Empowering People for Sustainable Solutions

Empowering People for Sustainable Solutions Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Empowering People for Sustainable Solutions, Non-Governmental Organization (NGO), Signal, Addis Abeba.

Merry Christmas!As we celebrate, let’s keep our community safe.Do not touch unknown objects and report to authority.Safe...
06/01/2026

Merry Christmas!
As we celebrate, let’s keep our community safe.
Do not touch unknown objects and report to authority.
Safety Saves Lives!

መልካም የገና በዓል!
በዓሉን ስናከብር ደህንነታችንን እንጠብቅ።
ያልታወቀ ነገር አይንኩ፣ ለአካባቢዎ አመራር ሪፖርት ያድርጉ
መጠንቀቅ ሕይወትን ያድናል!

ርሑስ በዓል ልደት።!
በዓል ልደት ክነኽብር ከለና ድሕንነትና ካብ ተፈንጀርትን ተተኮስትን ንጠንቀቕ! በኣድ ዝኾነ ነገራት ኣይትንኩኡ! ኣብ ከባቢኹም ንዘሎ ናይ ፀጥታ ኣካል ሪፖርት ግበሩ!
ምጥንቃቕ ህይወት መድሐኒ እዩ።


የተሳሳተ አመለካከት፡- “አሮጌ ፈንጂዎችና ተተኳሾች ሊፈነዱ አይችሉም።”እውነታው፡- "ለአስርተ-ዓመታት የቆዩ ፈንጂዎችና ተተኳሾች ከተነኩ እንኳን ሊፈነዱ ይችላሉ።"ንቁ ይሁኑ፣ መረጃ ያግኙ።M...
18/12/2025

የተሳሳተ አመለካከት፡- “አሮጌ ፈንጂዎችና ተተኳሾች ሊፈነዱ አይችሉም።”

እውነታው፡- "ለአስርተ-ዓመታት የቆዩ ፈንጂዎችና ተተኳሾች ከተነኩ እንኳን ሊፈነዱ ይችላሉ።"

ንቁ ይሁኑ፣ መረጃ ያግኙ።

Myth: “Old explosives cannot explode.”

Fact: "Even decades-old explosives can detonate if disturbed."

Stay alert, stay informed.



, , , , , , , , , , , , , , .

በጦርነት በተጎዱ እርሻዎች...ገበሬዎችና አርብቶ አደሮች ክፍት በሆኑ እርሻዎች/መሬት ላይ ሲሰሩ ከፍተኛ አደጋ ይገጥማቸዋል።የተቆፋፈሩ መሬት፣ የብረት እቃዎች ወይም የድሮ የጦር ኃይል ቅሪቶች...
10/12/2025

በጦርነት በተጎዱ እርሻዎች...

ገበሬዎችና አርብቶ አደሮች ክፍት በሆኑ እርሻዎች/መሬት ላይ ሲሰሩ ከፍተኛ አደጋ ይገጥማቸዋል።

የተቆፋፈሩ መሬት፣ የብረት እቃዎች ወይም የድሮ የጦር ኃይል ቅሪቶች ምልክቶች ካዩ፡

✔ ስራ ያቁሙ
✔ ከቦታው ይራቁ
✔ ለአካባቢዎ አመራር ሪፖርት ያድርጉ

ሕይወትዎን በጭራሽ አደጋ ላይ አይጣሉ።

Farming in Contaminated Areas..

Farmers and herders face high risk when working in open fields/Lands.
If you see signs of disturbed soil, metal objects, or old military remains:

✔ Stop work
✔ Be apart from the place
✔ Report to authorities

Never risk your life.



, , , , , , , , , , , , , , .

ለወላጆች አስፈላጊ መልእክት!ለልጆቻችሁ አስታውሱ/ንገሩ፡-🚫 ከብረት ፍርስራሾች ወይም እንግዳ/ባዕድ ነገሮች ጋር እንዳይጫወቱ🚫 ጥቅም ላይ ወደ ማይውሉ ቦታዎች እንዳይጠጉ እናም ለመጫወቻነት እ...
04/12/2025

ለወላጆች አስፈላጊ መልእክት!

ለልጆቻችሁ አስታውሱ/ንገሩ፡-

🚫 ከብረት ፍርስራሾች ወይም እንግዳ/ባዕድ ነገሮች ጋር እንዳይጫወቱ

🚫 ጥቅም ላይ ወደ ማይውሉ ቦታዎች እንዳይጠጉ እናም ለመጫወቻነት እቃዎችን እንዳይሰበስቡ

👍 ያልተለመደ ነገር ካዩ ሁልጊዜ ለአዋቂዎች እንዲያሳዉቁ።

የልጆችን ደህንነት እናስጠብቃቸው።

Important Message for Parents

Remind children:

🚫 Don’t play with metal scraps or strange objects

🚫 Don’t collect items from abandoned areas

👍 Always tell an adult if they see something unusual

Let’s keep our children safe.



, , , , , , , , , , , , , , .

