Humanitarian and Social Services Unit

Humanitarian and Social Services Unit Humanitarian and social service unit (HASSU)
Is Non Governmental Organization

04/04/2026
Support Group and Medication Assistance for  ’s Disease in Durame TownLast week, PPSOE conducted the final Parkinson’s d...
04/02/2026

Support Group and Medication Assistance for ’s Disease in Durame Town

Last week, PPSOE conducted the final Parkinson’s disease support group session for 2025 in . During the session, patients shared their experiences with one another, and caregivers also participated by sharing their experiences. In addition to experience sharing, PPSOE provided cash support to help patients purchase medication for one month.

The Durame support group is part of the Project and Parkinson Africa. PPSOE extends its sincere gratitude to TrAPCaf and for their continued support.

Parkinson Patients Support Organization-Ethiopia

08/11/2025

ለሚመለከተዉ ሁሉ
የዶ/ር ቦ/ገ/መ/አ/ሆ ጤና ባለሙየዎች የትረፍ ሰአት ክፍያ ጥያቄን በተመለከተ

መንግስት የጤና ባለሙያዉ በሀገረ ደረጃ ያቀርብ የነበረዉ ጥያቄ ተገቢነት ያለዉና ሀገረዊ ነባረዊ ማህበረሰባዊና ኢኮኖሚየዊ እዉነታን መነሻ ያረገና ያገናዘበ ተገቢ ጥያቄ መሆኑን በመረዳትና ለጉዳዩ ተገቢዉን ትኩረተ በመቸር ከፖሊሲ ማሻሸያ ጀምሮ ለጤና ባለሙየዉ ጥያቄ ተገቢዉን ምላሽ የሚሰጡ ዉሳኔዎቸሁን በማሰተላለፍና እረምጃዎችን በመዉሰድ መጠነ ሰፊ ማሰትካከያና ማሻሸያ በማድረግ ላይ መሆኑ የታዎቃል፡፡

የዚሁ ማሻሸያ አካል የሆነዉ የደሞዝ ጭማሪና ማሻሸያ ከመስከረም ወር ጀምሮ የደሞዝ ማሻሸየዉ ለመንግስት ሰረተኛዉ እንዲከፈል ዉሳኔ በማስተላለፍ ለዚሁ የደሞዝ ጭማረ መሸፈኛ የሚሆን ተጨማረ በጀት በሚንሰተሮች ምክረ ቤት ለህዝብ ተወካየች ምክረ ቤት ቀርቦ በሙሉ የጸድቀ ሲሆን ክልሎች በደንቡና መመረየዉ መሰረት ከመስከረም ወር ጀምሮ በሀገር ደረጃ ተግባራዊ እንዲየረጉም አቅጣጫ መቀመጡ የታወቃል፡፡

በዚሁ መሰረት የሆሰፒታሉ ሰረተኞች ማህበረሰባቸዉን በፍጹም ሙያዊ ስነ ምግር የሚጠበቅባቸዉን ሙየዊ ግዴታቸዉን በመወጣት ያገለገሉብትን የትረፍ ሰአት ክፍያ ሰረተዉ ቢየስግቡም ተገቢዉ ማብራሪያ ሳየሰጣቸዉና በቀጣይነተ ለመብታቸዉ መከበር መተማመኛ የሚሆን ህገዊ የዉሳኔ ደብደቤ ሳየደረሳቸዉ ኢነፎረማል በሆነ መንገድና ትእዘዝ እንዲቀር ተደርጉል፡፡ይህ ዉሳኔ በመሰረቱ ምንም አይነት ህገዊ መሰረት የሌለዉና የሲቪለ ሰረቪስን ደንብና መመርያን ያልተከተለና የጣሰ ህግ ወጥ ተግባረ መሆኑ ሊታወቅና ሊሰመረበት የገባል፡፡

ሰራተኛዉ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተግባረዊ በመደረግ ላይ ባለዉ አዲሱ ደሞዝ ማሻሸየ መሰረት በደረሰዉ ህጋዊ የደሞዝ ማሻሸየ ደብዳቤን መነሻ አድርጎ አገልግሎት የሰጠበትን የትረፍ ሰአት ክፍያ ስሌት በቀድሞ የደሞዝ ስኬል መሰረት ዳግም እንዲሰራ የተደረገበትን ኢፍትሃዊና ህጋዊ መሰረት የሌለዉ ዉሳኔን በተመለከተ ተገቢዉ ማስተካከየ እንዲደረገበትና ሰረተኛዉ በሲቪል ሰረቪስ መመረያና ደንብ መሰረት የተረጋገጠለት ህገ መንግሰታዊ መብቱ እነዲከበረለት ጥየቄዉን ለሚመለከተዉ ባደለድረሻ አካል ሁሉንም የአስተዳደረና የአሰረረ እረከኖችን ጠብቆ እየቀረበ የሚጠበቅበትን ሙየዊ ግዴታና ማህበረሰባዊ ሃላፊነት እየተወጣ በስረ ገበታዉ በመገኘት ሙየዊ ግዴታዉን ሃላፊነቱን እስካሁን ድረስ በመወጣት ማህበረሰቡን በማገልገል ላይ የይገኛል፡፡

