Tekle Tuke Kia

Tekle Tuke Kia አምላኬ ሁሌም አንተ ብቻ ተልቅ!! #በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም!!

Techono Halaalanchu, Jawunna wolqaataamuMaganira Ayirrinyu, Galatunna Guweenyu Iillosi❤ 💚
05/06/2026

Techono Halaalanchu, Jawunna wolqaataamu
Maganira Ayirrinyu, Galatunna Guweenyu Iillosi❤
💚

 ❤⭐️
05/06/2026


⭐️

 ❤ ❤
02/06/2026




እስከ ዕኩለ ለሊት 6 ሰዓት ድረስ እንመርጣለን!!!
01/06/2026

እስከ ዕኩለ ለሊት 6 ሰዓት ድረስ እንመርጣለን!!!

01/06/2026

ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር)
በበሻሻ ድምጽ ሲሰጡ❤

 #መሪ❤
01/06/2026

#መሪ❤

 😭ዘማሪ ታሪኩ ይርጋ ባደረበት ህመም ምክንያት በሕንድ ሀገር በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ግንቦት 23 ወደ አገለገለው ጌታ ሄዷል። ፈጣሪ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ መጽጽናትን ይስጣቸው።
31/05/2026

😭

ዘማሪ ታሪኩ ይርጋ ባደረበት ህመም ምክንያት በሕንድ ሀገር በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ግንቦት 23 ወደ አገለገለው ጌታ ሄዷል።

ፈጣሪ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ መጽጽናትን ይስጣቸው።

 🥰 !በዚህ ታሪካዊው ቀን፣ ድምፆትን ለሀገሮት መስጠት፣ ሀገራዊ ኃላፊነትዎን ለመወጣትና አሻራዎትን ለማሳረፍ ከልብ ዝግጁ እንደሆኑ አልጠራጠርም።ሁላችንም ነገ ሌሊት ከጧዋቱ 12:00 ሰዓት ወ...
31/05/2026

🥰
!

በዚህ ታሪካዊው ቀን፣ ድምፆትን ለሀገሮት መስጠት፣ ሀገራዊ ኃላፊነትዎን ለመወጣትና አሻራዎትን ለማሳረፍ ከልብ ዝግጁ እንደሆኑ አልጠራጠርም።

ሁላችንም ነገ ሌሊት ከጧዋቱ 12:00 ሰዓት ወጥተን ለሀገር
ዘውዳችን፣.@በየተመዘገብንበት ምርጫ ጣቢያ ድምጻችንን ለመስጠት ዝግጁ ስለመሆናችን ነጋሪ አይሻውም።

ሠላም ለኢትዮጵያ!!!

  ❤️
30/05/2026

❤️

ለሀገራዊ የስራ ተልዕኮ ለቀናት ወደ ህብራዊቷ የደ/ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት፣ ወደ ለምለምቷ ጌዲኦና ወደ ማዕከላዊቷ ኢትዮጵያ፣.. ወደ በርበሬ እንብርቷ ሀላባ ዞን አቅንተናል።የኢትዮጵያ  ...
29/05/2026

ለሀገራዊ የስራ ተልዕኮ ለቀናት ወደ ህብራዊቷ የደ/ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት፣ ወደ ለምለምቷ ጌዲኦና ወደ ማዕከላዊቷ ኢትዮጵያ፣.. ወደ በርበሬ እንብርቷ ሀላባ ዞን አቅንተናል።

የኢትዮጵያ ድምቀት በሆኑት፣ በኅብረ ብሄራዊ ክልሎቻችን የስራ ቆይታችን በብዙ ያማረና የሰመረ እንደሚሆን ባለሙሉ ተስፋ ነን።

መልካም ቀን!!

Address

Hawassa, Sidaama
Awassa

Telephone

+251916162846

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tekle Tuke Kia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Tekle Tuke Kia:

Share