ከምባታ Media

ከምባታ Media ሃምበርቾ ቲዩብ/ Hambericho Tube

12/06/2026

እንደዚህ ያለ አስቀያሚ ጊዜ በዕድሜያችን አይተነው አናውቅም!!
ትናንትና የጠፋ መብራት ዛሬ ድረስ አልመጣም ቢባል ማን ያምናል?

  👔👖👗🥾👢💼👜👔 ዘመናዊ የወንዶች እና የሴቶች አልባሳት👠 ውብ ጫማዎች👜 ዘመናዊ ቦርሳዎች እና አክሰሰሪዎች💎 ጥራት እና ውበት በተመጣጣኝ ዋጋልዩ ስታዬሎን ከ   ይሸምቱ!  አድራሻ: ሺንሽቾ ...
08/06/2026

👔👖👗🥾👢💼👜

👔 ዘመናዊ የወንዶች እና የሴቶች አልባሳት
👠 ውብ ጫማዎች
👜 ዘመናዊ ቦርሳዎች እና አክሰሰሪዎች
💎 ጥራት እና ውበት በተመጣጣኝ ዋጋ
ልዩ ስታዬሎን ከ ይሸምቱ!

አድራሻ: ሺንሽቾ 7ኛ ሠፈር
📞 ስልክ: 0904782100

✅ ጥራትን በልዩነት ከ !

07/06/2026

ፍጥረት ሲያረጅ አንተ ግን ያዉ አንተ ነህ ዘመንህ ፍፃሜ የለዉም…. ቤተ ክርስተያን መሄድ አንርሳ።

የእግዚአብሔር ሰላም ኢትዮጵያን ይሸፍን መለያየት ባለበት አንድነትን፣ ተስፋ መቁረጥ ባለበት ተስፋን፣ ግጭት ባለበት ፍቅርን ያምጣ። እያንዳንዱ ቤተሰብ፣ ማህበረሰብ እና ትውልድ በመተሳሰብ፣ በ...
05/06/2026

የእግዚአብሔር ሰላም ኢትዮጵያን ይሸፍን መለያየት ባለበት አንድነትን፣ ተስፋ መቁረጥ ባለበት ተስፋን፣ ግጭት ባለበት ፍቅርን ያምጣ። እያንዳንዱ ቤተሰብ፣ ማህበረሰብ እና ትውልድ በመተሳሰብ፣ በፍቅር እና በዘላቂ ሰላም ይባረክ። 🙏🇪🇹

@ከምባታ Media

  #ስትሾምና ስትሽር #ሀያላን ሲሰወሩ ከሞት ባህር ሲቀሩ #የሱስ አለ በክብሩ🥰🙌Amennnnይህን አምላክ ለማምለክ ነገ Church አይቀርም
30/05/2026


#ስትሾምና ስትሽር
#ሀያላን ሲሰወሩ ከሞት ባህር ሲቀሩ
#የሱስ አለ በክብሩ🥰🙌

Amennnn

ይህን አምላክ ለማምለክ ነገ Church አይቀርም

30/05/2026

ለምርጫ ቅስቀሳ የምትጨነቁትን ሩቡን ለሕዝብ ተጠቃሚነት ብትጨነቁ ምርጫ ለማሳካት መቀስቀስ አያስፈልጋችሁም ነበረ!
AL

☕️ ጠዋትዎን እንዴት ነው መጀመር የሚወዱት?➾​በብርቱ የከምባታ ጥቁር ቡና ... ወይስ በሚማርክ ድንቅ ማኪያቶ? 🤔💭 #ቡናችን  #ስጠጡ  #ጣዕሙን ያጣጥማሉእርካታን  #ያገኛሉ ኑ እና  #ይ...
28/05/2026

☕️ ጠዋትዎን እንዴት ነው መጀመር የሚወዱት?

➾​በብርቱ የከምባታ ጥቁር ቡና ... ወይስ በሚማርክ ድንቅ ማኪያቶ? 🤔💭

#ቡናችን #ስጠጡ #ጣዕሙን ያጣጥማሉ
እርካታን #ያገኛሉ ኑ እና #ይጠጡ ይጉበኙን
ምርጥ

➾​ምርጫዎ ምንም ይሁን ምን፣ ልክ እንደ ስማችን የቡና ተዓምር የሚያስታውስ፣ ቀኑን ሙሉ ሙሉ ንቃትና ደስታን የሚሰጥ ድንቅ ጣዕም ይዘንላችሁ ቀርበናል! ✨

​🌟 ARIF COFFEE IN FRONT OF DURAME NOC🌟

➾​እኛ ጋር ሲመጡ ዝም ብለው ቡና አይጠጡም፤ እውነተኛ የኢትዮጵያ ቡናን መዓዛ በጥበብ ተቀምሞ ያጣጥማሉ!

