አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት / Ayal Charity Organization

አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት / Ayal Charity Organization ትምህርት ለሁሉም ህፃናት የበኩላችንን እንወጣ!

12/03/2023

አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሰሞኑን በማቻከል ወረዳ ኳሽባ ቀበሌ ያስገነባውን ትምህርት ቤት አጠናቆ ለማህበረሰቡ አስረክቧል።በዚህ የርክክብ ስነ ስርዓት የተገኙት አባት የድርጅቱን መስራች ወይዘሮ አያልነሽ ባይሌን አመስግነዋል።

ትምህርት ለሁሉም ፣የበኩላችንን እንወጣ!አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት/Ayal charity organization
09/03/2023

ትምህርት ለሁሉም ፣የበኩላችንን እንወጣ!
አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት/Ayal charity organization

"ለትምህርት ተደራሽነት ኅብረተሰቡ የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል" የማቻከል ወረዳ አስተዳደር

አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት በማቻከል ወረዳ ኳሽማ ቀበሌ እያስገነባው የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።በአሁኑ ሰአት በሮችንና መስኮቶችን መስ...
09/01/2023

አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት በማቻከል ወረዳ ኳሽማ ቀበሌ እያስገነባው የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።በአሁኑ ሰአት በሮችንና መስኮቶችን መስታዎት የመግጠም ስራ ተጠናቆ የቀለም ማስዋብ ስራ ብቻ ይቀረዋል።ይሄም በቅርቡ ይጠናቀቃል።ለተማሪዎች የመማሪያ ጠረጴዛዎችን ለማቅረብ የሁላችንንም ርብርብ ይጠይቃል።በ0966257492 በመደወል ትብብር ያድርጉ።
ትምህርት ለሁሉም፣የበኩላችንን እንወጣ.
The construction process of the primary school being built by Ayal Charity Organization in Machakel District, Kashma Kebele is nearing completion. At present, the work of installing glass doors and windows is completed and only paint work remains. . To provide tables to students requires cooperation from all of us. Call 0966257492 for cooperation.
Education for all, let's do our part

01/01/2023
12/12/2022

በርካታ ጉዳዮች ላይ ድጋፍ እናደርግ ይሆናል፣የነገን ትውልድ የሚሰራበት ትምህርት ላይ ድጋፍ እንደማድረግ ግን አስደሳች ነገር አይኖርም።አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት በማቻከል ወረዳ ኳሽማ ቀበሌ እያስገነባ የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ በመፋጠን ላይ ነው።በዚህ አመትም ይጠናቀቃል።ይሁን እንጅ ምንም እንኳን ትምህርት ቤት ግንባታው ቢጠናቀቅም ሌሎች መማሪያ ቁሳቁሶችን ማሟላት የሁላችንንም ርብርብ ይፈልጋል።ትምህርት ቤቱ 80 ጠረጴዛዎችን በአስቸኳይ ይፈልጋል።አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት ትምህርት ቤቱን ቢያሰራም እነዚህን ጠረጴዛዎችን ለመግዛት ግን የሁላችንንም ኢትዮጵያዊያን እገዛ እንድናደርግ ጥሪ አቅርቧል።በመሆኑም አንድም ሆነ ሁለት ጠረጴዛ አቅማችን የሚፈቅደውን በመግዛት ለትምህርት ቤቱ ማበርከት የምትፈልጉ 0966257492 በመደወል ማናገር ትችላላችሁ።
እናመሰግናለን
We may support many issues, but there is nothing as exciting as supporting the education of tomorrow's generation. Ayal Charitable Organization is building a primary school in Machakel District, Kashma Kebele. The construction of the primary school is accelerating. It will be completed this year. However, even though the construction of the school is completed, it needs all of us to provide other learning materials. The school urgently needs 80 desks.Although Ayal Charitable Organization built the school, It called on all Ethiopians to help us buy these tables.providing other learning materials requires the cooperation of all of us. Therefore, if you want to donate to the school by buying one or two tables, you can call 0966257492.

አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት በማቻከል ወረዳ ኳሽማ ቀበሌ እያስገነባ የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለተኛው ዙር /ከ4ኛ _8ኛ/ክፍል የግንባታ ሂደት በመፋጠን ላይ ነው።በዚህ አመ...
18/11/2022

አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት በማቻከል ወረዳ ኳሽማ ቀበሌ እያስገነባ የሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለተኛው ዙር /ከ4ኛ _8ኛ/ክፍል የግንባታ ሂደት በመፋጠን ላይ ነው።በዚህ አመት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለማህበረሰቡ አገልግሎት ይሰጣል።
ትምህርት ለሁሉም ህጻናት፣የበኩላችንን እንወጣ!!
።።።።Ayal Charitable Organization is building a primary school in Machakel District, Kashma Kebele. The second phase of the construction process for 4th-8th grade is accelerating.
Education for all children, let's do our part!!

ስንተባበር ሁሉም ቀላል ይሆናል!!!!አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት በማቻከል ወረዳ ኳሽማ ቀበሌ እያስገነባ ለሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የአካባቢው ማህበረሰብ እያበረከተ ያለው እገ...
18/11/2022

ስንተባበር ሁሉም ቀላል ይሆናል!!!!

አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት በማቻከል ወረዳ ኳሽማ ቀበሌ እያስገነባ ለሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የአካባቢው ማህበረሰብ እያበረከተ ያለው እገዛ እጅግ አስደሳች ነው።ይህንን ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን የጭቃ ቤት ለመምህራን መኖርያ እንዲሆን ገንብተዋል።
አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት ለዚህ ትብብራቸው እጅጉን ያመሰግናቸዋል።የትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህር ዘላለም መኮነንም ለትምህርት ቤቱ ግንባታ መፋጠንና ለሌሎች በርካታ ቅን ተግባር ድርጅቱ ያመሰግናል።
ትምህርት ለሁሉም ህፃናት፣ የበኩላችንን እንወጣ!
When we work together, everything becomes easier!!!!!
❤️Ayal Charity Organization is very happy with the support of the local community to the primary school that is building at Kashma Kebele in Machakel district. They have built this mud house that you see in the picture to be a place for the teachers.The organization thanks the principal of the school zelalem mekonnen for the acceleration of the construction of the school and many other good deeds.Ayal Charity Organization is very grateful for their cooperation.
Education for all children, let's do our part!

Address

Amhara Region
Bahir Dar
6000

Telephone

+251966257492

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አያል የበጎ አድራጎት ድርጅት / Ayal Charity Organization posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share