Kingdom First Youth Ministry

  • Home
  • Kingdom First Youth Ministry

Kingdom First Youth Ministry ይህ ፔጅ የመንግስቱ ወንጌል ስራዎችን በፅሑፋና በምስል ቆይታችንን የምንገልፅበት ፔጅ ነው። ጌታ የሰጠንን ራይ ከትውልድ አብረን እንሰራለን

አለተ ቅዳሜ ሐምሌ 4 /2018  ከረፋዱ  4 ሰዓት ላይ ነበር የጎተራን የአደባባይ ቤተ መፅሐፍ አሁን በደረሰበት ሁኔታ ለአንባብያን ክፍተሰ ያደረግነው የጠራናቸው እና ንባብን የሚወዱ በተጨማ...
14/07/2026

አለተ ቅዳሜ ሐምሌ 4 /2018 ከረፋዱ 4 ሰዓት ላይ ነበር የጎተራን የአደባባይ ቤተ መፅሐፍ አሁን በደረሰበት ሁኔታ ለአንባብያን ክፍተሰ ያደረግነው የጠራናቸው እና ንባብን የሚወዱ በተጨማሪም የእኛ ጥረት ዋጋ የሰጡ ወዳጆቻችን በተገኙበት መልካም ግዜ አሳልፈናል ።
የተገኛችሁ ወዳጆቻችን በሙሉና የንፊስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጨምሮ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።
ጋሽ ሐይለ መለኮት
ደራሲ የዘና
አቶ ኤልያስ
አምባሳደር ስለሺ
አቶ ደረጄ
ደራሲ ሜሪ ጃፋር
መምህርት ማርታ እና ሌሎች በሙሉ የተገኛችሁ ከልብ እናመሰግናለን ።
ክብርት ይስጥልን

አያት 49 አካባቢ ያላችሁ ተጋብዛችኋል
23/06/2026

አያት 49 አካባቢ ያላችሁ ተጋብዛችኋል

Awasa  campus
26/12/2025

Awasa campus

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kingdom First Youth Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization?

Share