YASD - Youth Action for Sustainable Development

YASD - Youth Action for Sustainable Development Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from YASD - Youth Action for Sustainable Development, Nonprofit Organization, Sabiyan Madeya Harun building Besides Etenu Dinch, Dire Dawa.

በቅርቡ ይጠብቁን..!!
21/08/2025

በቅርቡ ይጠብቁን..!!

ዩዝ አክሽን ፎር ሲስቴንብል ዴቬሎፕመንት የበጎ አደራጎት ማሕበር የመስራች ጉባኤውን አካሔደ ። #መጋቢት 8/2017 ዓ.ምበከፍታ የተቀናጀ የወጣቶች ፕሮጀክት አማካኝነት የተመሰረተው የድሬዳዋ ...
20/03/2025

ዩዝ አክሽን ፎር ሲስቴንብል ዴቬሎፕመንት የበጎ አደራጎት ማሕበር የመስራች ጉባኤውን አካሔደ ።

#መጋቢት 8/2017 ዓ.ም

በከፍታ የተቀናጀ የወጣቶች ፕሮጀክት አማካኝነት የተመሰረተው የድሬዳዋ ከፍታ የወጣቶች ጥምረት ባለፉት ሶስት አመታት ከፍታ ፕሮጀክት ድጋፍ እያደረገለት የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን ሲያከናውን የነበረ ሲሆን በአሁን ሰዓት በሲቪክ ማሕበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የበጎ አድራጎት ማሕበራት ማደራጃ አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ለመደራጀት የሚያስችለውን የመስራች ጉባኤ በትላንትናው እለት አካሒዷል ።
ጉባኤው በአጀዳነት ከተወያየባቸው ጉዳዮች መካከል የበጎ አድራጎቱ ማሕበር የመጠሪያ ስያሜ አንዱ ሲሆን ዩዝ አክሽን ፎር ሴስተንኤብል ዴቬሎፕመንት እንዲሆን ጉባኤው ወስኗል ።

በተጨማሪ ጉባኤው የማሕበሩ ሰብሳቢ ፣ ም/ሰብሳቢ ፣ ፀሐፊ ፣ የስራ አመራር ቦርድ አባላት እና ኦዲተር ምርጫ ያካሔደ ሲሆን በበጎ አድራጎት ማሕበራት ማደራጃ አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት አስፈላጊውን ዶክመቶች በሟሟላት ሕጋዊ ሰውነት ለመላበስ በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል ።

መጋቢት 8/2017 YA4SA

Address

Sabiyan Madeya Harun Building Besides Etenu Dinch
Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when YASD - Youth Action for Sustainable Development posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to YASD - Youth Action for Sustainable Development:

Share