Emam Ahmed Youth Association

Emam Ahmed Youth Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Emam Ahmed Youth Association, Harar.

ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ  1447 ሂጅሪያ ረመዳን ሶመን ሜገልታኝ ዋ ኮኦታኝ ዶር ኢፍጣር ፓኬጅ  ዚትሊያዩ ኼይሪ ባያችቤ ዚትሳመታ መሀለቅቤ 100+ ዩኹንዛሉ ጌይ መጋላቤ ይትረኸቡ ደኢፍ ...
02/03/2026

ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ 1447 ሂጅሪያ ረመዳን ሶመን ሜገልታኝ ዋ ኮኦታኝ ዶር ኢፍጣር ፓኬጅ ዚትሊያዩ ኼይሪ ባያችቤ ዚትሳመታ መሀለቅቤ 100+ ዩኹንዛሉ ጌይ መጋላቤ ይትረኸቡ ደኢፍ ጋር ሀዋዛችሌ ጊርጋራ ሞሻ ተፈረካ።

መሀለቅቤም የኽኒ ታኽኾቤ ሜጠቅዚናቤ ዚቃነንኻች ኩሉም ሙጋድዞ ኼይሪ ጀዛእ ኪላያ ፤ አኻም ጊርጋረቤ መትሳአድ ቲኸሽዛኻችሌ ተሀይቤ ዛል አካውንቲቤ ጊርጋራ ሞሸ ቲፈርካኹ።

1000154001747 - Emam Ahmed Wetatoch
Commercial Bank of Ethiopia

******************************

ኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር 1447 ሂጅሪያ ረመዳን ጾም የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዙር ኢፍጣር ፓኬጅ ከተለያዩ አህለል ኼይሮች በተሰባሰበ ገንዘብ በሀረር ከተማ ለሚገኙ 100+ የሚሆኑ ቤተሰቦች ድጋፍ ለማድረግ ችለዋል።

በዚህ በተቀደሰ ስራ ላይ በገንዘብም ሆነ በጉልበታቹ ለረዳቹን በሙሉ ማህበሩ ከፍ ያለ ምስጋና እያቀረበ ፤ አሁንም ድጋፍ ማድረግ ለምትሹ በታች በተቀመጠ አካውት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።

1000154001747 - Emam Ahmed Wetatoch
Commercial Bank of Ethiopia

14/02/2026

አሰላሙ አሌይኩም
ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ ረመዳን ሙባረክ ኪላያ አላይሰአ ኩትዞ ደኢፍ ዚተዩ ሀረቃችዚኘሌ ዪኹንዛል ሶመን ጊርጋራ መሳመት ሜገልዞው የቲውቃል። ዪ አሳስቤም አጁሪዞ ዛጥ ተሰአዲ መኽነሌ ዪትኼተልዛል አካውንቲው መትናፈቤ አታጮት ሞሸ ቲፈርካኹ።
አላሁ መገን

Commercial Bank
1000154001747
Emam Ahmed Wetatoch

ዲባያ ማእሉማትሌ
0985080819
0915020346

ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ ኢዳራዞው አዳ-ጋር አባትቤ ከፈታ። ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ ሜገልታኝ ኢዳራዞው ባድ ራጋች ዋ አበሉያችዞ ዚትረኸቡቦ  አታይቤ አዳ-ጋር አባትቤ መክፈትዞ አቤሰራ...
06/02/2026

ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ ኢዳራዞው አዳ-ጋር አባትቤ ከፈታ።

ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ ሜገልታኝ ኢዳራዞው ባድ ራጋች ዋ አበሉያችዞ ዚትረኸቡቦ አታይቤ አዳ-ጋር አባትቤ መክፈትዞ አቤሰራ። ሙጋድዞ መስኡል ጌስሲ ሁሴን መሐመድ አርረዞ ላይቤ ሁሉፍ ዛሾ ሉኽቤ ሙጋድዞ መቴገልቲቤ ኢላዋ አኽኻእ ሌጦት ዘቤየኑ ዚኻነሳ ሙጋድዞ ኪም ኤቀድ ኢደልጋሀኽ ዛዬዩ አግቡራቹ መቤጃቤ ባድ ራጋ ሔራ ሙሉእ አመንቲዞው ሙጋድዚነሌ መስጠዞማ ይ ኢዳረ ዋ ዚትሊያዩ ኢዳረዞሌ የትኺሹ ኢዳቹ አትማሉኡማ ዘቀበዱነሌ ባይቲ ኼይሪ ጀዛእ ባይቲቤ አቀረቡ።