የትረፍ ሰአት ክፍያ የጤና ባለሙያዉ የተሰማረበት የጤና ሙያና የስራ መስክ በባህረዉ ሊያስከትልና ሊያደረስ የሚችለዉን ተጉዳኝ የጤና ጉዳትና አክል ተቀብሎና አምኖበት ራሱን መስዋእት በማድረግ ከራሱ ጀምሮ የቤተሰቡን ሕይወትና ጤና ለተለያየ እሰከ ህይወት መስዋትነት ለሚያደረሱና ለሚየስከፍሉ ተጉዳኝ የጤና እክሎች ተጋላጭ በማድረግ ያለበቂ እረፍትና እንቅልፍ በብዙ ድካም ሰረቶና ለፍቶ ባለዉ እዉቀት ጉልበትና ጊዜ ማህበረሰቡን በማገልገል የሚየግኘዉ ደምና ወዙ የሆነ የደሞዙ አንድ አካል እነጂ በልዩነት የሚከፈልዉና የሚከበረለት ጠቅማጥቅም እንዳልሆን ሁሉም ዉሳኔ ሰጪ ባለድረሻ አካላት ሊያዉቁ ሊረዱና ሊገነዘቡ ዘንድ የገባል፡፡

ጉዳየ ተገቢዉ ትኩረት ተችሮት የጤና ባለሙያዉ መብት እንዲከበረና አፋጣኝ ምላሽና መፍተሄ እንዲበጅለት እየጠየቅን ይህ ተግባራዊ የማይደረግ ከሆነ ከህዳረ 6 20 180 ዓ.ም ጀምሮ የጤና ባለሙየዉ የትረፍ ሰአት ስራ ለመስራት የማይገደድ መሆኑን እያሳዎቅን ከዚህ ቀደም ላለፉት ሁለት ወረት የሰራንበት የትፍ ሰአት በተቀመጠዉ የ 2.50 ብዜት ስሌት መሰረት ክፍያዉ እንዲፈጸምለትና መብቱ እንዲከበረለት

17/10/2025
15/10/2025

የተከበራችሁ የ HASSU (Humanitarian & Social Service Unit) አባላት እና የዶ/ር ቦ/ገ/መ/አ/ሆስፒታል ማህበረሰብ : የሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር አባላት: በዱራሜ ከተማ እና አከባቢው ለምትገኙ ተማሪዎች እና በጎ አድራጊ ወጣቶች ልባዊ ሰላምታችን ይድረሳችሁ እያልን ደም ህይወት ነው ህይወትን ለማስቀጠል ደም ለሚያስፈልገቸው ወገኖቻችን ደም እንለግስ ህይወት እናድን::
አሁን ባለዉ ወቅታዊ የክረምት ሁኔታ ከባድ የደም እጥረት ስላለ ሁላችንም ተረባርበን እጥረቱን እንቀንስ::

በዚህም መሠረት ሀሙስ ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም HASSU (Humanitarian & Social Service Unit) እና ከሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር ጋር በመተባበር ይፋዊ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ስለተዘጋጀ በከተማችን እና በዞናችን እንዲሁም በተለያየ ስፍራ የምትገኙ እና ይህንን መልእክት የምትሰሙ ሁላችሁም ሀሙስ ዕለት ከእኛ ጋር ሆናችሁ ደም በመለገስ ህይወት ታድኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

📢📢... ያስተውሉ
በማህበር ተደራጅተው ለመለገስ ለሚመጡ ትራንስፖርት አዘጋጅተናል ከርሶ የሚጠበቀው ከታች ባስቀመጥነው ስልክ መደወል ብቻ ነው
ቀን:- በ06/2/2018 ዓ.ም ዕለተ ሀሙስ
ሰዓት:- ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30
ቦታ:- ዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰብያ አጠቃላይ ሆስፒታል ዱራሜ
📞0965503436
📞 0916276324
መልካምነት ይከፍላል

የተከበራችሁ የHASSU   አባላት , የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች እና የዱራሜ ከተማ ነዋሪዎች እንድሁም በአዲስአበባ እና ከሀገር ውጪ ሆናችው በሀሳባችው እና ...
23/09/2025

የተከበራችሁ የHASSU አባላት , የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ
መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ሰራተኞች እና የዱራሜ ከተማ ነዋሪዎች እንድሁም በአዲስአበባ እና ከሀገር ውጪ ሆናችው በሀሳባችው እና በገንዘብ የምታግዙን እህት ወንድሞቻችን በናንተ ድጋፍ በብዙ መከራ እና ጭንቀት ውስጥ ላሉ የኑሮ ሁኔታ ትምህርትን ቅንጦት ለሆነባቸው 155 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሳቁስ እና ንፅህና መጠበቂያ ድጋፊ ተደርጓል ሁላችሁንም እናመሰግናለን
መልካምነት ይክፈልልን::

Address

Durame

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Humanitarian and Social Services Unit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Humanitarian and Social Services Unit:

Share