luqman ሉቅማን

luqman ሉቅማን የሉቅማን ሀገር አቀፍ ማህበር ቤተሰብ ይሁኑ

የማይረሳውየግፍታሪክ
11/10/2025

የማይረሳውየግፍታሪክ

250,000 ፍልስጤማውያን እንደተገደሉ የተገመተበት የዘር ማጥፋት ወንጀል

ነጃሺ ቲቪ መስከረም 29 / 2018

ሁለተኛ አመቱን የደፈነው የጋዛ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሲጠቃለል በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ትልቁ የግፍ ታሪክ ሆኖ ተመዝግቧል። በጋዛ የጤና ቢሮ መረጃ ምንጭ መሰረት በስም የታወቁ ከ67,000 በላይ ሟቾች እንዳሉ የተገለፀ ቢሆንም፣ ከፍርስራሽ ውስጥ ያሉት ተደምረው ከ250,000 በላይ ሊሆን እንደሚችል አልጀዚራ ያወጣው መረጃ ይገልፃል!

የጋዛ ጦርነት በአለም ላይ ከተከሰቱ አምስት አስከፊ ጦርነቶች ውስጥ አስከፊው ጦርነት ሆኖ በታሪክ መመዝገቡን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይፋ አድርጓል።

እስራኤል በመላው የጋዛ ሰርጥ በተጠናከረ ሁኔታ የከፈተችው እና የተረጋገጠው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ትናንት ማክሰኞ ሁለት አመት ደፍኗል።

እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ኦክቶምበር 7 / 2023 ሐማስ በፈጸመው የጥቃት አጸፋ 1,140 እስራኤላውያን ሲገደሉ 240 የሚሆኑት ደግሞ ታግተው ነበር።

ለ70 አመታት በዘለቀው እና በየጊዜው እየተባባሰ በመጣው የአረብ እስራኤል ጦርነት ዋነኛ ምክንያቱ የእስራኤል መስፋፋት ቢሆንም ጥቅምት ሰባት ሐማስ ፈጸመው በተባለው ጥቃት ሰበብ እስራኤል በመላው የጋዛ ሰርጥ በባህር ፣ በምድር እና በአየር የተጠናከረ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በመክፈት በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ኢ- ሰብዐዊ ወንጀል ፈጽማለች።

ለ24 ወራት በዘለቀው የዘር ማጥፋት ዘመቻ እስራኤል ማንኛውም ሰብዓዊ አእምሮ ሊቀበለው በማይችለው ደረጃ በጋዛ ሰርጥ ሰዎች ቀጥታ በጦርነት ፣ በርሃብ እና በውሃ ጥም ተሰቃይተው እንዲሞቱ ማድረጓን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚመራው ገለልተኛ አጣሪ ቡድን አረጋግጧል።

ሁለት አመት በደፈነው ጦርነት ከ67,000 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል።
ይህ ማለት ከ33 ፍልስጤማውያን አንዱ ወይም 3 በመቶ የሚሆነው የፍልስጤም ህዝብ በጦርነቱ በቀጥታ ተገድሏል ማለት ነው።
ይህ አሃዝ በጋዛ ሆስፒታሎች የተረጋገጠው መረጃ ሲሆን በእስራኤል የተለያዩ የግድያ ስልቶች የተገደሉት ፣ አስከሬናቸው በህንጻ ፍርስራሾች ስር የቀሩ ወይም እስራኤል ደብዛቸው እንዳይገኝ አድርጋ የገደለቻቸው ስለሚኖሩ የሟቾች ቁጥር ከተገለጸው በላይ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል።

በ2024 በወጣ መረጃ መሰረት በጋዛ ሰርጥ ከ250,000 በላይ ፍልስጤማውያን በቀጥታ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሞባቸዋል።

ለ24 ወራት ያለ ፋታ በዘለቀው የዘር ማጥፋት ዘመቻ 28,000 ሴቶች ሲገደሉ ከነዚህም ውስጥ 16,000 የሚሆኑት ደግሞ አቅመ ደካሞች ናቸው።

