IMS ET MEDIA

IMS ET MEDIA ይህ ቡድን፣ ማንኛውም መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚቀርብበት እና ውይይት የሚደረግበት መድረክ ነው:: This group is the platform where any spiritual issues are presented and discussed.

አስደሳች ዜና  ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የ...
04/03/2026

አስደሳች ዜና

ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥
የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ። ራእይ 13፡16-17

በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው በጉጉት ስጠበቅ የነበረው የዘማር ፓ/ር ዘላለም አድሱ ቁጥር ሁለት የመዝሙር አልባም ይፋ የሚሆንበት ቀን ተገለፃ።
ዘማር ለሚድያችን እንደዘገባ በቀን 28/06/2018 ዓ/ም በአለለከ ኮንፍረንስ ከቀኑ 7፡00LT ጀምሮ በሁሉም Social medias ይፋ እንደሚደረግ ገልጾናል።

በጉጉት እንጠብቅ!

IMS ETHIOPIA MEDIA!

ጤና ከምንም በላይ ነው!ስለፍራፍሬ ምን ያውቃሉ?👇👇👇✅✅✅ፍራፍሬዎች ለጤና እጅግ ጠቃሚ ናቸው። በውስጣቸው ቫይታሚኖች፣ ማዕድናት፣ ፋይበር እና አንቲኦክሲደንቶች ይገኛሉ። እነዚህ ንጥረ ነገሮች...
19/02/2026

ጤና ከምንም በላይ ነው!
ስለፍራፍሬ ምን ያውቃሉ?👇👇👇✅✅✅

ፍራፍሬዎች ለጤና እጅግ ጠቃሚ ናቸው። በውስጣቸው ቫይታሚኖች፣ ማዕድናት፣ ፋይበር እና አንቲኦክሲደንቶች ይገኛሉ። እነዚህ ንጥረ ነገሮች ሰውነትን ከበሽታዎች ለመከላከል፣ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም ለማጠናከር፣ የምግብ መፈጨትን ለማሻሻል እና ቆዳን ጤናማ ለማድረግ ይረዳሉ። በተጨማሪም ፍራፍሬዎች እንደ የልብ በሽታ፣ ካንሰር እና የስኳር በሽታ ያሉ ሥር የሰደዱ በሽታዎችን ለመከላከል አስተዋጽኦ ያደርጋሉ። የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎችን በመመገብ የተሟላ ጥቅም ማግኘት ይቻላል። ለምሳሌ፡-

1.ብርቱካን እና ሎሚ:ቫይታሚን ሲ በውስጣቸው ስለሚገኝ ለጉንፋን እና ለተለያዩ ኢንፌክሽኖች የመቋቋም አቅምን ይጨምራሉ።
2.ሙዝ:በፖታስየም የበለፀገ በመሆኑ የደም ግፊትን ለመቆጣጠር እና ለልብ ጤና ጠቃሚ ነው።
3.ፖም: ፋይበር በውስጡ ስለሚገኝ የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ እና የምግብ መፈጨትን ለማሻሻል ይረዳል።
4.ማንጎ:ቫይታሚን ኤ እና ሲ በውስጡ ስላሉ ለዓይን ጤና እና ለቆዳ ጠቃሚ ነው።

በአጠቃላይ ፍራፍሬዎችን አዘውትሮ መመገብ ለጤናማ ህይወት ወሳኝ ነው።
Follow, Share,Like, Comment እንዳይረሳ!
መልካም ቀን🙏

ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ይህንን ሰው ማን ብላ ተስተምራለች?መልስ በኮሜንት👇
10/02/2026

ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ይህንን ሰው ማን ብላ ተስተምራለች?
መልስ በኮሜንት👇

አስደስች ዜናዮሐንስ 10:16 ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።እናሆ ከ51 እንቅስቃሴ እና ...
08/02/2026

አስደስች ዜና
ዮሐንስ 10:16 ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።

እናሆ ከ51 እንቅስቃሴ እና ከተለያዩ ቤተ-ዕምናት የመጡ 57 ነፍሳት በinternational missionary society seventh day Adventist church of reform movement ላይ በቀን 30/5/2018 የጥምቀት አቀባበል ተደረገላቸው!

ጌታ እግዚአብሔር ስለግሩም ሥረው የተመሰገና ይሁን!

ይህች ሴት በሪዕይ 17 መሰራት መንን ትውክላሌች?መልስ በኮሜንት👇👇👇
06/02/2026

ይህች ሴት በሪዕይ 17 መሰራት መንን ትውክላሌች?
መልስ በኮሜንት👇👇👇

06/02/2026

1. 6 የምን ምልክት ነው?
2. 7 የምን ምልክት ነው?
ሁለቱንም ጥያቄዎች በምሳሌ ግላጽ/ጺ!

በሆሳዕና የነበረው የቀን 3 የበረከት ጊዜ በፎቶ👇👇👇
05/02/2026

በሆሳዕና የነበረው የቀን 3 የበረከት ጊዜ በፎቶ👇👇👇

01/02/2026
01/02/2026

የኮንፊረንስ ዝግጅት ተጠነቀቀ
ፓ/ር ሙላቱ ተክሌ

Address

Saris Subcity
Adis

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when IMS ET MEDIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share