የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር Amhara Region Journalists' Association

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር Amhara Region Journalists' Association

የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር Amhara Region Journalists' Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር Amhara Region Journalists' Association, Geter menged Avenu, Bahir Dar.

21/05/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Fantaye Zegeye, Eshetie Abuhay, Belete Gedefaw Tadele, Ftuwgb Tyikm, Mekuriaw Admas

እንኳን ደስ ያለን!!! የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ባካሄደው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማህበር በተሳታፊነት ተጋብዞ ንቁ ተሳትፎ አድርጓል።ማኅበራችን...
12/04/2025

እንኳን ደስ ያለን!!!
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ባካሄደው የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማህበር በተሳታፊነት ተጋብዞ ንቁ ተሳትፎ አድርጓል።

ማኅበራችን የክልሉ ህዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ናቸው ብሎ የለያቸውን ወሳኝ አጀንዳዎችም አቅርቧል።

የክልሉን መሠረታዊ አጀንዳዎች በመለየት እና በማደራጀት ሂደትም ማህበራችን ታላቅ ተሳትፎ እና ሚና ተወጥቷል።

በምክክር መድረኩ እንደ ክልል በአጀንዳነት ከተለዩ ወሳኝ 14 አጀንዳዎች መካከልም 90 በመቶዎቹ ማህበራችን የሚያምንባቸው እና በግል ካቀረባቸው አጀንዳዎች ጋር የተዛመዱ ናቸው!

ይህ ለማህበራችን ታሪካዊ እና መሠረታዊ ስኬት ነው!

ወደፊትም ማህበራችን በሀገር ደረጃ በሚደረገው ወሳኙ የምክክር ምእራፍ ተሳታፊ እንዲሆን ተመርጧል!!!

እንደ ተቋም ጠንክረን ሙያዊ እና ሀገራዊ ሀላፊነታችን የበለጠ እንወጣለን!

በአማራ ክልል የመጀመሪያውና ብቸኛው በጋዜጠኝነት የሙያ ማኅበር ሆኖ ሕጋዊ እውቅና ያገኘው ማኅበራችን  ነገ ልዩ ጋዜጣው መግለጫ በአቫንቲ ሪዞርት ሆቴል ይሰጣል! የሚመለከታችሁ እንድትገኙ ተጋ...
19/02/2025

በአማራ ክልል የመጀመሪያውና ብቸኛው በጋዜጠኝነት የሙያ ማኅበር ሆኖ ሕጋዊ እውቅና ያገኘው ማኅበራችን ነገ ልዩ ጋዜጣው መግለጫ በአቫንቲ ሪዞርት ሆቴል ይሰጣል! የሚመለከታችሁ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

12/02/2025

አስደሳች ዜና!
የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር ብዙኀኑን ባለሙያዎች በሚያሳትፍ እና ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ ተመሥርቶ ህጋዊ ሰውነት አግኝቷል።
በክልሉ ብሎም በሀገራዊ ጉዳዮች ላይም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሥራት አወንታዊ ለውጥ እንዲመጣ ይታገላል!

እንኳን ደስ ያለን!እነሆ የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር ከብዙ ጥረት በኋላ ህጋዊ ዕውቅና አግኝቷል!
12/02/2025

እንኳን ደስ ያለን!
እነሆ የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር ከብዙ ጥረት በኋላ ህጋዊ ዕውቅና አግኝቷል!

የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበርን በአባልነት መቀላቀል የምትፈልጉ ጋዜጠኞች ኑ አብረን የጋራ ሙያዊ ቤታችን እንሥራ! ትልቅ እና ሁለንተናዊ  ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ መፍጠር የሚችል የጋዜጠኞች የሙ...
11/02/2025

የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበርን በአባልነት መቀላቀል የምትፈልጉ ጋዜጠኞች ኑ አብረን የጋራ ሙያዊ ቤታችን እንሥራ!
ትልቅ እና ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ መፍጠር የሚችል የጋዜጠኞች የሙያ ማኅበር በድምቀት ተመሥርቶ ወደ ሥራ እየገባ ነው!

Address

Geter Menged Avenu
Bahir Dar

Telephone

+251918030044

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር Amhara Region Journalists' Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የአማራ ክልል ጋዜጠኞች ማኅበር Amhara Region Journalists' Association:

Share