ወሎ መጅሊስ/Wollo Mejilis Org

ወሎ መጅሊስ/Wollo Mejilis Org Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ወሎ መጅሊስ/Wollo Mejilis Org, Nonprofit Organization, Dessie.

02/04/2025

ሰሞኑን ስለ ደሴ ኢድ ሶላትም ሆነ ሌሎች ነገሮች በማህበራዊ ሚድያ የሚራገቡት ሆነ ተብሎ የደሴን ሰላም ለመንሳትና አብሮነቱን ለመናድ እንደሆነ ተገንዝበናል።ይህ የደሴን ሙስሊም እንደማይወክል ልናውቅ ይገባል

መንግስት  በቅርቡ በወንድማችን አሰቃቂ የተጠና ግድያ ላይ የደረሰበትን የምርመራ ውጤት ያሳውቃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።አላህ በዚህ መልካም ልጅ ይህን ድርጊት የፈፀመውን አሳብዶ ያሳየን።መ...
22/10/2024

መንግስት በቅርቡ በወንድማችን አሰቃቂ የተጠና ግድያ ላይ የደረሰበትን የምርመራ ውጤት ያሳውቃል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
አላህ በዚህ መልካም ልጅ ይህን ድርጊት የፈፀመውን አሳብዶ ያሳየን።
መንግስት ይህን ጉዳይ በአግባቡ መርምሮ ወንጀለኛውን ማውጣት ካልቻለ ሁሉም በመንግስት ላይ ያለው አመኔታ ያበቃል።

የዳኛ ሙልጌታ ከበደ አሰቃቂ ግድያ በገለተኛ አካል እንዲጣራ ተጠየቀ‼️🔸🔹🔸     🔹🔸🔹🔸   🔹🔸🔹ሆራይዘን ሚዲያ ጥቅምት 7/17የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፤ ደቡብ ወሎ የደሴ ከተማ ፍ/ቤ...
17/10/2024

የዳኛ ሙልጌታ ከበደ አሰቃቂ ግድያ በገለተኛ አካል እንዲጣራ ተጠየቀ‼️
🔸🔹🔸 🔹🔸🔹🔸 🔹🔸🔹

ሆራይዘን ሚዲያ
ጥቅምት 7/17

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፤ ደቡብ ወሎ የደሴ ከተማ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ሙሉጌታ ከበደ አሰቃቂ ግድያ በገለተኛ አካል እንዲጣራ ተጠየቀ‼️

የደሴ ከተማ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ሙሉጌታ ከበደ መኪናቸው ላይ በተጠመደ ቦምብ ህይወታቸው ማለፉ ይታወቃል::



ከቀናት በፊት አመሻሽ ላይ ከሹፌራቸው ጋር እየተጓዙ ደሴ ቧንቧ ውሃ ተስፍ ድርጅት ት/ቤት ሲደርሱ መኪናቸው ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ ነው የፍ/ቤት ፕሬዘዳንቱ ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ የተቀጠፈው:: የአቶ ሙሉጌታ ሹፌር ከጥቃቱ የተረፈ ሲሆን ከሰመመኑ ሲነቃ ለፖሊስ መረጃ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

በመሆኑም ከግድያው ውስብስብነት አንፃር የዳኛ ሙልጌታ ከበደ አሰቃቂ ግድያ በገለተኛ አካል እንዲጣራ የተጠየቀው::

አቶ ሙሉጌታ ከ2008 ጀምሮ በዳኝነት እና በፍ/ቤት አመራርነት ሲያገለግሉ በነበረበት ወቅት በሕዝብ የሚወደዱ ፣ ሌት ተቀን የሚሰሩ ፤ ትጉህ ፣ የተመደቡበትን ፍ/ቤት የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ በእጅጉ የቀየሩ እና ተስፋ የተጣለባቸው ጠንካራና ባለ ራዕይ አመራር እንደነበሩ የባልድረቦቻቸው ምስክርነት ያስረዳል::

