Gondar City Chamber of Commerce & Sectoral Association

Gondar City Chamber of Commerce & Sectoral Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gondar City Chamber of Commerce & Sectoral Association, Nonprofit Organization, piasa to beleko main Road, Gondar.

ጎንደር ከተማ ንግድና ዘርፍ ማ/ም/ቤት ከIHK Reutlingen ጋር በመተባበር 2025 ዓ/ም የሃኖቨር የንግድ ትርኢት፣ ኤግዚቢሽንና ባዛር ከመጋቢት 22 እስከ መጋቢት 26 / 2017 ዓ/ም...
11/04/2025

ጎንደር ከተማ ንግድና ዘርፍ ማ/ም/ቤት ከIHK Reutlingen ጋር በመተባበር 2025 ዓ/ም የሃኖቨር የንግድ ትርኢት፣ ኤግዚቢሽንና ባዛር ከመጋቢት 22 እስከ መጋቢት 26 / 2017 ዓ/ም ወይም እ.ኤ.አ March 31 – April 4 ድረስ ለተከታታይ 5 ቀናት በጀርመን ሃገር ሃኖቨር ከተማ ተካሄዷል፡፡
በዚህ የንግድ ትርዒት፣ ኤገዚቢሽንና ባዘር የኢንዳስትሪና የሎጅስቲክ ምርቶች የተዋወቁበት ሲሆን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ጠቀሜታ፣ የ5G ኔትወርክ መስፋፋት ለቴክኖሎጂ መስፋፋት ያለው ጠቀሜታ፣ ሌሎች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለዓለም የንግድ ማህበረሰብ ለማስተዋወቅ በሚል የተዘጋጀ ሲሆን ከተለያዩ የዓለም ሃገራት የመጡ አምራቾች፣አገልግሎት ሰጪዎች፣ አስመጪና ላኪዎች፣ አከፋፋዮችና ጅምላ ነጋዴዎች ተሳትፈዋል፡፡
በዚህ ዝግጅት ምክር ቤታችን የጎንደር ከተማ ንግድና ዘርፍ ማ/ም/ቤት ከአጋራችን ከIHK Reutlingen ጋር በመተባበር አባሎቻቸንን ለማሳተፍ ችለናል፡፡ በዚህም ሳንወሰን ይህንን መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ሌሎች የሃገራችን ንግድ ምክር ቤቶች (ኦሮሚያ ንግድና ዘርፍ ማ/ም/ቤት እና መቀሌ ንግድና ዘርፍ ማ/ም/ቤት) አባሎቻቸውን እንዲሳትፉ በማድረግ ተጠናቋል፡፡ ይምጡ አባላችን ይሁኑ።

Address

Piasa To Beleko Main Road
Gondar
6200

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar City Chamber of Commerce & Sectoral Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share