Gamo Zone People's Council Strong Women's Wing ጋ/ዞ/ህ/ም/ቤት ብርቱ የሴቶች ክንፍ

  • Home
  • Ethiopia
  • Arba Mintch
  • Gamo Zone People's Council Strong Women's Wing ጋ/ዞ/ህ/ም/ቤት ብርቱ የሴቶች ክንፍ

Gamo Zone  People's Council Strong Women's Wing ጋ/ዞ/ህ/ም/ቤት ብርቱ  የሴቶች  ክንፍ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gamo Zone People's Council Strong Women's Wing ጋ/ዞ/ህ/ም/ቤት ብርቱ የሴቶች ክንፍ, Nonprofit Organization, Arbaminch, Arba Mintch.

15/08/2025
14/08/2025

"የክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጧቸው ከገረሴ ዙሪያ ወረዳና ከገረሴ ከተማ ህዝብ ተወካዮች ውይይት መካሄድ ተጀመረ!"

አርባምንጭ :- ነሀሴ 8/2017 ዓ.ም

የገረሴ ዙሪያ ወረዳ እና የገረሴ ከተማ አስተዳደር በጋራ የሚካሄደው የውይይት መድረክ የቦንኬና የገረሴ ምርጫ ክልል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተወካዮችን የተከበሩ ፕሮፌሰር ይስሐቅ ከጨሮ እና የተከበሩ አቶ አቅሜ አርዞ የገረሴ ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር ቦርሴ ቦታ፣ የገረሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኤርምያስ እሼተ በተገኙበት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር የልማት፣ የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን የተፈጸሙና ያልተፈጸሙት ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
Gamo Zone People's Council Office - የጋሞ ዞን ህዝብ ምክር ቤት ጽ/ቤት

ጋሞ ዞን ምክር ቤት ብርቱ የሴቶች ክንፍ  የ2017 ዓ.ም የተሰሩ ሥራውች ማጠቃለያ ግመገማ እየተካሄደ ይገኛል
03/07/2025

ጋሞ ዞን ምክር ቤት ብርቱ የሴቶች ክንፍ የ2017 ዓ.ም የተሰሩ ሥራውች ማጠቃለያ ግመገማ እየተካሄደ ይገኛል

Address

Arbaminch
Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Zone People's Council Strong Women's Wing ጋ/ዞ/ህ/ም/ቤት ብርቱ የሴቶች ክንፍ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share