አቶ ሙሉጌታ የ 35 ዓመት ወጣት እና የሁለት ልጆች አባት ሲሆኑ ባለቤታቸዉ ደግሞ ሦስተኛ ልጃቸዉን ነፍሰ-ጡር እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል::

Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
Jawar Mohammed ዐብዱልጀሊል ሸኽ ዐሊ ካሳ/ Abduljelil Ali
Horizon Podcast Horizon Media Group

ምርመራ እንድደረግበት እንጠይቃለን! እንጠረጥረዋለን።===ከዚህ በታች ያለው የወሱ ሙሀመድ ፖስት መረጃ ለመደበቅ ሆም ተብሎ የተቀናበረ ነው።1ኛ ከዚህ ሰውዬ በፊት መንም ስለ ሞቱ መግለጫ አል...
15/10/2024

ምርመራ እንድደረግበት እንጠይቃለን! እንጠረጥረዋለን።
===
ከዚህ በታች ያለው የወሱ ሙሀመድ ፖስት መረጃ ለመደበቅ ሆም ተብሎ የተቀናበረ ነው።

1ኛ ከዚህ ሰውዬ በፊት መንም ስለ ሞቱ መግለጫ አልሰጠም።የመንግስት አካልም ሆነ በየትኛውም ቤሮ ገፅ አልተለቀቀም።ሀታ ግለሰቦች እንኳ ፖስት አላደረጉም ነበ

2ኛ የፀጥታ ሀይል ባደረሰኝ መረጃ ያለው ውሸት ነው።እሱ ፖስት ሲያደርግ የፀጥታ ሀይሎች ገነ ምን እንደሁ አላጠሩም እኛው ጋር ሆስፒታል ነበሩ።

3ኛ ግድያው መኪናው ላይ ተጠምዶ ምናምን ሚለው ወደ ሌላ አገር ሄዶ ሲንቀሳቀስ ፋኖ እንደገደለው ለመስመሰል የታሰበ ነው።

4ኛ ስለ ቦንቡ በግልፅ ይጠመድ ይወርወር የሚያውቀው የለም በሰአቱ።

ስለዚህ ይህን ሰውዬ መረጃውን ከየት እንዳመጣው ፖሊስ እንዳጣራልን እንጠይቃለን!!

በቀብር ሽኝቱ ላይ መልዕክት ተላልፏል።ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን! (እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን)  ሸር~~~~~~~~~~~~~~~~~~~የደሴ ከተማ ፍ/ቤቶች የዳኞች ሰብሳቢ ...
15/10/2024

በቀብር ሽኝቱ ላይ መልዕክት ተላልፏል።

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን! (እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን) ሸር
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
የደሴ ከተማ ፍ/ቤቶች የዳኞች ሰብሳቢ የነበረው ወንድማችን ሙሉጌታ ከበደ ትናንት ሰኞ ጥቅምት 4/2017 ምሽት ላይ ወደ ቤቱ እየገባ ሳለ መኪናው ላይ የተጠመደ ቦንብ ፈንድቶ ህይቱ ማለፉ ይታወቃል።
በዛሬው እለት የደሴ ሙስሊም በተገኘበት በደወይ ሜዳ መስጅድ ሶላተል ጀናዘ ተሰግዶ በዛው በደወይ ሜዳ መቃብር የሸኝቷል።

በቀብሩ ላይ ከመጅሊስ አመራሮች ወንድሞች ለህዝበ ሙስሊሙ መልዕክት ያስተለፉ ሲሆን ግድያው በተቀናበረና በተጠና ሁኔታ የረፈፀመ፣እንደሁም በአንድ ግለሰብ ላይ ሳይሆን በመላው የደሴ ሙስሊም ላይ የተደረገ እንደሆነ ይህንንም እስከጫፍ ድረስ ተከታትሎ ገዳዮቹን ለህግ እንደሚያገርብ ተናግሯል።በተጨማሪም ሁሉም አካል ገዳዮቹ እንድያዙ መረጃ በማሰባሰብና በማጋለጥ የበኩሉን ድርሻ እንደሚወጣ መልዕክቱ ተላልፏል

