Merkezel Burhan School - መርከዘል ቡርሃን ት/ቤት Dessie , Ethiopia

  • Home
  • Ethiopia
  • Dessie
  • Merkezel Burhan School - መርከዘል ቡርሃን ት/ቤት Dessie , Ethiopia

Merkezel Burhan School - መርከዘል ቡርሃን ት/ቤት Dessie , Ethiopia Merkezel Burhan School ~ Dessie, Ethiopia

መርከዘል ቡርሃን አፀደ ህፃናት አጠቃላይ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት***********************Merkezel Burhan Kindergarten General Primary and Seconda...
15/09/2025

መርከዘል ቡርሃን አፀደ ህፃናት አጠቃላይ 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
***********************
Merkezel Burhan Kindergarten General Primary and Secondary School
***********************
Telegram :-
https://t.me/merkezelburhanschool
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
"መርከዘል ቡርሀን ት/ቤት"
ደሴ / ኢትዮጵያ

2017 Academic Year Grade 6️⃣th Regional Exam Result========በጣም ደስ የሚል ዜና  እንኳን ደስ ያለን አልሃምዱሊላህ ሁሉም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ50 በላይ...
04/08/2025

2017 Academic Year Grade 6️⃣th Regional Exam Result
========
በጣም ደስ የሚል ዜና እንኳን ደስ ያለን አልሃምዱሊላህ ሁሉም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ50 በላይ በማምጣት ወደ 7ኛ ክፍል ተዛውረዋል ።
==========
Congratulation
⭐️ የመርከዘል ቡርሃን ት/ቤት የ6️⃣ኛ ክፍል ተማሪዎች የክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ⭐️

👉 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 1️⃣0️⃣3️⃣

🏅 50% እና በላይ ያመጡ 1️⃣0️⃣3️⃣ 100%

🥉75% እና በላይ ያስመዘገቡ 7️⃣0️⃣ 67.96%

🥈 85% እና በላይ ያስመዘገቡ 3️⃣5️⃣ 33.98%

🥇 90% እና በላይ ያስመዘገቡ 1️⃣0️⃣ 9.7 %
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ዉጤት በማስመዝገብ ሁሉም ተማሪዎቻችን ወደ ቀጣዩ ክፍል መዛወር ችለዋል
በድጋሜ እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ

Check out Merkezel Burhan School’s video.

03/08/2025

2017 Academic Year Grade 6️⃣th Regional Exam Result
========
በጣም ደስ የሚል ዜና እንኳን ደስ ያለን አልሃምዱሊላህ ሁሉም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ50 በላይ በማምጣት ወደ 7ኛ ክፍል ተዛውረዋል ።
==========
Congratulation
⭐️ የመርከዘል ቡርሃን ት/ቤት የ6️⃣ኛ ክፍል ተማሪዎች የክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ⭐️

👉 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 1️⃣0️⃣3️⃣

🏅 50% እና በላይ ያመጡ 1️⃣0️⃣3️⃣ 100%

🥉75% እና በላይ ያስመዘገቡ 7️⃣0️⃣ 67.96%

🥈 85% እና በላይ ያስመዘገቡ 3️⃣5️⃣ 33.98%

🥇 90% እና በላይ ያስመዘገቡ 1️⃣0️⃣ 9.7 %
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ዉጤት በማስመዝገብ ሁሉም ተማሪዎቻችን ወደ ቀጣዩ ክፍል መዛወር ችለዋል
በድጋሜ እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ

የአማራ ክልል  ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! (Amhara region's  ) በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈ...
03/08/2025

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!
(Amhara region's )

በቀለም ሜዳ ቴክኖሎጂስ የበለጸገውን ዘርፈ ብዙ እና ሁለገብ የፈተና እርማት እና ማስተዳደሪያ ሲስተም (EMaCS Ministry) በመጠቀም ከተማሪዎች ምዝገባ እስከ ውጤት መግለጫ ካርድ (ሰርቲፊኬት) ዝግጅት ድረስ ያለውን ሂደት በዚሁ የዲጂታል አገልግሎት እያከናወነ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ቢሮው የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ውጤት ይፋ ማድረጉን አሳውቋል።
በመሆኑም ተፈታኝ ተማሪዎች በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ (Web browser Application) ላይ
👉 https://amhara6.ministry.et የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
👉ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ (form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት “ዉጤት ይመልከቱ (Check Your Result)” የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

🎯 ማስታወሻ፡- በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡

Check out Merkezel Burhan School’s post.

27/07/2025

2017 Academic Year Grade 8th Regional Exam Result
========
Congratulation
⭐️ የመርከዘል ቡርሃን ት/ቤት የ8ኛ ክፍል የተማሪዎች የክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ⭐️

👉 የተፈተኑ ተማሪዎች ብዛት 1️⃣0️⃣9️⃣

🏅 50% እና በላይ ያመጡ 1️⃣0️⃣9️⃣ 100%

🥉75% እና በላይ ያስመዘገቡ 9️⃣7️⃣ 88.99%

🥈 85% እና በላይ ያስመዘገቡ 4️⃣2️⃣ 38.5%

🥇 90% እና በላይ ያስመዘገቡ 9️⃣ 8.26 %
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ዉጤት በማስመዝገብ ሁሉም ተማሪዎቻችን ወደቀጣዩ ክፍል መዛወር ችለዋል
በድጋሜ እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ

በአማራ ክልል የ2017ዓ.ም 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይፋ ሆነ‼️*ሐምሌ 20/2017(ትምህርት ቢሮ)በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የተፈተናችሁ ተማሪ...
27/07/2025

በአማራ ክልል የ2017ዓ.ም 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይፋ ሆነ‼️
*
ሐምሌ 20/2017(ትምህርት ቢሮ)
በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፈተናው በአጭር ጊዜ ውስጥ በቴክኖሎጅ በመታገዝ እርማቱ ተካሂዶ ይፋ ሆኗል።

ተማሪዎችም ከታች በተቀመጡት በሁለት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን

➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/ #/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
3)👉ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

❷ በተጨማሪም 👉 በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ

👉start የሚለውን ይጫኑ!
👉በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
👉ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
👉በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ

➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/ #/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና
የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3)👉 የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
4)👉 ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
5)👉በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

🎯 ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡
ሃምሌ 20/2017 ዓ.ም
ትምህርት ቢሮ

#ትምህርትለትውልድ

Check out Merkezel Burhan School’s post.

የት/ቤታችን የ 2017 የት/ት ዘመን ምረቃ ፕሮግራም
06/07/2025

የት/ቤታችን የ 2017 የት/ት ዘመን ምረቃ ፕሮግራም

Watch, follow, and discover more trending content.

የት/ቤታችን የ 2017 የት/ት ዘመን ምረቃ ፕሮግራም
06/07/2025

የት/ቤታችን የ 2017 የት/ት ዘመን ምረቃ ፕሮግራም

Check out Merkezel Burhan School’s video.

06/07/2025

Check out Merkezel Burhan School’s video.

የዛሬ ዉሎዋችን እንዲህ ድምቅ ያለ ነበር ዝርዝሩን እንመጣበታለን
06/07/2025

የዛሬ ዉሎዋችን እንዲህ ድምቅ ያለ ነበር
ዝርዝሩን እንመጣበታለን

Address

0000 Banbawuha
Dessie

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 13:00

Telephone

+251331117339

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merkezel Burhan School - መርከዘል ቡርሃን ት/ቤት Dessie , Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Merkezel Burhan School - መርከዘል ቡርሃን ት/ቤት Dessie , Ethiopia:

Share