Fana Children and Community Development Association

Fana Children and Community Development Association FCCDA is a non governmental and non-profit association working to care support and build capacity of the dis-advantaged community members in Bahir Dar.

Permanently closed.

Overcoming poverty is not a task of charity, it is an act of justice.

12/09/2026
12/09/2026

መማር ያስፈልጋል፣
ፋና የተማሪዎች ድጋፍ።

04/09/2026

እንኳን አደረሰን ፣

04/09/2026

"እሳት የማይጨስበትን ጎጆ እንመልከት።"
ልጆችን እና አረጋውያንን እያሰብን በረከታችንን እንጠብቅ።

25/04/2026

FCCDA and its Eight programs
========///======

Our community and children development association implement various programs aimed at improving the well-being of families and children. Here are some of our main program areas:

1. Education Programs
- Literacy and Numeracy Initiatives: Tutoring and after-school programs to enhance basic skills.
- Scholarship and Sponsorship Programs: Financial support for underprivileged children to attend school.
- Teacher Training: Workshops to improve teaching methods and educational outcomes.

2. Health and Nutrition
- Health Education: Workshops on hygiene, nutrition, and preventive health care.
- Nutrition Programs: Initiatives such as meal distribution and nutritional workshops.
- Mental Health Services: Counseling and support services for children and families.

3. Child Protection and Rights
- Awareness Campaigns: Programs to educate communities about child rights and protections.
- Safe Spaces: Establishing safe environments for children to learn and play.
- Advocacy Initiatives: Working with local governments to uphold child rights.

4. Economic Development
- Vocational Training: Programs for older children and parents to learn trades and skills.
- Microfinance: Providing small loans to families to start or grow businesses.
- Cooperative Development: Supporting community cooperatives to enhance local economies.

5. Community Engagement and Capacity Building
- Leadership Training: Programs to build leadership skills within the community.
- Volunteer Programs: Engaging community members in various development initiatives.
- Workshops on Community Development: Teaching strategic planning and resource management.

6. Environmental Sustainability
- Education on Environmental Issues: Programs to teach children about conservation.
- Community Clean-Up Events: Initiatives to engage families in keeping their community clean.
- Sustainable Agriculture Training: Workshops on eco-friendly farming practices.

7. Recreation and Cultural Programs
- Arts and Sports Programs: Providing opportunities for children to engage in creative arts and sports.
- Cultural Festivals: Celebrating local culture to foster community pride and inclusion.

8. Emergency Response and Relief Programs
- Disaster Preparedness Training: Educating communities on how to prepare for emergencies.
- Relief Distribution: Providing necessary aid such as food and shelter during crises.

These programs aim to create a holistic approach to community and child development, addressing various societal issues to improve overall quality of life.

13/04/2026

“The child is the seed of the future, and the elder is the root of wisdom.”

“A society that honors its elders and protects its children secures its own tomorrow.”

“When the young are guided and the old are cherished, the community walks a steady path.”

13/04/2026

Fanna CCDA

“The child is the seed of the future, and the elder is the root of wisdom.”

“A society that honors its elders and protects its children secures its own tomorrow.”

“When the young are guided and the old are cherished, the community walks a steady path.”

13/04/2026

ምስጋና፣
=======
ፋና የህፃናት እና የማህረሰብ ልማት ማ ህበር (Fanna CCDA) የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ እና የፋሲካ በዓልን በባሕር ዳር ከተማ ጧሪና ደጋፊ ከሌላቸው ወገኖቻችን ጋር ማዕድን በማጋራት አክብሮ ውሏል።

በፋና የሕፃናት እና ማሕበረሰብ አቀፍ ልማት ማሕበር አስተባባሪነት በታትዬ የአረጋውያን ማዕከል ለታቀፋ ከ200 በላይ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋውያን የማዕድ ማጋራት፣ የቅርጫ ስጋ እና ወርሃዊ የገንዘብ ድጋፍ ተደረጓል።

የዕለቱ የክብር እንግዳ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የተከበሩ አቶ ጎሹ እንዳላማው በባሕርዳር ላለፉት 18 አመታት የዘለቀውን የመደጋገፍና የመረዳዳት ባህል አድንቀው ይህ በጎ ተግባር በዘላቂነት እንዲቀጥል ከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል፡፡

ከንቲባው በተለይም በግላቸው የማሕበሩ አንድ አባል ሁነው በመመዝገብ እና አንድ አረጋዊን በቋሚነት ሀላፊነት በመውሰድ ወርሃዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዎል።

