Good Seed Association

Good Seed Association ሰዉን መርዳት እራስን መርዳት ነዉ!!

ዛረም ለወገነ
23/04/2026

ዛረም ለወገነ

ሰዉን መርዳት ራስን መርዳት ነዉ በምል መር ቃል በተለያየ ኑሮ እክል ዉስጥ ለምገኙ አቅም ላጡ አረጋዊያን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለበዓል የምያስፈልጋቸዉን ግብዓት አበርክተናል!!    Go...
19/04/2026

ሰዉን መርዳት ራስን መርዳት ነዉ በምል መር ቃል በተለያየ ኑሮ እክል ዉስጥ ለምገኙ አቅም ላጡ አረጋዊያን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለበዓል የምያስፈልጋቸዉን ግብዓት አበርክተናል!!
Good Seed የበጎ አድራጎት ማህበር!!

ሰዉን መርዳት ራስን መርዳት ነዉ!

16/03/2026

ተራራው ተንዶ የተከመረው በእዚህ ህዝብ ላይ ነው

በጋሞ ዞን ሚገኙ ደጋማ ቦታዎች በጣለ ዝናብ የመሬት መንሸራተት /ናዳ/እና ጎርፍ ከ56 ሰዎች በላይ ህይወት ያለፈ በመሆኑ የጋሞ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል ።

ይህ ህዝብ በመጀመርያ ዙር በተፈጠረው ናዳ የሞቱ አራት ሰዎችን አስክሬን ለማውጣት ለእርሻ የሚጠቀማቸውን ቁሳቁሶች ይዞ በመምጣት እየታገለ ነበር።

ተራራውም ቂም ይዞ ህዝብ ለመዋጥ ይጠብቅ ይመስል ለሁለተኛ ዙር ለነፍስ አድን በመጣው ህዝብ ላይ እጅግ በኃይል ተንዶ የምታዩትን ህዝብ እና ከካሜራ እይታ ውጪ የነበሩ አስክሬኖቹን በማፈላለግ ላይ የነበሩ ሰዎችን በሙሉ ዋጣቸው።

አሁን ላይ ከተገኙት አስክሬኖች በላይ የጠፉ ሰዎች በእጥፍ ይበልጣሉ። እንኳን ሰው ለማትረፍ ይቅርና አስክሬን ለማግኘት እጅግ ከባድ ሆኗል።

ጋሞዎች ለሞተ ሰው ሲያለቅሱ ከአይናቸው እንባ ከአፋቸው እንዲህ የምትል ቃል ዘውትር በወጥነት ትወጣለች።
...."ታሳ...ታና ሞ".....

በሞተው ሰው ፈንታ እኔን ሞት ይውሰደኝ // ታስ ጊዶ ...ለእኔ ይሁን // ከሚል ግንድ የሐሳብ ትርጉም የተወሰደ ነው።

ሞት የደረሰው እጅግ በጣም ልብን የሚሰብር አይነት ሲሆን ደግሞ "ታና ሞ" እያሉ ያነባሉ። " እኔን ይብላኝ " ከሚል ቃል ጋር ኣቻነት አለው።

የአራት ሰው አስክሬን ለማውጣት ያለስስት መጠነኛ ናዳ ወደተከሰተበት ስፍራ የተመመው ህዝብ "ታናሞ " ላለው ቃል ታማኝ ሆኖ እልፍ ነፍስን ገበረ።

ተፈጥሮ ሞት እንደደገሰችለት ደመነፍሱ ያልነገረለት ገበሬው የሞተ ሰው አወጣለው ብሎ እስትንፋሱን ሰዋ።

ታሳ ያለው ህዝብ እንደ ቃሉ ትርጉም ሞትን አብረው ተካፈሉት።

በእዚህ አደጋ የዘጠኝ ወር እርጉዝ፣ከአንድ አሐዝ ከፍ የማይል ዕድሜ የያዙ ህፃናት፣እርጅና የተጫናቸው አዛውንቶች አብረው አንቀላፍተዋል።

እናት ልጇን ለአፈር ሰጥታ ባዶ እጇን ተመልሳለች። ልጆች እናት ኣልባ የሚል ስም በአፈር ምክንያት ተሰጥቷችዋል። የተከፈቱ በሮችን የሚዘጋው አባወራ እንደወጣ ቀርቷል።

ወደ ጋሞዎች መንደር ሞት ብቻ ሳይሆን ጥልቅ የሆነ ማኅበራዊ ምስቅልቅል ጭምር እጁን ሰዶ ገብቷል። አሁን ይህ ህዝብ ብሔራዊ የሰበአዊነት ድጋፍ ምላሽ እና አብሮነትን ይፈልጋል። - Via፦ Kune Demelash

ግዮን ማለዳ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ጉዳት ለደረሰባቸው ቤተሰቦች፣ወዳጅ ዘመድ አዝማድና ወገኖች እግዚአብሔር መፅናናትን እንዲሰጥ ከልብ ይመኛል። ነብሳቸውን ይማርልን

ግዮን ማለዳ

ለተጨማሪ መረጃዎች ከስር ያለውን ቴሌግራም ይቀላቀላሉ

Telegram 👉 https://t.me/GhionMaleda

13/07/2025

ሰላም የማህበራች ደጋፊዎችና የበጎ ልብ ባለበቶች
እንደምን አላችሁ
በጎነትን በአንድነት ብለን የከረምንት በጎ ተግባርን
ለማከናወን ተነስተናል እርሶስ?

ሰዉን መርዳት እራስን መርዳት ነዉ!!  ትላንት ላይ ሆነዉ ዛሬን ለማየት ስቴጉ ዛሬ ላይ ሆነዉ ነገን ለማየት ስጥሩ አልሆን ብሏቸዉ የመኖር ተስፋ ለጨለመባቸዉ ቤተሰብ  (Good Seed)በጎ ...
11/11/2024

ሰዉን መርዳት እራስን መርዳት ነዉ!!
ትላንት ላይ ሆነዉ ዛሬን ለማየት ስቴጉ ዛሬ ላይ ሆነዉ ነገን ለማየት ስጥሩ አልሆን ብሏቸዉ የመኖር ተስፋ ለጨለመባቸዉ ቤተሰብ (Good Seed)በጎ አድራጎት ማህበር በ2016 ዓ.ም በታቸዉን በመስራትና የእናታችንን ህመም በማሳከም ታላቅ በጎነትን ያሳዩበት ነበር።

17/08/2024

ሰዉን መርዴት እራሰን መርዳት ነዉ!!

Address

Awassa
HAWASA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Good Seed Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share