18/04/2026
#ክፍል 5 #የቤት ለቤት ስጦታ እና
#የህፃናት ተማሪዎች
#የፍቅር ቁርስ ማዕድ ማጋራት
#የፋሲካ በአልን አስመልክቶ #መልካምነት ለራስ ነው #የፋሲል #ራዕይ #ይቀጥላል በሚል መርህ ቃል #ለ12 ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን #ቤት ለቤት በመሄድ የበዓል ስጦታ የሰጠናቸው ሲሆን በተጨማሪም #140(አንድ መቶ አርባ) #ህፃናት #ተማሪዎች( #በተምሳሌት ቻሪቲ ለሚደገፉ) #የፍቅር #ማዕድ #ቁርስ አጋርተናል።
🙏ምስጋና🙏🙏
👍እንደራሴ በላይ እና ቤተሰቦቹ
👍ነጋልኝ ሰምራ እና አለምሰገድ ሰማ
👍 ብሩክ ሙሉጌታ(ሱሙዳ ኮንስትራክሽን)
👍 ጓደኛዬ K.J
👍መሰረት ኪዳኔ
ሚያዝያ 2018ዓ.ም
ጉያ ቻሪቲ ሀዋሳ
#የመጨረሻው ክፍል ስድስት ይቀጥላል..