28/09/2024
የተወደዳችሁ የራይዝ-አፕ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ!
ዛሬ በእናንተ በዉድ ቤተሰቦቻችን መልካምነት ምክንያት ለ15 አቅመ ደካማ ቤተሰብ ለበዓል ይሆናቸዉ ዘንድ የዘይት እና ዱቄት ድጋፍ አድርገናል።
የእናቶቻችን ምርቃት ለሁላችሁም በያላችሁበት ይድረሳችሁ!
እናመሰግናለን!
መልካምነቱ አሁንም ይቀጥላል