Meqrez Integrated Youth Development Organization - MIYDO

Meqrez Integrated Youth Development Organization - MIYDO "empowering young mind together"

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!መልካም በዓል!Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!Ayyaana Gaarii!Happy Irrechaa!
04/10/2025

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!

Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!
Ayyaana Gaarii!
Happy Irrechaa!

🌿 Happy Ethiopian New Year from MIYDO! 🌿As we welcome the year 2018 E.C., MIYDO /Meqrez Integrated Youth Development Org...
13/09/2025

🌿 Happy Ethiopian New Year from MIYDO! 🌿

As we welcome the year 2018 E.C., MIYDO /Meqrez Integrated Youth Development Organization/ extends heartfelt wishes of peace, health, and prosperity to all Ethiopians. This New Year symbolizes renewal and hope, reflecting our dedication to empowering young people and women throughout the nation.

At MIYDO, we are committed to fostering the strength and potential of youth, ensuring they have the tools and support needed to thrive. May this year bring us closer to a society where every young person is empowered to make a positive impact and contribute to a brighter future for Ethiopia.

Recap the international youth day - Hawassa In Hawassa, we witnessed that youth are not just the future—they are the pre...
25/08/2025

Recap the international youth day - Hawassa

In Hawassa, we witnessed that youth are not just the future—they are the present force shaping our community.



Hawassa City Youth Association - የሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር
Meqrez Integrated Youth Development Organization - MIYDO
የሀዋሳ ከተማ ክበባት ጥምረት Hawassa city ART & volunteers clubs Conjunction

የሀዋሳ ከተማ የወጣት አደረጃጀቶች ወጣት መር ተቋማት በጋራ በመቀናጀት ዓለም የወጣቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ!በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ "የተደመረ የወጣ...
24/08/2025

የሀዋሳ ከተማ የወጣት አደረጃጀቶች ወጣት መር ተቋማት በጋራ በመቀናጀት ዓለም የወጣቶች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ!

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በሀገር ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ "የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች" በሚል መሪ ሀሳብ በሀዋሳ ከተማ የመንግስት አመራሮች፣ ተፅኖ ፈጣሪ ወጣቶች፣ የወጣት መር ድርጅት ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

በዝግጅቱ መልዕክት ያስተላለፉት የሀዋሳ ከተማ ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ መምርያ ሀላፊ ወ/ሮ ፍሬዎት ወ/ፃዲቅ እንኳን ለወጣቶች ቀን አደረሳችሁ በማለት ወጣቶች እንዲህ አይነት መድረኮች ላይ በመሳተፍ ልምድ እና ተሞክሮዎችን በመቅሰም አለም አቀፍ ተወዳዳሪነታቸውን ማሳደግ እንደሚገባ አሳስበዋል።

የሀዋሳ ከተማ ሴቶች ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ መምርያ ም/ሀላፊ እና የወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ አቶ ክፍሌ ዋሬ የወጣቶችን እምቅ አቅም ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት አሟጦ መጠቀም እንደሚገባ በማብራራት በቀጣይ መሰል የወጣቶች መድረክ እንደሚዘጋጁ ገልፀዋል።

በመርሀ ግብሩ ላይ የአለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦችን ዙሪያ ግንዛቤ የተሰጠ ሲሆን በተጨማሪም
በጎ-ተፅኖ ፈጣሪ የሆኑ ወጣቶች ልምዳቸውን ለተሳታፊዎች አገርተዋል።

በመጨረሻም ወጣት ተኮር በሆኑ ስራዎቻቸው እና በወጣትነት እድሜያቸው ውጤታማ ከሆኑ ወጣቶች የተገባዙበት "ዘላቂ የልማት ግቦች እና የወጣቱ ሚና" በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ተደርጓል።

የዝግጅቱም ተሳታፊዎች ተመሳሳይ መድረኮች በከተማ ደረጃ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አስታየታቸውን በመግለፅ በፕሮግራሙ ላይ በመገኘታቸው ልምድ እና ተሞክሮ መቅሰማቸውን ገልፀዋል።

ዝግጁን የሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር፣ የሀዋሳ ከተማ ክበባት ጥምረት፣ የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ የወጣቶች ክንፍ፣ የሲዳማ ክልል የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና ካውንስ፣ መቅረዝ የተቀናጀ የወጣቶች ልማት ድርጅት፣ ሀ-ግዕዝ ሐበሻ የበጎ-አድራት እና የኪነ-ጥበብ ማህበር፣ ጉዱማሌ ሰስተነብሊቲ ኢንሼቲቭ በጋራ አሰናድተውታል