16,756 ህፃናት የተገደሉ ሲሆን ይህም አሃዝ ሁለት በመቶ የሚሆነውን የፍልስጤማውያንን ህፃናት ቁጥር ይሸፍናል።
እነዚህ 17,000 የሚሆኑት ህጻናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወይም በድንገተኛ ጥቃት ነው የተገደሉት።

በጋዛ ስልታዊ በሆነ መንገድ ይሆነኝ ተብሎ የዘር ማጽዳት የተደረገባቸው እና ሙሉ በሙሉ የጠፉ ቤተሰቦች እና ጎሳዎች አሉ።
የጋዛ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከጦርነት ባሻገር በጋዛ የሚወለዱትንም ሆነ የተወለዱትን ህጻናት ማንነት ሙሉ በሙሉ የመስበር እና የቀነጨረ ትውልድ የመፍጠር ዘመቻ እንደሆነ ገለልተኛ የሆኑ አለም አቀፍ ተቋሟት እና ግለሰቦች አረጋግጠዋል።

ሁለተኛ አመቱን በደፈነው ጦርነት ከ169,563 በላይ ፍልስጤማውያን ከሞት ያላነሰ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
በዚህ አሃዝ መሰረት ከ12 ፍልስጤማውያን ውስጥ አንዱ እስራኤል በፈጠረችው ጦርነት ሳቢያ የከፋ ጉዳት ደርሶበታል ማለት ነው።
ከ3,000 - 4000 የሚደርሱት ህፃናት ለማይመለስ የአካል ጉዳተኝነት ተዳርገዋል።
ምንም የህክምና ቁሳቁስም ሆነ የድጋፍ መሳሪያ በማይገባበት የጋዛ ሰርጥ የህክምና ባለሙያዎች በጦርነቱ አካል ጉዳተኛ ለሆኑት ፍልስጤማውያን ምንም ማድረግ አለመቻላቸውን ይገልጻሉ።
ዶክተሮቹ ምንም ማድረግ በማይቻልበት ሁኔታ ይህንን ማየት ለህክምና ባለሙያዎችም ሆነ ጉዳት ለደረሰባቸው ፍልስጤማውያን ከሞት የከፋ ስነ ልቦናዊ ስብራት ነው ይላሉ።

በጋዛ 125 የሚደርሱ ሆስፒታሎች እና ክሊኒኮች በእስራኤል ቀጥተኛ ጥቃት ወይም ወታደራዊ ኢላማ ሙሉ በሙሉ ወድመዋል።
የቀሩትም እስራኤል በፈጠረችው ሰው ሰራሽ የመድኃኒት እና የህክምና ቁሳቁስ እጥረት ሳቢያ አገልግሎት መስጠት አቁመዋል።
በጦርነቱ 1,422 ሃኪሞች እና ዶክተሮችም ተገድለዋል።

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ከከፈተችው የዘር ማጥፋት ዘመቻ በላይ ርሃብን እንደጦር መሳሪያ መጠቀሟን ተመድን ጨምሮ በርካታ አለም አቀፍ ተቋማት አረጋግጠዋል።
ለ24 ወራት በዘለቀው ጦርነት በጋዛ ሰርጥ ምግብ የለም ፤ የንጹህ መጠጥ ውሃ የለም ፤ መድኃኒት የለም ፤ መጠለያ እና የሰብዓዊ አቅርቦት አልነበረም።
እስራኤል በፈጠረችው ሰው ሰራሽ ርሃብ ሳቢያ 459 ሰዎች ሲሞቱ ከነዚህም ውስጥ 154 የሚሆኑት ህፃናት ናቸው።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 98 በመቶ በጋዛ ሰርጥ ሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ ከባድ ርሃብ መከሰቱን አረጋግጧል።
በጋዛ ከመቶ ሰዎች ውስጥ 98 ሰዎች በርሃብ ምክንያት ከሞት ጋር ተፋጠዋል ያለ ሲሆን ለፍልስጤማውያን 100% የአስቸኳይ የነፍስ አዲን ምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ብሏል።

