggifee

Magaalaa Bishooftuu keessatti seenaan ajaa’ibaa fi amanuun nama dhibu tokko saaxilamee jira.

Namni umuriin isaa waggaa 47, Obbo Asfaawu Daggifee jedhamu waggoota 29 guutuu eenyummaa isaa dhoksuun akka dubartiitti jiraachaa turuun isaa poolisiidhaan mirkanaa'eera.

Namni kun maqaa isaa gara "Asaffaash" jedhutti jijjiiruun, uffata dubartii uffachaa fi hojiiwwan akka buddeena tolchuu, ittoo qopheessuu, kireessa manaa fi farsoo gurguruu irratti bobba'ee waggoota dheeraaf hawaasa keessa jiraachaa ture.

Iccitiin waggaa dheeraa kun kan saaxilame garuu, yommuu inni midhaan hatuun shakkamee poolisiidhaan to’annoo jala ooleetti yoo ta'u, yeroo qorannoon qaamaa irratti gaggeeffamu dubartiin "Asaffaash" jedhamtu kun dhiira ta'uun isaa barameera.

Gochi amanuun nama dhibu kun miidiyaa hawaasaa irratti bal'inaan kan dubbatamaa jiru yoo ta'u, namoonni hedduun akkamiin waggaa 29 guutuu osoo hin saaxilamiin hawaasa gidduu jiraachuu danda'e jechuun ajaa'ibsiifachaa jiru.

SABA GUDDAA WAAN TAANEEF, MIIDIYAA GUDDAATU NUUF MALA!

🌾🌾🌾Wheat sign of prosperity 🌾🌾
14/02/2026

🌾🌾🌾Wheat sign of prosperity 🌾🌾

"ትላንት በስፔን በተካሄደው የፍልስጤም የበጎ አድራጎት ዝግጅት ላይ ያደረገው ንግግር ፡-​"በስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች ፈሪዎች ናቸው፤ ምክንያቱም ንጹሃን ወጣቶችን ልከው ሌላ ንጹሃን ሰዎችን ...
30/01/2026

"ትላንት በስፔን በተካሄደው የፍልስጤም የበጎ አድራጎት ዝግጅት ላይ ያደረገው ንግግር ፡-

​"በስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች ፈሪዎች ናቸው፤ ምክንያቱም ንጹሃን ወጣቶችን ልከው ሌላ ንጹሃን ሰዎችን ያስገድላሉ።"

​"እነሱ ግን የአየር ሁኔታው ሲቀዘቅዝ በሙቀት፣ ሲሞቅ ደግሞ በማቀዝቀዣ ተከብበው ቤታቸው ቁጭ ይላሉ።"

ፔፕ "ሰላም ለእናንተ ይሁን። እንዴት ያለ ልብ የሚነካ ትዕይንት ነው።

ሁለት ነገር ልበል። በተለይ ባለፉት ሁለት ዓመታት በማህበራዊ ሚዲያ እና በቴሌቪዥን በሚሰራጩት ምስሎች ላይ ስለ ልጆች አስባለሁ፣ እራሳቸውን ሲቀርጹ፣ ሲለምኑ፣ እናቶቻቸው የት እንዳሉ ሲጠይቁ፣ ከፍርስራሹ በታች ተኝተው፣ ሲቸገሩ ማየት በጣም ያማል።

እናም ሁልጊዜ "ምን እያሰቡ ይሆን ?" ብዬ አስባለሁ።

ብቻቸው፣ ተትተው፣ ችላ እንደተባሉ ይሰማኛል። "የት ነህ? ና እርዳን" ያሉኝ ያክል ሁልጊዜ አስባለሁ።

እስካሁን ድረስ ግን አላደረግነውም።"

ፔፕ "ለሁሉም ሰው በግልጽ እናገራለሁ፡- እኔ ከፍልስጤም ጎን ነኝ።"

"እኔ ከተጨቆኑት ጎን ነኝ፣ የተጨቆኑት ደግሞ ፍልስጤሞች ናቸው።"

15/12/2025
 Bara 1948 hundeeffamuun Piriimer Liigii Itiyoophiyaa bara 2009 seenuun Jimmaa Piriimer Liigii Itiyoophiyaa waliin kan w...
27/11/2025


Bara 1948 hundeeffamuun Piriimer Liigii Itiyoophiyaa bara 2009 seenuun Jimmaa Piriimer Liigii Itiyoophiyaa waliin kan wal barsiise Kilaba Angafticha Jimmaa Abbaa Bunaa .

Jimmaa Abbaa Bunaa imala isaa gara Magaalaa Asallaatti taasisaa jira .

Piriimer Liigii Oromiyaa bara 2018 Magaalaa Asallatti dorgomamuuf Leenjisaa Yoonaas Mulugeetaan kan durfamu fi qophii gahaa taasisaa kan ture Jimmaa Abbaa Bunaa , taphattoota 24 bakkeewwan garagaraa irraa ;Liigii Olaanoo Itiyoophiyaa, Liigii 1ffaa Itiyoophiyaa fi Piriimer Liigii muuxannoo qaban filachuun gara Magaalaa Asallaatti imalaa jira .

Kilabiin Jimmaa Abbaa Bunaa qophii isaa keessatti Kilaboota Liigii Olaanoo Itiyoophiyaa 3 waliin tapha michoomaa madaallii ga'umsaa kan taasise yoo ta'u , Dabre Birhaan 1-0 mo'achuun , Sulultaa waliin galchii malee 0-0 qixa bahee Mangee Belaashanguliin ammoo 2-0 injifatamuun qophii gaarii taasiseera .

በ1948 ዓ.ም ምስረታን ያደረገውና በጅማ ታሪክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ2009 ዓ.ም ላይ የነበረው አንጋፋው ጅማ አባቡና እግር ኳስ ክለብ

በኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ለመወዳደር ክለቡ ጠንከር ያለ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ የነበረ ሲሆን አሰልጣኝ ዮናስ ሙሉጌታን በዋና አሰልጣኝነት እና አሰልጣኝ እዮብ በሀይሉን በምክትል አሰልጣኝነት አስቀድሞ መቅጠር የቻለ ሲሆን ከዛን ቦሀላም 24 ተጫቾችን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እና ብሄራዊ ሊግ እንዲሁም ኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ እና ከጅማ ዞን ወረዳዎች ላይ የተገኙ ተጣዋቾችን በማስፈረም ጥሩ ዝግጅት ማድረግ ችሎዋል የክለቡ አመራሮች ክለቡን ወደነበረበት ለመመለስ ከወትሮው ለየት ያለ መልልካም ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ

ክለቡ የቅድመ ዝግጅት የወዳጅነት ጨዋታዎችንም በጅማ ከተማ እየተካሄደ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ክለቦች ጋር መጫወት ችሎዋል

👉ጅማ አባቡና 1-0 ደብረብርሃን ከተማ
👉ጅማ አባቡና 0-0 ሱሉልታ ከተማ
👉ጅማ አባቡና 0-2 መንጌ ቤላሻንጉል

ጅማ አባቡና እግር ኳስ ክለብ 2018 ዓ.ም የኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ ለመወዳደር ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ውድድሩ ወደሚ የሚዘጋጅበት አሰላ ከተማ በማቅናት ላይ ይገኛል

Address

Akkoo Street
Jimma

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Naziif Taajuu Aba Tamam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share