16/10/2025
ውድ ደም ለጋሾች በውድ ደማችሁ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ሕይወት ስለታደጋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
በዛሬው ዕለት በተካሄደው የደም ልገሳ መርሃግብር ከ29 በላይ ዩኒት ደም መሰብሰብ ተችሏል። ለመርሃግብሩ መሳካት በየደረጃው የድርሻችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ አካላት በሙሉ በማህበሩና በተጠቃሚዎች ስም ምስጋናችን ልባዊ ነው።
ደም ሕይወት ነው!
በጎነትን በፍቅር!
ሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር