የአጋሮ አብሮ አደጎች ማህበር

የአጋሮ አብሮ አደጎች ማህበር ለበጎ ምግባር መሰባሰቢያነት በአጋሮ ልጆች የተከፈተ ገፅ

እንኳን አደረሳችሁ!!መልካም የፋሲካ በአል!!
12/04/2026

እንኳን አደረሳችሁ!!
መልካም የፋሲካ በአል!!

20/03/2026
ID MUBARAK!ኢድ ሙባረክ!
20/03/2026

ID MUBARAK!

ኢድ ሙባረክ!

በዛሬው ቀን የካራማራ ድል 48 ተኛ አመት ተከብሮ ውሏል በአጋሮ ከተማ ካራማራ የሚባል ሆቴል እንደነበር ስንቶቻችን እናውቃለን? (ካራማራ በአሁኑ ሶማሌ ክልል ውስጥ ጅግጅጋ አቅራቢያ የሚገኝ ...
05/03/2026

በዛሬው ቀን የካራማራ ድል 48 ተኛ አመት ተከብሮ ውሏል
በአጋሮ ከተማ ካራማራ የሚባል ሆቴል እንደነበር ስንቶቻችን እናውቃለን?

(ካራማራ በአሁኑ ሶማሌ ክልል ውስጥ ጅግጅጋ አቅራቢያ የሚገኝ ከዛሬ 48 አመት በፊት የወራሪው ሰይድ ባሬ/ዚያድባሬ ጦር ድል የተነሳበት ከፍተኛ ቦታ ነው)

ካራ ማራ ሆቴል አጋሮ የት ሰፈር እንደነበር በ24 ሰአት ውስጥ ቀድሞ ለመለሰ የ 100 ብር ካርድ እንሸልማለን
መልካም እድል!

አፋልጉን!!እናታችን ወ/ሮ ደስታ ፈይሳ ይባላሉ አጋሮ ስላሴ ቤተክርስቲያን ሰፈር(ቀበሌ 6)ከሚገኘው የልጃቸው ቤት ታህሳስ 25/2018 ጠዋት 1 ሰዓት የወጡ አልተመለሱም።እናታችን የመርሳት ች...
05/01/2026

አፋልጉን!!
እናታችን ወ/ሮ ደስታ ፈይሳ ይባላሉ አጋሮ ስላሴ ቤተክርስቲያን ሰፈር(ቀበሌ 6)ከሚገኘው የልጃቸው ቤት ታህሳስ 25/2018 ጠዋት 1 ሰዓት የወጡ አልተመለሱም።እናታችን የመርሳት ችግር ስላለባቸው እንዲሁም ለከተማው እንግዳ ስለሆኑ ልጆቻቸው በጣም ተጨንቀዋል።እባካችሁ እናታችንን ያሉበትን የምታውቁ በ0930739588 ደውሉልን ።

23/09/2025

ከ ጊቤ ባሻገር አለች ኧረ አንዲት ሰው
በፍቅር በናፍቆት ልቤን የምትወዘውዘው
እጣኗን ጬስ አርጋ ቡና ብታቀምሰው
እግሬን ወደ አጋሮ ሱስ አመላለሰው

AGGAARRO

Big shout out to our newest top fans! 💎 Abera Asefa, Abdurezak Sultan Emame, Ferida Kedir, Liul Teferi, Hasen Adem, Biru...
17/09/2025

Big shout out to our newest top fans! 💎 Abera Asefa, Abdurezak Sultan Emame, Ferida Kedir, Liul Teferi, Hasen Adem, Biruk Hailu, Abu Dibo, Nefisa Buseriy, Esubalew Kadre, Gezahgn Alemu, Oliyad Tiya Wanofi, ቡዜ የእናቷ ልጅ, Tagay Mitiku, Mesfin Lema, Muhaba Ibnu Badi, Ababu Kedir, Tagay Nuru, Makki Beshir, Abdi LAk, Mella Tamene, Belete Negash, ዩሊያ ላምባዲና, Merkebe Admasu, Yonas Guterez, MaMe Mamila, Muna Bint Kidane, Askbiw Habtamu, Kamil Dile Aggaro, Roza Kedar, Amaar Kiyaa, Tibarek Getachew, Alem Metkal, Anteneh Gelaye, Abdil Musema, Eyob Fekede, Zinabu Kisate, Rayyan Tijani

Drop a comment to welcome them to our community,

15/09/2025

ሰላም አጋሮዎች
ወቅቱ የትምህርት መጀመሪያ የ12 ኛ ክፍል ውጤት የተገለፀበትም ነው እና እና እስቲ ሰለ አጋሮ የትምህርት ሁኔታ እንጨዋወት ጭውውታችንንም በመጠያየቅ እንጀምረው እዚህ ገፅ ላይ ተማሪዎች መምህራን እንዲሁም የትምህርት ጉዳይ የሚመለከታቸው የአስተዳደር ሰራተኞች እንደሚኖሩ አንጠራጠርም እናም እንጠያየቅ

ባለፈው አመት ምን ያህል ተማሪ የ12 ኛ ክፍል ፈተና ወሰደ?

ምን ያህል ተማሪ የማለፊያ ውጤት አመጣ?

12/09/2025

***ባዲሱ ዓመት...!****
የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ የሰውና የሰይጣን
ለበላይ ሁሉ የበላይ የማትደረስ በስልጣን
ባሮጌው ዘመን መባቻ ሊገባ አዲሱ ዘመን
ለኢትዮጵያ ለሃገራችን መልካሙን ሁሉ ተመኘን
በመስከረም ብለናል ጥላቻ ክፋት ከርግማን
አንተኑ ባንተ ይዘናል ቸርቸሩን መርጠህ አሰማን
ግድሎ እያስገደለ ኢትዮጵያን ለማተራመስ
ሺ ጥይት ጎራሽ መትረየስ አንግቦ ለሚርመሰመስ
ሃገሬን ለሚያናውጠው ባንዲራ ቤቴን የሚያሰኝ
ፈጣሪ ልቦና ስጠው መክበሪያ ጌጤን የሚያስቃኝ
የገፍላ እድፉን ታጥቦ ጋኒኑ ሁሉ እንዲለቀው
ቀድሞ ሰላም እንዲሆን ከፍቅርህ ፀበል አጥምቀው
እናም ባዲሱ ዓመት....
የርችት ካልሆነ በቀር የደስታ ብስራት ለድሏ
ተኩስ አታሰማን በኢትዮጵያ በምድር ባየርክልሏ

ፉአድ ዘይኑ ነሃሴ 30/2017

እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን!አዲሱን አመት የሰላም የስኬት ያድርግልን!AGGAARROO
11/09/2025

እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላም አሸጋገረን!

አዲሱን አመት የሰላም የስኬት ያድርግልን!

AGGAARROO

01/09/2025

ለጋራ ኑሯችን ጎጆ መቀለሻ
ለፅኑ መሰረት ግንባታ መነሻ
ዝግባው ከ አጋሮ ነው ወይራው ከበሻሻ

AGGAARRO

Address

Agaro
8536

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአጋሮ አብሮ አደጎች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የአጋሮ አብሮ አደጎች ማህበር:

Share