NUHDI Al-SA'ADAH

NUHDI Al-SA'ADAH Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from NUHDI Al-SA'ADAH, Nonprofit Organization, Aleta.

Alhamdulilah!
11/03/2026

Alhamdulilah!

Thank you!
11/03/2026

Thank you!

26/02/2026

ለመስጠት ሊኖረን
ግድ አይደለም!

26/02/2026

ደስታን በየቤቱ

26/02/2026

ደስታ መስጠት
Give Happiness

#ኑህዲአልሰዓዳ #

25/02/2026

ለምንድነው የመጣነው?..

#ኑህዲአልሰዓዳ

24/02/2026

'ትንሽ መልካም ነገር በሰው ልብ ውስጥ የማዕበልን ደስታ ትፈጥራለች! '
[A little good thing creates a wave of happiness in a person's heart!]

....We Gift Happiness!አላህ (ሱወ) እንዳለው መልካምን ነገር አታገኙም ከምትወዱት ነገር እስከምትሰጡ!                           [ሱረቱል አል ኢምራን 92].......
21/02/2026

....
We Gift Happiness!

አላህ (ሱወ) እንዳለው መልካምን ነገር አታገኙም ከምትወዱት ነገር እስከምትሰጡ!
[ሱረቱል አል ኢምራን 92]....
በኸይር ነገር እንሽቀዳደም!

[ የአንድ ሰው ማስፈጠሪያ
በብር -2500 ]

አይነት 3 ኪሎ ሩዝ
5 ኪሎ ዱቄት
2 ሊትር ዘይት
1 ኪሎ ቴምር

ለማገዝ ( To support )

1000717039908
ANiwar ALi and Mohammed Kedir

አድራሻ:

0926275223
0919626838
0916980008

አለታ ወንዶ , ሲዳማ ,ኢትዮጲያ
....
ስጦታችን ደስታ ነው።

አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ      ኮሮና ላይ ማለትም 2012 ዓ.ም አንድ ብሎ በቁጥር አነስ ያሉ ምስኪኖችን ፆም በማስያዝ የጀመረው የአፍጣር ፕሮግራም ዛሬም እጅግ ብዙ የተቸገ...
06/03/2025

አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

ኮሮና ላይ ማለትም 2012 ዓ.ም አንድ ብሎ በቁጥር አነስ ያሉ ምስኪኖችን ፆም በማስያዝ የጀመረው የአፍጣር ፕሮግራም ዛሬም እጅግ ብዙ የተቸገሩ ወንድም፣ እህት ፣ እናት ና አባቶቻችንን በመያዝ በብዙ ችግሮች መሀል ቀጥሏል ::

በተደላደለ መንገድ እዚህ አልደረስንም ። ብዙ እንቅፋቶች ነበሩ ። የሚረዱ ሠዎችን ለማገዝየሚያስፈልገውን ገንዘብ ማግኘት ትልቁ ችግር ነበረ ። አልሀምዱሊላህ ሠው ፣ ጀመአው ታዛዝ ነበርና ከአላህ በመቀጠል አብዛሀኛው ሠው እንደራሡ ችግር በመውሠድ በአቅምም በጉልበትም በገንዘብም ሲያግዘን ነበር። ስለዚህም የአለታ ወንዶ ጀመዐን ስናመሠግን በታላቅ ደስታ ነው ::

ይህም ሳናስበው ረጅም መንገድ ያስጓዘን ኸይር ስራ እንቅፋቱ ብዙ ነበር ። ይህንን በዝርዝር እዚህ መግለፅ ተገቢ ባይሆንም አላህ (ሱወ) እንዳለን ለመልካም ስራዎች እንቅፋት አይጠፋምና እነዛን የሠውም የሀሳብም እንቅፋቶችን ለአላህና ለቀጣዩ እንዲያግዘን ብለን እየሠጠን እዚህ ደርሠናል:: በዚህ ረመዷንም የሚታገዙ ሠዎችን ለማገዝ በዝግጅት ላይ ያለን ሲሆን እስከዛው ድረስ ያለፉ ስራዎቻችንን ትመለከቱ ዘንድ ጋበዝን ።
...
ጀመ0ቱል ኸይር ወጣቶች ማህበር
አለታ ወንዶ
የካቲት 27 / 2017

Address

Aleta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NUHDI Al-SA'ADAH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share