አብዲ ቦሩ የመ/ተ/አ/ፓ/ኃ/የተ/ህ ስራ ማህበር /Abdi boru

  • Home
  • Ethiopia
  • Dire Dawa
  • አብዲ ቦሩ የመ/ተ/አ/ፓ/ኃ/የተ/ህ ስራ ማህበር /Abdi boru

አብዲ ቦሩ የመ/ተ/አ/ፓ/ኃ/የተ/ህ ስራ ማህበር /Abdi boru Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አብዲ ቦሩ የመ/ተ/አ/ፓ/ኃ/የተ/ህ ስራ ማህበር /Abdi boru, Youth Organization, Dire Dawa.

28/12/2025

ስለመጣችሁ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

አብዲ ቦሩ የመ/ተ/ፓ/ኋ/የተ/ህ ስራ ማህበር ከመልካ ጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ ጋር በመተባበር ለቁልቢ ገብርኤል እንግዶች አቀባበል አደረገ።ታህሳስ 19/2018 ዓ.ም ለቁልቢ ገብርኤል አመታዊ ክብረ...
28/12/2025

አብዲ ቦሩ የመ/ተ/ፓ/ኋ/የተ/ህ ስራ ማህበር ከመልካ ጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ ጋር በመተባበር ለቁልቢ ገብርኤል እንግዶች አቀባበል አደረገ።

ታህሳስ 19/2018 ዓ.ም ለቁልቢ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ከአዲስ አበባ ድሬደዋ ለመጡት እንግዶች አብዲ ቦሩ የመ/ተ/ፓ/ኋ/የተ/ህ ስራ ማህበር ከመልካ ጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ ጋር በመተባበር በተለያዮ ፕሮግራሞች አቀባበል አደረገላቸው።
በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የመልካ ጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ም/ኮማንደር ሻምበል ተካኝ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት በማስተላለፍ " እንግዶች በሰላም መጥተው በመላም እንዲመለሱ ፖሊስ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በመሆን በንቃት ይጠብቃል" ብለዋል። አዛዡ አክለውም ፕሮግራሙን ላዘጋጁት የአብዲ ቦሩ ማህበር አባላትም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።በተጨማሪም በጣቢያው የወንጀል መከላከል ኋላፊ ዋና ኢ/ር ጀማል ኡስማን እና የአብዲቦሩ ማህበር ሊቀ መንበር ወጣት ሀይደር ከድር የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እና የሀገራችንን ከፍታ የሚጨምርበት እንዲሆን ምኞታቸውን ገልፀዋል።

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አብዲ ቦሩ የመ/ተ/አ/ፓ/ኃ/የተ/ህ ስራ ማህበር /Abdi boru posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share