21/06/2025
እንኳን ደስ ያላችሁ!
****************
ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሚሰጠው የመውጫ ፈተና የዚህ ዓመት ሁሉም (100%) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሚድዋይፍሪ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎቻችን የመውጫ ፈተናውን አልፈዋል።
ይህ ዉጤት በተማሪዎቻችን፣ በመምህራን፣ ሰራተኞችና በማኔጅመንቱ የጋራ ቅንጅት የተገኘ በመሆኑ መላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብና ተባባሪዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን።
ሚድዋይፍሪ ትምህርት ቤት!
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ!
Congratulations!
******************
100% of our Midwifery graduating students in the University of Gondar passed the National Exit Examination.
Thank you all our students, instructors, the staff and the management for your dedication and support which brings this outstanding achievement.
School of Midwifery!
University of Gondar!