እስራኤል ፍልስጤማውያን ከምግብ እና ከሞት አንዱን እንዲመርጡ አስገዳጅ እርምጃ የወሰደች ሲሆን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት "የሞት ወጥመድ " ባለው የጂኤችኤፍ የእርዳታ ጣቢያ ምግብ ለማገኘት ከተሰለፉት ውስጥ 2,000 የሚሆኑት በእስራኤል ወታደሮች ሆን ተብሎ ተገድለዋል።
19,000 የሚሆኑት ደግሞ ምግብ ለማገኘት በተሰለፉበት ሁኔታ በደረሰባቸው ጥቃት ክፉኛ ተጎድተዋል።

የጋዛ መሰረተ ልማትም ሙሉ በሙሉ ወደፍርስራሽነት የተቀየረ ሲሆን 89 በመቶ የሚሆነው የጋዛ የውሃ ማጠራቀሚያ እና ማስተላለፊያ መስመር ወድሟል።
በዚህም ሳቢያ ፍልስጤማውያን ጨዋማ ውሃ ወይም ከኩሬዎች ለመጠጣት ተገደዋል።
ይህ ደግሞ ከርሃብ እና ከውሃ ጥም ባሻገር በፍልስጥኤማውያን ጤና ላይ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖባቸዋል።
በአሁኑ ወቅት ከ10,800 በላይ ፍልስጤማውያን በእስራኤል አስቀያሚ እስር ቤቶች በአስከፊ አያያዝ ውስጥ ይገኛሉ።
ከነዚህም ውስጥ 450 ሴቶች እና 87 ህፃናት ይገኙበታል።
በጋዛ የከፈተችውን ጦርነት የማታቆምበት ምክንያት በሐማስ እጅ ያሉ 20 በህይወት ያሉ እና የሞቱ ታጋቾችን ለማስለቀቅ እንደሆነ የምትገልጸው እስራኤል ከ10,800 ፍልስጤማውያን እስረኞች ውስጥ 87 የሚሆኑ ጨቅላ ህፃናትን ሳይቀር ለእስር ዳርጋለች።
ይህ ደግሞ የጦርነቱን ሰበብ አስቂኝ አድርጎታል።

በአሁኑ ወቅት የጋዛ ከተማ በእስራኤል እጆች ፈራርሳ በፍርስራሽ ህንጻዎች ስር የተቀበረ ታሪክ ሆናለች።
ከግማሽ ሚሊየን በላይ ቤቶች ወድመዋል።
78 በመቶ የሚሆነው የጋዛ ገፅታ እና 92 በመቶ የሚሆነው የመኖሪያ መንደር ወደፍርስራሽነት ተለውጧል።

እስራኤል ጋዛን ለማፍረስ 42 ሚሊየን ቶን ፈንጂ የተጠቀመች ሲሆን በዚህም 55 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ሃብት እና ንብረት ወድሟል።
እስራኤል ከጥቅምት 2023 ጀምራ 21,760 ጥቃትችን የፈጸመች ሲሆን 11,790 የአየር እና 7,539 ደግሞ የምድር ጥቃቶችን አድርሳለች።
በአየር ጥቃት ብቻ 100,000 በላይ ከባድ ቦምቦችን በመጣል 31 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የካርቦን ልህቀት እንዲፈጠር አድርጋለች።
በጦርነቱ ከሚደርሰው ውድመት በላይ አካባቢው ወደማያገግም የአየር ንብረት ለውጥ እንዲሸጋገር ያደረገች ሲሆን ባለሙያዎች ከሰዎችም በላይ አካባቢው ራሱ ከጦርነቱ ብክለት ለማገገም ጊዜ እንደሚወስድ ይገልፃሉ።