ህዝበ ሙስሊሙ ንደቱንና ቁጭቱን አፍኖ አደቡን ጠብቆ ቀብሮ ተመልሷል።

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን!
ለመላው ቤተሰቡ፣ለጓደኞቹና ለሚያውቁት ሁሉ አላህ ሶብሩብ እንድሰጥ ዱአችን ነው

ወንድማችን በዛሬው ዕለት በደሴ ከተማ ደወይ ሜዳ መቃብር ብዙ ወንድሞች በደንቡ መሰረት ሶላተል ጀናዛ ሰግደው ሸኝተውታል!

ሶላተል ጀናዛ ዛሬ 4:00 ላይ በደወይ ሜዳ መስጅድ ይሰገዳል!!ለደሴ ከተማ ሙስሊም በሙሉ፦ ወንድማችን 4:00 ላይ  #ደወሜዳ መስጅድ ሶላተል ጀናዛ ሰግደን  እዛው ደወይ ሜዳ ከሚገኘው የሙስ...
15/10/2024

ሶላተል ጀናዛ ዛሬ 4:00 ላይ በደወይ ሜዳ መስጅድ ይሰገዳል!!

ለደሴ ከተማ ሙስሊም በሙሉ፦

ወንድማችን 4:00 ላይ #ደወሜዳ መስጅድ ሶላተል ጀናዛ ሰግደን እዛው ደወይ ሜዳ ከሚገኘው የሙስሊሞች መቃብር እንሸኛዋለን።
ወንድማችሁን መሸኘት የምትፈልጉ ደወይ ሜዳ መስጅድ በመገኘት እንድትሸኙት አደራ

ደሴአሰላሙአለየወኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁየልጃችን የቀብር ሽኝት ዛሬውኑ የሚፈፀም ይሆናል።ሁሉም የደሴ ሙስሊም በቀብር ሽኝቱ ላይ ተገኝቶ ኢስላማዉ ግደታውን መወጣተ አለበት
15/10/2024

ደሴ
አሰላሙአለየወኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

የልጃችን የቀብር ሽኝት ዛሬውኑ የሚፈፀም ይሆናል።ሁሉም የደሴ ሙስሊም በቀብር ሽኝቱ ላይ ተገኝቶ ኢስላማዉ ግደታውን መወጣተ አለበት

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን😢ልጃችንን በአሳዛኝ ግድያ አጥተነዋል።ሙሉጌታ ትናንት ሰኞ ማታ ቤቱ ሊገባ ሲል በሩ ላይ ነው ተመቶ የተገደለው።ይህ ጉዳይ በልጆቻችን ላይ በተደጋጋሚ ተሞከሮ የከሸ...
15/10/2024

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን😢

ልጃችንን በአሳዛኝ ግድያ አጥተነዋል።

ሙሉጌታ ትናንት ሰኞ ማታ ቤቱ ሊገባ ሲል በሩ ላይ ነው ተመቶ የተገደለው።
ይህ ጉዳይ በልጆቻችን ላይ በተደጋጋሚ ተሞከሮ የከሸፈ ሲሆን ዛሬ የህዝብ ጠበቃ የሆነውን ልጅ አሳጥቶናል።ከዚህ ጉዳይ ጀርባ ዋና ተዋናይ ማን ማን እንደሆነ እናውቃለን።

የደሴ ሙስሊም ጉዳዩን በደንብ መከታተልና በቀብር ሽኝቱም ላይ በነቂስ ወጥቶ መሸኘት አለበት።ዛሬውኑ ይሸኛል።ቦታውን የምናሳውቅ ይሆናል።በቀብር ሽኝቱ ላይ መገኘት ኢስላማዊ ግደታችንም ነው
የዚህ ወጣት ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም ኢንሻ አላህ
ልጃችንን አላህ ይማረው!

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወሎ መጅሊስ/Wollo Mejilis Org posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share