በመጨረሻም ለአረጋውያኑ አመታዊ የሆነውን የማዕድ ማጋራት፣ የቅርጫ ስጋ እና ወርሃዊ የገንዘብ ድጋፍ እንድናደርግ የተባበሩን ድርጅቶች እና ግልሰቦች እናመሰግናለን ፣ እናተም አመስግኑልን።

1. ማሕበረ ግሼን የፅዋ ማሕበር
2. አቶ ካሳሁን ምስጋናውና ቤተሰቦቻቸው (ቢአይካ)
3. አቢሲኒያ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት
4. በስውዘርላንድ የስላሴ ፅዋ ማሕበር
5. ኒውሆፕ የማሕበረሰብ ልማት ማሕበር
6. አዕምሮ እና ጓደኞቹ ከዩኤስኤ (USA)
7. የባሕር ዳር ልጆች አረጋውያን ማሕበር
8. ድሪም ውሃ
9. ማስተዋልና አለባቸው የሽርክና ማሕበር
10. ባምባ ኮሌጅ
11. እሙሽ ከአዲስአበባ
12. ኤልሳ ማተሚያ ቤትና
13. ደመቀ ፍቃዱ

እግዘብሔር ይስጥልን።
ሚያዚያ 5 2018 ዓ. ም።

ምስጋና፣=======ፋና የህፃናት እና የማህረሰብ አቀፍ ልማት ማህበር (Fanna CCDA) የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ እና የፋሲካ በዓልን በባሕር ዳር ከተማ ጧሪና ደጋፊ ከሌላቸው ወገኖቻችን ጋ...
13/04/2026

ምስጋና፣
=======
ፋና የህፃናት እና የማህረሰብ አቀፍ ልማት ማህበር (Fanna CCDA) የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ እና የፋሲካ በዓልን በባሕር ዳር ከተማ ጧሪና ደጋፊ ከሌላቸው ወገኖቻችን ጋር ማዕድን በማጋራት አክብሮ ውሏል።

በፋና የሕፃናት እና ማሕበረሰብ አቀፍ ልማት ማሕበር አስተባባሪነት በታትዬ የአረጋውያን ማዕከል ለታቀፋ ከ200 በላይ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋውያን የማዕድ ማጋራት፣ የቅርጫ ስጋ እና ወርሃዊ የገንዘብ ድጋፍ ተደረጓል።

የዕለቱ የክብር እንግዳ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የተከበሩ አቶ ጎሹ እንዳላማው በባሕርዳር ላለፉት 18 አመታት የዘለቀውን የመደጋገፍና የመረዳዳት ባህል አድንቀው ይህ በጎ ተግባር በዘላቂነት እንዲቀጥል ከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል፡፡

ከንቲባው በተለይም በግላቸው የማሕበሩ አንድ አባል ሁነው በመመዝገብ እና አንድ አረጋዊን በቋሚነት ወርሃዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልፀዋል።

በመጨረሻም ለአረጋውያኑ አመታዊ የሆነውን የማዕድ ማጋራት፣ የቅርጫ ስጋ እና ወርሃዊ የገንዘብ ድጋፍ እንድናደርግ የተባበሩን ድርጅቶች እና ግልሰቦች እናመሰግናለን ፣ እናተም አመስግኑልን።

1. ማሕበረ ግሼን የፅዋ ማሕበር
2. አቶ ካሳሁን ምስጋናውና ቤተሰቦቻቸው (ቢአይካ)
3. አቢሲኒያ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት
4. በስውዘርላንድ የስላሴ ፅዋ ማሕበር
5. ኒውሆፕ የማሕበረሰብ ልማት ማሕበር
6. አዕምሮ እና ጓደኞቹ ከዩኤስኤ (USA)
7. የባሕር ዳር ልጆች አረጋውያን ማሕበር
8. ድሪም ውሃ
9. ማስተዋልና አለባቸው የሽርክና ማሕበር
10. ባምባ ኮሌጅ
11. እሙሽ ከአዲስአበባ
12. ኤልሳ ማተሚያ ቤትና
13. ደመቀ ፍቃዱ

እግዘብሔር ይስጥልን።
ሚያዚየ 5 2018 ዓ. ም።

Address

Geshe Abay Kebele
Awassa
1481

Telephone

+251582220371

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fana Children and Community Development Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share