Meqrez Integrated Youth Development Organization - MIYDO
የሀዋሳ ከተማ ክበባት ጥምረት Hawassa city ART & volunteers clubs Conjunction

የዓለም የወጣቶች ቀን የእለቱ የፓናል አወያይ በቃሉ መሰረትየሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር ፕሬዝዳንት
22/08/2025

የዓለም የወጣቶች ቀን
የእለቱ የፓናል አወያይ

በቃሉ መሰረት
የሀዋሳ ከተማ ወጣቶች ማህበር ፕሬዝዳንት

የዓለም የወጣቶች ቀን የእለቱ ፓናሊስት ለምለም ፀጋዬ የፋያ ዲዛይን  መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ
22/08/2025

የዓለም የወጣቶች ቀን
የእለቱ ፓናሊስት

ለምለም ፀጋዬ
የፋያ ዲዛይን መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ

የዓለም የወጣቶች ቀን የእለቱ ፓናሊስቶቻችን ፍፁም ብዙነህ የኦሜጋ ጋርመንት ባለቤት እና ስራ አስኪያጅወጣት:- አብርሃም ዳዊትየሲዳማ ክልል የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ጤና ካውንስ ፕሬዚዳን...
22/08/2025

የዓለም የወጣቶች ቀን
የእለቱ ፓናሊስቶቻችን

ፍፁም ብዙነህ
የኦሜጋ ጋርመንት ባለቤት እና ስራ አስኪያጅ

ወጣት:- አብርሃም ዳዊት
የሲዳማ ክልል የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ጤና ካውንስ ፕሬዚዳንት

የዓለም የወጣቶች ቀን የእለቱ ፓናሊስቶቻችን ተወዳጅ የኔነህየሱፐር ፊልም ፕሮዳክሽን እና አርት ኮሌጅ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚመለሰ አለማየሁ የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወ...
22/08/2025

የዓለም የወጣቶች ቀን
የእለቱ ፓናሊስቶቻችን

ተወዳጅ የኔነህ
የሱፐር ፊልም ፕሮዳክሽን እና አርት ኮሌጅ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ

መለሰ አለማየሁ
የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ

የዓለም የወጣቶች ቀን የእለቱ ቁልፍ መልዕክት አቅራቢ (key Note Specker)አቶ ጌትነት ሳሙኤል የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ሪጅናል ኮርድኔተር
22/08/2025

የዓለም የወጣቶች ቀን
የእለቱ ቁልፍ መልዕክት አቅራቢ (key Note Specker)
አቶ ጌትነት ሳሙኤል
የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ሪጅናል ኮርድኔተር

meet our representatives
21/08/2025

meet our representatives


የዓለም የወጣቶች ቀን ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል! 📅 ቀን፡ቅዳሜ ነሀሴ 17🕗 ሰዓት፡ 8፡00 📍 ቦታ፡ ሌዊ ሆቴል ፒያሳ ሀዋሳየወጣቶች እምቅ ችሎታ በሚንጸባረቅበት  በዚህ ደማቅ መርሀ ግብር ...
20/08/2025

የዓለም የወጣቶች ቀን ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!

📅 ቀን፡ቅዳሜ ነሀሴ 17
🕗 ሰዓት፡ 8፡00
📍 ቦታ፡ ሌዊ ሆቴል ፒያሳ ሀዋሳ

የወጣቶች እምቅ ችሎታ በሚንጸባረቅበት በዚህ ደማቅ መርሀ ግብር ላይ ይሳትፉ፡፡ የዚህ አመት መሪ ቃል “የተደመረ የወጣቶች አቅም ለዘላቂ የልማት ግቦች ስኬት” በሚል ይከበራል፡፡

አዘጋጆች፡

Meqrez Integrated Youth Development Organization, የሀዋሳ ከተማ የወጣቶች ማህበር፣ Sidama Region Adolescent & Youth Health Council, Ha geez Habsha Volunteers & Art Association, Hawassa City Art & volunteers Conjunction, የባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ወጣቶቸ ክንፍ, Gudumale Sustainability Initiative, እና ሌሎች የወጣት መር ድርጅቶች

ዕለቱ ፡
✨ የመንግስት አካላትና ወጣት ተወካዮች ንግግሮች
✨ በዘላቂ የልማት ግቦች እና የወጣት ሚና ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት
✨ የመዝናኛ ፕሮግራም
✨ ትውውቅ እና ኔትዎርኪንግ

🚀 የመሳተፍ ፍላጎት ካለዎት፣ አሁን ይመዝገቡ! https://forms.gle/FEBgBpobSFx335rP7

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meqrez Integrated Youth Development Organization - MIYDO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share