*****************************************

ኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር ቢሮውን በአዳ-ጋር ግቢ ውስጥ ከፈተ።

ኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር የመጀመሪያ ቢሮውን ሐገር ሽማግሌዎች እና አባላቶቹ በተገኙበት አዳ-ጋር ግቢ ዉስጥ መክፈቱን አበሰረ። የማህበሩ ሊቀመንበር አቶ ሁሴን መሐመድ መድረኩ ላይ ባስተላለፉት ምልክት ያለፉትን የማህበሩን ጉዞ አስታውሰው የማህበሩን ቀጣይ መዳረሻ በማየት የሐገር ሽማግሌዎች ሸንጎ ሙሉ እምነት ለማህበሩ በመስጠት ቢሮ እና ለቢሮ የሚያገለግሉ ቁሳቁስ አሟልተው በመስጠታቸው ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።

06/02/2026

ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ ኢዳራዞው አዳ-ጋር አባትቤ ከፈታ።

ኢማም አህመድ አዜባች ሙጋድ ሜገልታኝ ኢዳራዞው ባድ ራጋች ዋ አበሉያችዞ ዚትረኸቡቦ አታይቤ አዳ-ጋር አባትቤ መክፈትዞ አቤሰራ። ሙጋድዞ መስኡል ጌስሲ ሁሴን መሐመድ አርረዞ ላይቤ ሁሉፍ ዛሾ ሉኽቤ ሙጋድዞ መቴገልቲቤ ኢላዋ አኽኻእ ሌጦት ዘቤየኑ ዚኻነሳ ሙጋድዞ ኪም ኤቀድ ኢደልጋሀኽ ዛዬዩ አግቡራቹ መቤጃቤ ባድ ራጋ ሔራ ሙሉእ አመንቲዞው ሙጋድዚነሌ መስጠዞማ ይ ኢዳረ ዋ ዚትሊያዩ ኢዳረዞሌ የትኺሹ ኢዳቹ አትማሉኡማ ዘቀበዱነሌ ባይቲ ኼይሪ ጀዛእ ባይቲቤ አቀረቡ።

*****************************************

ኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር ቢሮውን በአዳ-ጋር ግቢ ውስጥ ከፈተ።

ኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር የመጀመሪያ ቢሮውን ሐገር ሽማግሌዎች እና አባላቶቹ በተገኙበት አዳ-ጋር ግቢ ዉስጥ መክፈቱን አበሰረ። የማህበሩ ሊቀመንበር አቶ ሁሴን መሐመድ መድረኩ ላይ ባስተላለፉት ምልክት ያለፉትን የማህበሩን ጉዞ አስታውሰው የማህበሩን ቀጣይ መዳረሻ በማየት የሐገር ሽማግሌዎች ሸንጎ ሙሉ እምነት ለማህበሩ በመስጠት ቢሮ እና ለቢሮ የሚያገለግሉ ቁሳቁስ አሟልተው በመስጠታቸው ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።

ኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር አባላት በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ስልጠና ሰጡ። ***********************************(Team Work) በተሰኘው ርእስ ለተ...
16/12/2025

ኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር አባላት በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ስልጠና ሰጡ።

***********************************

(Team Work) በተሰኘው ርእስ ለተማሪዎች የተሰጠው ስልጠና የተግባር ስልጠና ማካተቱ ለተማሪዎች ትልቅ ስንቅ መሆኑን የማህበሩ ትምህርት እና ስልጠና ዘርፍ ኃላፊ አቶ ያሲን ማህቡብ የገለፁ ሲሆን ስልጠናው በሶስት ትምህርት ቤቶች ማለትም ማእሪፍ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፣ አውአብዳል ኢንስትቲዩት እና አልሐበሽ አካዳሚ ት/ቤቶች በቀን 28.03.2018 እና በቀን 05.04.2018 መከናወን መቻሉን ገልፀዋል።

