Liben Empower

Liben Empower A subsidiary of Pharma College, trains Ethiopian domestic workers for overseas jobs.

It provides skills in language, cultural awareness, and household management, ensuring professionalism, safety, and success in global opportunities.

በቤት አያያዝ (Household service) ስልጠና በርካታ ሰልጣኞችን በማሰልጠን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ብቁ በማድረግ የሚታወቀው ፋርማ ኮሌጅ አዲስ አበባ በሚገኘው ካ...
05/10/2025

በቤት አያያዝ (Household service) ስልጠና በርካታ ሰልጣኞችን በማሰልጠን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ብቁ በማድረግ የሚታወቀው ፋርማ ኮሌጅ አዲስ አበባ በሚገኘው ካምፓሱ ሰልጣኞች ከስልጠናው በኋላ በስራ ቦታ ብቁ እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን ዕውቀት እና ክህሎት በማግኘት በአገር ውስጥ እና በተለያዩ የዓለም ሀገራት በህጋዊ መንገድ በመሰማራት የስራ ስምሪት ተጠቃሚ ለመሆን እንዲችሉ አስፈላጊ የስልጠና ግብዓቶች በበቂ ሁኔታ በማሟላት ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች ስልጠና መስጠቱን አጠናክሮ ቀጥሏል :: አሁኑኑ ይመዝገቡ!ይሰልጥኑ! በቤት አያያዝ (Household service) ስልጠና በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ።

CARRAA SIIF DHIYYAATE!LEENJII QABIINSA MANA KEESSA LIBAN FAARMAABIYYOOTA ADDUNYAA GARA GARA KUWET SAWUD AARABIYA FI K.K....
27/03/2025

CARRAA SIIF DHIYYAATE!

LEENJII QABIINSA MANA KEESSA LIBAN FAARMAA

BIYYOOTA ADDUNYAA GARA GARA KUWET SAWUD AARABIYA FI K.K.F HOJIIDHAAF WARA DEEMTANIIF LEENJII
GABIINSA MANA KEESSA GATII MADAALAWADHAN

በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ?? መልሶ አዎ ከሆነ ታድያ ወደ ውጭ ሀገር በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት  የቤት አያያዝ አጭር ስልጠና መውሰድ...
03/01/2025

በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ??

መልሶ አዎ ከሆነ ታድያ ወደ ውጭ ሀገር በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት የቤት አያያዝ አጭር ስልጠና መውሰድ እና የብቃት ምስክር ወረቀት (COC) ማግኘት እንዳለቦትስ ያውቃሉ??

እንኳን ደስ አልዎ!!!

በመማር ማስተማር እንዲሁም በማሰልጠን የሚታወቀውአንጋፋውና ዝነኛው ፋርማ ኮሌጅ ከስራና ክህሎት ቢሮ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ወደ ውጭ ሀገር ተጉዘው ሕልምዎን እንዲያሳኩና የኑሮ ደረጃዎን እንዲያሳድጉ

የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ተከፈተሎት:: እና ምን ይጠብቃሉ ሐዋሳ ፋርማ ኮሌጅ ይምጡና በዘርፉ አንቱታን ባተረፉ አሰልጣኝ መምህራን እየታገዙ የቤት አያያዝዎን አጭር ስልጠና ይውሰዱ ::

ለበለጠ መረጃ በ 0901448811 / 0901449911 ሄሎ ሊበን ፋርማ ይበሉ
ሊበን ፋርማ የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ሐዋሳ

በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ?? መልሶ አዎ ከሆነ ታድያ ወደ ውጭ ሀገር በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት  የቤት አያያዝ አጭር ስልጠና መውሰድ...
03/01/2025

በህጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው መስራት ይፈልጋሉ??

መልሶ አዎ ከሆነ ታድያ ወደ ውጭ ሀገር በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት የቤት አያያዝ አጭር ስልጠና መውሰድ እና የብቃት ምስክር ወረቀት (COC) ማግኘት እንዳለቦትስ ያውቃሉ??
እንኳን ደስ አልዎ!!!

በመማር ማስተማር እንዲሁም በማሰልጠን የሚታወቀውአንጋፋውና ዝነኛው ፋርማ ኮሌጅ ከስራና ክህሎት ቢሮ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ወደ ውጭ ሀገር ተጉዘው ሕልምዎን እንዲያሳኩና የኑሮ ደረጃዎን እንዲያሳድጉ የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ተከፈተሎት::
እና ምን ይጠብቃሉ ሐዋሳ ፋርማ ኮሌጅ ይምጡና በዘርፉ አንቱታን ባተረፉ አሰልጣኝ መምህራን እየታገዙ የቤት አያያዝዎን አጭር ስልጠና ይውሰዱ ::

ለበለጠ መረጃ በ 0901448811 / 0901449911 ሄሎ ሊበን ፋርማ ይበሉ
ሊበን ፋርማ የቤት አያያዝ ስልጠና ማዕከል ሐዋሳ

🌍 በአረብ ኢሜሬት፣ በሳውዲ አረቢያ፣ በኩዌት፣ በኦማን ወይም በሌሎች የአረብ አገሮች ለመስራት ምኞት አለዎት? ✈️🚨 በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት ትክክለኛ ስልጠና ...
01/01/2025

🌍 በአረብ ኢሜሬት፣ በሳውዲ አረቢያ፣ በኩዌት፣ በኦማን ወይም በሌሎች የአረብ አገሮች ለመስራት ምኞት አለዎት? ✈️

🚨 በሕጋዊ ሁኔታ ለመስራት እና ሙሉ ሕጋዊ ጥበቃ ለማግኘት ትክክለኛ ስልጠና እና የብቃት ምስክር ወረቀት (COC) ማግኘት አለብዎት!

በሊበን ኢንፖወር፣ የፋርማ ኮሌጅ ንዑስ ኩባንያ፣ እኛ በእያንዳንዱ መስመር እንመራችሁ: ✅ ለስኬት ማዘጋጀት አስፈላጊ ስልጠና ✅ የCOC ምስክር ወረቀት ማግኘት ድጋፍ ✅ በሕጋዊ ሁኔታ ለመጓዝ እና ለመስራት ድጋፍ

💼 ወደ የተሻለ ወደፊት ጉዞዎን ዛሬ ጀምሩ!

📞 0901448811 / 0901449911

Rip
21/04/2020

Rip

RIP

02/04/2020
04/03/2020

Pharma college shashemene has funded more than 100,000.00 for constructing Modern waiting room for Dodolla Hospital that is found in Oromia State, West Arsi Zone.

We are profoundly saddened for the loss of our dearest family Member Ato Gebeyehu Ayele He was not just a great companio...
19/01/2020

We are profoundly saddened for the loss of our dearest family Member Ato Gebeyehu Ayele He was not just a great companion to us but also a very wonderful human being a father and also friend having touched the lives of many. He was a great person to work with, cared deeply about the communities and colleagues that he worked with. Our deepest sympathy and prayers to you and your family, we will truly miss you RIP!!
የአቶ ገበየሁ አየለ የቀብር ስርአት በሀዋሳ Mission Cemetery መቃብር ዛሬ ከቀኑ 8ሰዓት እንደሚደረግ በትህትና እናሳውቃለን! ከቤተሰቦቹ

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Liben Empower posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share