⚠️ ከፈንጅና ተተኳሽ ቅሪት አደጋዎች ደህንነትዎን ለመጠበቅ ቁልፍ ባህሪያት (3Rs)መልእክት፡1️⃣   ይወቁ - አደገኛ ወይም አጠራጣሪ መሳርያዎችንና አካባቢዎችን ይለዩ።2️⃣   ይራቁ - ከ...
01/12/2025

⚠️ ከፈንጅና ተተኳሽ ቅሪት አደጋዎች ደህንነትዎን ለመጠበቅ ቁልፍ ባህሪያት (3Rs)

መልእክት፡

1️⃣ ይወቁ - አደገኛ ወይም አጠራጣሪ መሳርያዎችንና አካባቢዎችን ይለዩ።

2️⃣ ይራቁ - ከአደገኛ አካባቢው ይራቁ እንዲሁም ሌሎችም ወደ አካባቢው እንዳይቀርቡ ይንገሩ።

3️⃣ ሪፖርት ያድርጉ - ወዲያውኑ ለአካባቢው አስተዳደር ያሳውቁ።

✅ ቀላል እርምጃዎች ህይወትን ያድናሉ።

⚠️ Key Behaviors to Stay Safe (3Rs)

The 3R Message:

1️⃣ Recognize – Identify dangerous or suspicious items.

2️⃣ Retreat – Move away and keep others away.

3️⃣ Report – Immediately inform authorities.

✅ Simple actions save lives.

❗️ከፈንጂና ተተኳሽ አደጋ ይጠንቀቁ!የፈንጂና ተተኳሽ ቅሪቶች በማንኛውም ቦታ ሊገኙ ይችላሉ - በመስኮች፣ በመንገዶች፣ በእርሻዎች፣ በወንዞች እና በፈራረሱ ህንፃዎች።አጠራጣሪ ነገሮችን ካዩ፦🔹...
28/11/2025

❗️ከፈንጂና ተተኳሽ አደጋ ይጠንቀቁ!

የፈንጂና ተተኳሽ ቅሪቶች በማንኛውም ቦታ ሊገኙ ይችላሉ - በመስኮች፣ በመንገዶች፣ በእርሻዎች፣ በወንዞች እና በፈራረሱ ህንፃዎች።

አጠራጣሪ ነገሮችን ካዩ፦

🔹 አይንኩት!
🔹 በቀስታ ከአካባቢው ይራቁ!
🔹 ለአካባቢው አስተዳደር ያሳውቁ!

ራሳችሁን እና ማህበረሰባችሁን ጠብቁ።
ደህንነቶት መጀመሪያ ይቅዳም።

❗️Stay Safe from Explosive Hazards

Explosive remnants of war can be found anywhere — fields, roadsides, farms, rivers, and abandoned buildings.

If you see something suspicious:

🔹 Do Not Touch
🔹 Move Away Carefully
🔹 Report to Local Authorities

Protect yourself and your community. Your safety comes first.

18/11/2025
18/11/2025

awareness saves lives. By sharing knowledge and practicing caution, we all contribute to a safer community.

የኢኦራኢ(EORE) ትምህርት ሕይወት አድን ነው። ግንዛቤን በማሰራጨት እና ጥንቃቄን በመለማመድ፣ ሁላችንም ደህንነቱ የተጠበቀ ማህበረሰብ እንዲኖር አስተዋጽኦ እናድርግ።

🗣 ተተኳሽ አረሮች በመሣሪያ ተተኩሰው ሳይፈነዱ የቀሩ ወይም የወዳደቁ መሣሪያዎች በቀላሉ የሚታዩ ላይታዩም ያሚችሉ እንደ የእጅ ቦምቦችን፣ የሞርተር ጥይቶችን፣ የተለያዩ  የወደቁ መሳርያዎች ና...
10/11/2025

🗣 ተተኳሽ አረሮች በመሣሪያ ተተኩሰው ሳይፈነዱ የቀሩ ወይም የወዳደቁ መሣሪያዎች በቀላሉ የሚታዩ ላይታዩም ያሚችሉ እንደ የእጅ ቦምቦችን፣ የሞርተር ጥይቶችን፣ የተለያዩ የወደቁ መሳርያዎች ናቸው፤በመሆኑም በሰለጠኑ ባለሞያዎች ብቻ ሊወገዱ።



, , , , , , , , , , , , , , .

29/10/2025

🚫 የፈንጂ ማስጠንቀቂያ ያሉባቸው ቦታዎች አትቅረቡ! ከባድ አደጋ ነው!.

🚫 ብነታጒ መጠንቀቕታታት ዝተለጠፉ ከባቢታት ኣይትቐርቡ- ከቢድ ሓደጋ እዩ!

, , , , , ...

29/10/2025

🚫 የፈንጂ ማስጠንቀቂያ ያሉባቸው ቦታዎች አትቅረቡ! ከባድ አደጋ ነው!.

🚫 ብነታጒ መጠንቀቕታታት ዝተለጠፉ ከባቢታት ኣይትቐርቡ- ከቢድ ሓደጋ እዩ!



, , , , , , , , , , , , , , .

24/10/2025

የግጭት አካባቢዎች የማይታዩ አደጋዎችን ይደብቃሉ። ወደ የማይታወቁ አካባቢዎች ከመግባትዎ በፊት ሁል ጊዜ ከአካባቢው ነዋሪዎች መረጃ ይውሰዱ!

Conflict zones hide unseen dangers. Always check with locals before entering unknown areas!




, , , , , , , , , , , , , , .

Follow our page via:-

Twitter: https://x.com/E_PSSolutions
Instagram: https://www.instagram.com/epssoluitons/
LinkedIn: https://www.linkedin.com/.../empowering-people-for.../posts?
Website: https://epssolutions.org/
Telegram: t.me/EPSS2021

Address

Signal
Addis Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Empowering People for Sustainable Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Empowering People for Sustainable Solutions:

Share