የጋዛ ሰርጥ ከፍልስጥኤማውያንም በተጨማሪ በርካታ የተራድኦ ሰራተኞች ፣ ድንበር የለሽ ሃኪሞች ፣ የሰብዓዊ ተሟጋቾች እና ጋዜጠኞች የተገደሉበት ስፍራ ነው።
ከጥቅምት 2023 ወዲህ ብቻ 278 አለም አቀፍ ጋዜጠኞች ተገድለዋል።
ከ22,000 በላይ ፖለቲካዊ እና አለም አቀፍ የህግ ጥሰቶች የተፈጸሙበት የጋዛ ሰርጥ በምድር ላይ ብቼኛው የሞት ምድር ተብሎ እንዲመዘገብ አድርጎታል።

/ሙሉ መረጃውንለመከታተል በነጃሺ ቲቪ ብቻ በሚተላለፈው "ኢስላሚክ ጆርናል" ዝግጅታችን ቅዳሜ ከ2:00 ዜና በኋላ ይጠብቁን/

በመሃመድ ሚፍታህ

 #ሉቅማንሀግርአቀፍማህበር  #ቢላል ሱመዮች የ2018 አ ል በቃሚነት የያዛችልውን የቲሞች  የሚያስፈልገውን የትምህርትቁሳቁስ በማሟላት   በሁሉም አቅጣጫ ማለትምበጉጉቶበጠባሲትበዴሴበሀርቡ በኮ...
09/10/2025

#ሉቅማንሀግርአቀፍማህበር #ቢላል ሱመዮች የ2018 አ ል በቃሚነት የያዛችልውን የቲሞች የሚያስፈልገውን የትምህርትቁሳቁስ በማሟላት በሁሉም አቅጣጫ ማለትም

በጉጉቶ
በጠባሲት
በዴሴ
በሀርቡ
በኮቻ
በአፋር
በጉራጌ
በስጤ
በሁሉም አቅጣጫ የቲሞችን በማስዴሰት የመማር ማስተማሩ ሂዴትን በሟሟክት ደስ ትምህርት ገበታቼው መልሷል አልሃምድሊላህ ይህንን ከይርሰራ የምንጠቀምበት ያድርገን እያልኩ የሉቅማን ሀገር አቀፍ በጎአድራጎት ማህበር ሱመዮች ውለታ እንዴዋዛ የ9ኛው አመት የከይር ስራ ጉዛችን ከበላይ ያሉ የቲሞችናና አቅመዴካመችን እንዲህም አካልጉዳተኞችን እንዲህምችግርላይ ህመምላይ ያሉት ለመዳበስ እና አለንላችሁ በማለት የአጅሩተካፋይ ለመሆን በሚያልቀው ብራችን የማያልቀውን አኬራችንን እንሼምት

የሱመዮች ውለታ እንዴዋዛ በሚለው አርማችን ከወግን ጎንለመቆም የከይርስራና የወቅፍ ዘመቻውንይጄምራል በእቁ እስታዞቻችን ትልቅ ሙሀዴራ ይካሄዳል።
በየሀገሩ የተጄመረው ስራችን ዘድሮ በሰፊው አቅዶ ተነስቷል

እናት አባት አገት አይድፋ ጥለነው ለምንሄዴው አዱኒያ ስለሆነም የዘድሮው ዝግጅታችን ለየት ባለመልኩ
በዚህ መልኩ ዱአን በማን ኛው በኩል አጄር እንዴምናገኝ አናቀውም ሰበቡን እንድርያስ አላህ ይብለጥ ሰጪ ነው አላህ ፀጋችንን ሙሉ አድርጎ እንድንሰራ ጤናን ለሰጠን ጌታ እንስጥ ሁልግዜም ሰጪጅ ተቀባይ እንዳያረገን።አሚን

ስለሆነም ሉቅማን ሀገር አቀፍ ማህበር
ውለታ እንዴዋዛ የ9አመቱን ጉዞ አጠናቆ በ10ኛአመቱ በሚያዴርገው የከይርስራ ዘመቻ ያላያችሁ ያልሰማችሁ እህት ወንድሞች በተለያዩ ሚድያወቻችን መረጃ እያያችሁ ተቀላቀሉን በኢመቻናላችን፣ በፌስቡክ ቻናላች ፣በዩቱብ ቻላናችን ፣በሆሳብ፣ በቴሌግራም ቻናላችን እንድሁምበስቲግራም ሉቅማንሀገርአቀፍ ማህበር ብትሉ በቀላሉ መረጃ ታገኛላችሁ