በሐረር ከተማ ለመጀመሪያ ግዜ በተዘጋጀው የኑር  አዋርድ የተማሪዎች የእውቅና ሽልማት ላይ ተሸላሚ ለነበሩ ተማሪዎች  እና የሽልማት ስነስርዓቱን ላዘጋጁ  የኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር እና ...
25/09/2025

በሐረር ከተማ ለመጀመሪያ ግዜ በተዘጋጀው የኑር አዋርድ የተማሪዎች የእውቅና ሽልማት ላይ ተሸላሚ ለነበሩ ተማሪዎች እና የሽልማት ስነስርዓቱን ላዘጋጁ የኢማም አህመድ ወጣቶች ማህበር እና ላይት ፎር ኦል የመረዳጃ ማህበር አባላት የምስጋና የምሳ ግብዣ በሐርላ ሆቴል ባለቤቶች ተዘጋጀ።

በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የሐረሪ ክልል የማዘጋጃ ቤት ኃላፊ አቶ ኢልያስ ዮኒስ ይህ አይነት ፕሮግራም ለተማሪዎች ማነሳሳት የሚፈጥር ስለሆነ ሊቀጥል ይገባል በማለት የበኩላቸውን አስተያየት የሰጡ ሲሆን በምሳ ግብዣው የተገኙት አቶ ኻሊድ አብደላ ለተማሪዎች ማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት አበርክተዋል። በዚህም ማህበራችን ለተደረገው የምሳ ግብዣ እና ሽልማት ላቅ ያለ ምስጋናውን ለአቶ ኻሊድ አብደላ እና የሐርላ ሆቴል ባለቤት ለአቶ ረቂብ ያቀርባል።

ይህ የሽልማት ስነስርዓት እንዲሳካ የበኩላችሁን አስተዋፆ ላደረጋችሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች እንዲሁም የማህበሩ አባላት ላቅ ያለ ምስጋና በማህበሩ ስም እናቀርባለን::
20/09/2025

ይህ የሽልማት ስነስርዓት እንዲሳካ የበኩላችሁን አስተዋፆ ላደረጋችሁ ግለሰቦች እና ድርጅቶች እንዲሁም የማህበሩ አባላት ላቅ ያለ ምስጋና በማህበሩ ስም እናቀርባለን::

የ2017 የትምህርት ዘመን የኑር አዋርድ ተሸላሚዎች
20/09/2025

የ2017 የትምህርት ዘመን የኑር አዋርድ ተሸላሚዎች

በዛሬው እለት በታሪካዊቷ ሐረር ከተማ  ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ሙስሊም ተማሪዎች የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካሄደ።ኑር አዋርድ በሚል ስያሜ በኢማሙ አህመድ ወጣቶች ማህበር እና በላይት ፎ...
20/09/2025

በዛሬው እለት በታሪካዊቷ ሐረር ከተማ ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ሙስሊም ተማሪዎች የእውቅና እና የሽልማት ፕሮግራም ተካሄደ።

ኑር አዋርድ በሚል ስያሜ በኢማሙ አህመድ ወጣቶች ማህበር እና በላይት ፎር ኦል የልማት እና መረዳጃ ማህበር የተዘጋጀው ይህ ፕሮገራም በሐረሪ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ሙስሊም ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በፕሮግራሙ ላይ የተለያዩ እውቅ ባለሞያዎች ለተሸላሚዎቹ የህይወት ተሞክሮዎችን ያካፈሉ ሲሆን ተማሪዎችም ይህ ፕሮግራም የበለጠ እንደሚያበረታቸው ገልፀዋል።

ኑር አዋርድ በሀረር በዚህ ይዘት እና አይነት ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ ፕሮግራም መሆኖ የማህበሩ ሊቀመንበር ሁሴን መሀመድ የገለፁ ሲሆን ሽልማቱም 6ኛ ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ከፍተኛ የመልቀቂያ ውጤት ያመጡ 32 የሚጠጉ ተማሪዎችን ያካተተ መሆኑን ገለፁ።

19/09/2025

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Emam Ahmed Youth Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share