➾​🥛 ማኪያቶ፦ የሚማርኩበት፣ በጣዕሙ የሚመሰጡበትና በልዩ ጥበብ የተዘጋጀ።
​🌟 የቡና ጥራት፦ በጥንቃቄ የተመረጡ እና በባለሙያ የተቆሉ ምርጥ የከምባታ ቡና ፍሬዎች።

➾​☕️ እውነተኛ ጣዕም፦ በአረፋው ውበት የሚማርኩበት ወደር የሌለው መዓዛ እና ድንቅ የቡና ምስጢር።

➾​🌿 ምቹ ድባብ፦ ከጓደኛ ጋር ለመጨዋወት፣ ስራን በተረጋጋ መንፈስ ለመስራት ወይም ፍፁም ለማንበብ ማራኪ።

​🥰 ኑ፣ ራሳችሁን በምርጥ የቡና ጣዕም ሸልሙ! ጣዕሙን ያጣጥሙ!👌

​📍 አድራሻችን፦ [ዱራሜ ከተማ NOC ፊትለፊት እንገኛለን]

አሪፍ ቡና ☕ በጣም አሪፍ👌🤎
📞 ስልክ ቁጥር፦ +251934429308/+251932514723

እግርኳስ ስፖርት ይህ  ነው  🙏ዮሲ🙏  Yoseph Fikremariam የአንተ አክባሪ ነኝ🙏🙏 ሌሎችም በልቤ አላችሁ እናመሰግናለን ።ስፖርት ሰዎችን አንድ የሚያደርግ እንጂ ለልዩነት ወይም ለግ...
26/05/2026

እግርኳስ ስፖርት ይህ ነው 🙏ዮሲ🙏 Yoseph Fikremariam የአንተ አክባሪ ነኝ🙏🙏 ሌሎችም በልቤ አላችሁ እናመሰግናለን ።

ስፖርት ሰዎችን አንድ የሚያደርግ እንጂ ለልዩነት ወይም ለግጭት ምክንያት ሊሆን አይገባም።

ስፖርት ማለት ፍቅር፣ አንድነት እና ሰላም ነው። ከመዝናኛ ባለፈ የተለያዩ ማህበረሰቦችን፣ አገሮችን እና ሰዎችን የሚያስተሳስር ታላቅ ኃይል አለው።

ሀይሌ አለሙ ነኝ ከ ዱራሜ
sport +ሰው

 ።
26/05/2026

 #በዚህ ዓለም ውስጥ ካሉት ታላላቅ በረከቶች መካከል አንዱ በምንም ነገር ላይ ሊተማመኑባቸው የሚችሉ እውነተኛ ጓደኞች ማግኘት ነው።  #ሁለት በማግኘቴ እግ/ርን አመሰግናለዉ ከአስር አመታት ...
25/05/2026

#በዚህ ዓለም ውስጥ ካሉት ታላላቅ በረከቶች መካከል አንዱ በምንም ነገር ላይ ሊተማመኑባቸው የሚችሉ እውነተኛ ጓደኞች ማግኘት ነው።

#ሁለት በማግኘቴ እግ/ርን አመሰግናለዉ ከአስር አመታት በላይ በወንድማማችነት አሳልፈናል። በእያንዳንዱ ወቅቶች ከእኔ ጋር ነበሩ እና እንደዚህ አይነት ጓደኝነት ብርቅ እና በዋጋ ሊተመን የማይችል ነው።

#እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው በጠንካራ እና በእውነተኛ ጓደኛ ይባርክ - በአስቸጋሪ ጊዜ ከእናንተ ጋር የሚቆሙ፣ በመልካም ጊዜ ከእናንተ ጋር የሚደሰቱ እና በዚህ ሁሉ ታማኝ ሆነዉ የሚቆዩ እውነተኛ ጓደኛ ይስጣቹ።

Address

Community
Durame

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከምባታ Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share