ሀረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች

  • Home
  • Ethiopia
  • Harar
  • ሀረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች

ሀረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች - region prosperity inspection and ethics commission branch office

26/10/2025
ⒽⒶⓇⒶⓇ🇪🇹🇪🇹
26/10/2025

ⒽⒶⓇⒶⓇ🇪🇹🇪🇹

777 ሀምበርቾ
26/10/2025

777 ሀምበርቾ

25/10/2025
24/10/2025
24/10/2025

Press Release: Response to the Recent EU–Egypt Joint Statement
Council of the European Union
European External Action Service- EEAS
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

የሐረሪ ክልል የብልፅግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ ጽ / ቤት የወረዳ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ ቤት ሀላፊዎች ሽግሽግና አዲስ ምድባ አካሂዷል።በዚህም መሰረት  የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮ...
24/10/2025

የሐረሪ ክልል የብልፅግና ኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ቅ/ ጽ / ቤት የወረዳ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ ቤት ሀላፊዎች ሽግሽግና አዲስ ምድባ አካሂዷል።

በዚህም መሰረት የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን የተሻሻለው አደረጃጀት ና የአሰራር መመሪያ ቁጥር 2/2016 አንቀጽ 43
መሰረት የወረዳዎች ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊዎች ሽግሽግና አዲስ ምደባ :-
1. አቶ ረመዳን መሀመድ ሀጅ-- ድሬ ጠያራ ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ,

2. አቶ መርዋን ዮሱፍ -----ሶፊ ወረዳ ኮሚሽን ጽ/ቤት ኃላፊ,

3.ወ/ሮ ኪሚያ ኡስማን--- አቦከር ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

4. ዉ/ሮ ሐምዲያ ዮሱፍ ---ሐኪም ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

5.አቶረመዳን መሀመድ ኡሶ--- ኤረር ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

6.አቶ አብዱልሀኪም አብዱራህማን --- ሸንኮር ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

7. አቶ አብዲ ሊማይ ---ጀኔላ ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ,

8. አቶ ኢብሳ ነሜ ----አባድር ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

9. ወ/ሮ ዚቄህ ሙመድ ---አሚር ኑር ወረዳ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
መልካም የስራ ዘመን!
ጠንካራ ኢንስፔክሽን: ለጠንካራ ፖርቲ!!

22/10/2025

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ሀረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች:

Share