Harbu wetatoch

Harbu wetatoch ወጣቱን ከአለም ኢንፎርሜሽን እኩል ማስኬድ እና ፍቅር አንድነት ያለው ወጣት መፍር

📢 ፍትህ ለወጣት ሱደይስ ሰይድ!​ዛሬ እጅግ ልብ የሚሰብርና አሳዛኝ ዜና ሰምተናል። የሀርቡ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ሱደይስ ሰይድ (በምስሉ ላይ የሚታየው) ገና በለጋ እድሜው በግፍ ተቀጥፏ...
12/05/2026

📢 ፍትህ ለወጣት ሱደይስ ሰይድ!
​ዛሬ እጅግ ልብ የሚሰብርና አሳዛኝ ዜና ሰምተናል። የሀርቡ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ሱደይስ ሰይድ (በምስሉ ላይ የሚታየው) ገና በለጋ እድሜው በግፍ ተቀጥፏል።
​ድርጊቱ በአጭሩ፦
ሱደይስ ከኬሚሴ ወደ ሀርቡ ባጃጅ እያሽከረከረ ባለበት ወቅት፣ "አምልጠሃል" በሚል ሰበብ ግንባሩ ላይ በጥይት ተመቶ መገደሉ ተሰምቷል። የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ በቀላሉ ዋጋ ሊያጣ አይገባም!
​ጥሪያችን፦
​ለኬሚሴ ከተማ የፀጥታ አካላት፡ ጉዳዩን በትኩረት በመያዝ ድርጊቱን የፈጸሙ ግለሰቦች ለህግ እንዲቀርቡና ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ እንጠይቃለን።
​ለፍትህ አካላት፡ የንጹሃን ደም ያለ አግባብ መፍሰስ ሊቆም ይገባል። ለሱደይስና ለቤተሰቦቹ የሚገባው ፍትህ በአፋጣኝ እንዲሰጥ እንማጸናለን።
​የወጣቱ ህይወት መጥፋት ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ህመም ነው። ለሟች ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን።
​ #ሀርቡ #ኬሚሴ #ኢትዮጵያ

13/04/2025

አንዋር ሰይድ እብሬ ባጭር ግዜ የተሰጠኸውን የሀርቡ እግር ኳስ ቡድን አብቅተህ ለዋንጫ ማድረስህ በሀርቡ ህዝብ ስም ምስጋና ይድረስህ እያልኩ ጥንካሬህን ቀጥልበት ምክሬ ነው

የእርማት የተወሰደበት

‎ አሰልጣኝ አንዋር ሰይድ እብሬ እና አሰልጣኝ አብዱ ሰይድ በመቀናጀት ወይም በጥምረት በ መግባባት በመመቻቸት ባጭር ግዜ
‎ የሀርቡ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን በማብቃት ለዋንጫ ማድረሳችሁ
‎ በሀርቡ ህዝብ ስም ምስጋና ይድረሳቸው እያልኩ ጥንካሬአቸሁን መቀናጀታችሁን መተባበራችሁን እንድትቀጥሉበት ምክሬ ነው

Address

Harbu
Harbu
HARBUPOSTAWEKIL

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harbu wetatoch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share