ከብተጂራ ኪዳንምህረት- kebtejira kidanmhret

ከብተጂራ ኪዳንምህረት- kebtejira kidanmhret ህንፃ ግንባታ

እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ስወጣ ስገባኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረትአንባ መጠጊያ ናትሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬእራቁቴን ብቆምም አፍሬልብሴን ይዘሽ ወደ እኔ መጥ...
22/06/2022

እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለሁ ስወጣ ስገባ
ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት
አንባ መጠጊያ ናት
ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ
እራቁቴን ብቆምም አፍሬ
ልብሴን ይዘሽ ወደ እኔ መጥተሻል
ደጓ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል
ለዘላለም ንጽህት በመሆኗ
እኔ ጋር ነው ህያው ቃልኪዳኗ
ደስተኛ ነኝ ሀዘኔን አለፌ
አጽናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ
መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫየ
የአምላክ እናት ምልጀሽ ሆኖኝ ክብሬ
በህይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ
በእናትነት ሂወቴን ጎብኝታው
ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታው
ሰነሰለቴ ከእጄ ተቆረጠ
መራራየ በልጅሽ ጣፈጠ
ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት
ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት ኪዳንምህረት
አንባ መጠጊያ ናት

03/05/2022

ከብተጂራ ኪዳንምህረት ቤተክርስቲያን በጣም ጥንታዊ እና ታሪካዊ ስተሆን አሁን ያለችበት ሁኔታ ግን ታሪካዊቷን እና ጥንታዊነቷን በማይመጥን ሁኔታ ነው፡፡ የአካባቢው ማህበረሰብ አዲስ ህንጻ ለመገንባት ብዙ ጊዜ ቢያስቡም ካላቸው የኢኮኖሚ አቅም ውስንነት በተያያዘ ደፍረው ግንባታ ለመጀመር አልቻሉም፡፡ ስለዚህ በአካባቢው ተወልደን ያደግን አሁን ለይ በመንግስት ስራ እንዲሁም በግል ንግድ ተሰማርተን በከተማ የምንኖር የማህበረሰብ ክፍሎች የበኩላችን ካለን ጉርስ ቀንሰን አስተዋጽዖ እንድናደርግ ለሃሳብ መለዋወጫ ይረዳን ዘንድ እሄን ፌስቡክ ገጽ ተከፍቷል፤ ላይክ ፤ሸር እና ኮሜንት እያደረግን እናሰራጭ፡፡

Address

Dirmara Kebele
Gondar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከብተጂራ ኪዳንምህረት- kebtejira kidanmhret posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share