ውለታ እንዴዋዛ ተአምረኛዋቀን እንዳታልፋችሁ
በሳውዲ ሰአት ከ6:00 ይጄምራል
https://chat.whatsapp.com/KsDVAH5yxul2fIt5dmmV45
https://t.me/luqman8182

 #ሉቅማን ሀገር አቀፍ ማህበር  # በአፋርክልል   #የቲሞችን ወስ የትምህርትቁሳቅስን ና አልባሳትን በሟሟላት ወዴትምህርት ገበታቼው መልሷል በዚህከይርስርስላይ የተሳተፋችሁ የሉቅማንሱመዮች አ...
06/10/2025

#ሉቅማን ሀገር አቀፍ ማህበር # በአፋርክልል #የቲሞችን ወስ የትምህርትቁሳቅስን ና አልባሳትን በሟሟላት ወዴትምህርት ገበታቼው መልሷል በዚህከይርስርስላይ የተሳተፋችሁ የሉቅማንሱመዮች አላህከይርጄዛችሁን ይክፈለው

 #አልሃምድሊላህ #ጉራጌ ክልልገባንእንዴሚታወቀው ሉቅማንህገርአቀፍማህበር በስጤክልል የ2018አመተልዴት የዬቲሞች እሪፎርምና ናይ ትምህርት ቁሳቁስን በማሟላትከ35በላይ የቲሞችን ወዴትምህርትገበ...
01/10/2025

#አልሃምድሊላህ #ጉራጌ ክልልገባን

እንዴሚታወቀው ሉቅማንህገርአቀፍማህበር በስጤክልል የ2018አመተልዴት የዬቲሞች እሪፎርምና ናይ ትምህርት ቁሳቁስን በማሟላትከ35በላይ የቲሞችን ወዴትምህርትገበታቼውን አስቀጥላል ማሼአላህ የሱመዮች አለባበስ የኢስላም ኮኮቦች

በዚህከይርስራየተሳተፋችሁ ግዘባችሁን አላህበረካውን ይጨምርበት የማታእጄራይስጣችሁ
በሆሳብተቀላቀሉን ቪድወውንዩቱብላይ
https://chat.whatsapp.com/KsDVAH5yxul2fIt5dmmV45?mode=ems_copy_t
ዩቱብ
https://youtu.be/xmaak77i9nA?si=pTHUpVW4Q-5BfZuy

 #አልሃምድሊላህ #በስንጤክልልገባንእንዴሚታወቀው ሉቅማንህገርአቀፍማህበር በስጤክልል የ2018አመተልዴት የዬቲሞች እሪፎርምና ናይ ትምህርት ቁሳቁስን በማሟላትከ35በላይ የቲሞችን ወዴትምህርትገበ...
30/09/2025

#አልሃምድሊላህ #በስንጤክልልገባን

እንዴሚታወቀው ሉቅማንህገርአቀፍማህበር በስጤክልል የ2018አመተልዴት የዬቲሞች እሪፎርምና ናይ ትምህርት ቁሳቁስን በማሟላትከ35በላይ የቲሞችን ወዴትምህርትገበታቼውን አስቀጥላል ማሼአላህ የሱመዮች አለባበስ የኢስላም ኮኮቦች

በዚህከይርስራየተሳተፋችሁ ግዘባችሁን አላህበረካውን ይጨምርበት የማታእጄራይስጣችሁ
በሆሳብተቀላቀሉን ቪድወውንዩቱብላይ
https://chat.whatsapp.com/KsDVAH5yxul2fIt5dmmV45?mode=ems_copy_t
ዩቱብ
https://youtu.be/xmaak77i9nA?si=pTHUpVW4Q-5BfZuy

የ2018አ ል የሉቅማንሀገር አቀፍ ማህበር  ከየቲመችጋርያለውዘመቻ በማከፋፈልእለተሀሙስ መስከረም8/1/2018አ ል  ተጄመረ         ቀጣይ👉🏻ጁመአ በአፈር ክልል ይጠብቁን👉🏻ቅዳሜ በዴሴና ...
18/09/2025

የ2018አ ል የሉቅማንሀገር አቀፍ ማህበር ከየቲመችጋርያለውዘመቻ በማከፋፈልእለተሀሙስ መስከረም8/1/2018አ ል ተጄመረ

ቀጣይ
👉🏻ጁመአ በአፈር ክልል ይጠብቁን

👉🏻ቅዳሜ በዴሴና በኮቻ በሀርቡ ይቀጥላል

👉🏻እሁድ በጉራጌ ክልል ይጠብቁን
👉🏻ሰኞ በስጤ ክልል. ይጠብቁን

ይቀጥላል ከሉቅማንሱመዮችጎንበመሆን መልካምንእንስራ

ሉቅምን ሀገር አቀፍ ማህበር በ2018አ ል ቲሞችን ወዴትምህርትገበታቼው ለመመለስ በሁሉም አቅጣጫ የሪፎርም ልክ ዘመቻውን  በስጤ፣በጉራጌ፣በአፈር፣ በሼዋ፣በወሎበ4ቱም አቅጣጫ ማለትም ፣በሀርቡ ...
04/09/2025

ሉቅምን ሀገር አቀፍ ማህበር በ2018አ ል ቲሞችን ወዴትምህርትገበታቼው ለመመለስ በሁሉም አቅጣጫ የሪፎርም ልክ ዘመቻውን በስጤ፣በጉራጌ፣በአፈር፣ በሼዋ፣በወሎበ4ቱም አቅጣጫ ማለትም ፣በሀርቡ በኮቻ ፣በዴሴጦጣ ኩታበር ፣በጉጉፍቶ፣ በጠባሶት ስራውን በሁሉምአቅጣጫ እያካሄዴነው። ስለሆንም የቲምን በመርዳት ላድየቲም አንድ ዴብተር የሚለውን መርሀግብርዘመቻ በምቀላቀል ከየሂምጉን እንቁም፣አድራሻችን በኢሞ ፣በፌስቡክ፣በዩቱብ በሆሳብ በቴክቶክ በስቲግራም እንድሁም በአካል ከመጣችሁ በወሎ በውቢቷከተማ ዴሴ ፒሲያ ሰይዳሊ ህፃ/8ፎቅቢሮችንን ታገኙናላችሁ ኑአብረን በጋራእንስራ

ኡስማን የክብር እግዶቻችንንሁሉንምቀጣብን
02/09/2025

ኡስማን የክብር እግዶቻችንንሁሉንምቀጣብን

60 seconds · Clipped by ኡሚ የአንድነት Tube · Original video " ኡስማን አቡረያንን 4እግር ቀጣቼው ኡስታዞች ዴስአላቼው ጦይቢት ያሴን ሁሉንም ሼለመቻቼው" by ኡሚ የአንድነት Tube

01/09/2025

የሉቅማንድምቀቶች ጉዞወዴፊት

ሉቅማንሀገር አቀፍመሀበር ይ2017አ.ል የስራ ዘመቻውን በድልና ብምስጋና  አጠናቀቀ የሉቅማን ኮኮብጨረቃፋሚሊ በዚህከይርስራላየተሳተፋችሁ ጄዛኩምላህከየር 2018አ.ል የስኬትአመትይሁንልን
27/08/2025

ሉቅማንሀገር አቀፍመሀበር ይ2017አ.ል የስራ ዘመቻውን በድልና ብምስጋና አጠናቀቀ የሉቅማን ኮኮብጨረቃፋሚሊ በዚህከይርስራላየተሳተፋችሁ ጄዛኩምላህከየር 2018አ.ል የስኬትአመትይሁንልን

Address

Dese

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when luqman ሉቅማን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share