Gununo Ketema Stadium KHC Youth Ministry

Gununo Ketema Stadium KHC Youth Ministry Youth ministry

የቤተ-ክርስትያናችን  #የጉባኤ መዝሙር መሪ አገልጋዮች/ #አዲስ  #ቅኔ Worship Team   ናቸው፡በታማኝነት እና በትጋት ጌታ በሰጣቸው የፀጋ ስጦታ እያገለገሉን አሉ እና ባርኳቸው፡ከዳር...
08/10/2026

የቤተ-ክርስትያናችን #የጉባኤ መዝሙር መሪ አገልጋዮች/ #አዲስ #ቅኔ Worship Team ናቸው፡በታማኝነት እና በትጋት ጌታ በሰጣቸው የፀጋ ስጦታ እያገለገሉን አሉ እና ባርኳቸው፡
ከዳር ያሉ የአጥቢያችን መጋቢ #ትእግስቱ #ጊያ ናቸው

   #3   #አምልኮ  #ለአምላክበጣም ስኬታማ ጊዜ ነበረን ክብር ለአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን! አሜንለዚህ ፕሮግራም ስኬት የበኩላችሁን ድርሻ የተወጣችሁ፣የተባበራችሁ ዋጋ...
05/10/2026

#3
#አምልኮ #ለአምላክ
በጣም ስኬታማ ጊዜ ነበረን ክብር ለአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን! አሜን
ለዚህ ፕሮግራም ስኬት የበኩላችሁን ድርሻ የተወጣችሁ፣የተባበራችሁ ዋጋ የከፈላችሁ የቤተ/ናችን ባለ ድርሻ አገልጋዮች(መጋቢያን፣መሪዎች፣ወንጌላዊያን እና ሌሎች) ሁሉ እግዚ/ር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ፡

ግብዣችንን ተቀብላችሁ ፕሮግራሙን መጥታችሁ የተካፈላችሁ የቤተ/ችን፣የከተማችን እና የአከባቢው ወጣቶች እና ምእመናን እግዚ/ር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ፡ ለመምጣት ፈልጋችሁ በተለያዬ ምክንያት መድረስ ያልቻላችሁም ተባረኩልን
በሚዲያ ላይ like,Comment,share and follow በማድረግ ከጎናችን የቆማችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ፡ድጋፋችሁ ይቀጥል!

ቅዱሳን የpageችንን , በማድረግ እንድትተባበሩን ይሁን

   #2   #አምልኮ  #ለአምላክበጣም ስኬታማ ጊዜ ነበረን ክብር ለአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን! አሜንለዚህ ፕሮግራም ስኬት የበኩላችሁን ድርሻ የተወጣችሁ፣የተባበራችሁ ዋጋ...
04/10/2026

#2
#አምልኮ #ለአምላክ
በጣም ስኬታማ ጊዜ ነበረን ክብር ለአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን! አሜን
ለዚህ ፕሮግራም ስኬት የበኩላችሁን ድርሻ የተወጣችሁ፣የተባበራችሁ ዋጋ የከፈላችሁ የቤተ/ናችን ባለ ድርሻ አገልጋዮች(መጋቢያን፣መሪዎች፣ወንጌላዊያን እና ሌሎች) ሁሉ እግዚ/ር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ፡

ግብዣችንን ተቀብላችሁ ፕሮግራሙን መጥታችሁ የተካፈላችሁ የቤተ/ችን፣የከተማችን እና የአከባቢው ወጣቶች እና ምእመናን እግዚ/ር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ፡ ለመምጣት ፈልጋችሁ በተለያዬ ምክንያት መድረስ ያልቻላችሁም ተባረኩልን
በሚዲያ ላይ like,Comment,share and follow በማድረግ ከጎናችን የቆማችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ፡ድጋፋችሁ ይቀጥል!

ቅዱሳን የpageችንን , በማድረግ እንድትተባበሩን ይሁን

03/10/2026

Follow Our Page please

   #1   #አምልኮ  #ለአምላክበጣም ስኬታማ ጊዜ ነበረን ክብር ለአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን! አሜንለዚህ ፕሮግራም ስኬት የበኩላችሁን ድርሻ የተወጣችሁ፣የተባበራችሁ ዋጋ...
03/10/2026

#1
#አምልኮ #ለአምላክ
በጣም ስኬታማ ጊዜ ነበረን ክብር ለአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን! አሜን
ለዚህ ፕሮግራም ስኬት የበኩላችሁን ድርሻ የተወጣችሁ፣የተባበራችሁ ዋጋ የከፈላችሁ የቤተ/ናችን ባለ ድርሻ አገልጋዮች(መጋቢያን፣መሪዎች፣ወንጌላዊያን እና ሌሎች) ሁሉ እግዚ/ር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ፡

ግብዣችንን ተቀብላችሁ ፕሮግራሙን መጥታችሁ የተካፈላችሁ የቤተ/ችን፣የከተማችን እና የአከባቢው ወጣቶች እና ምእመናን እግዚ/ር ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላችሁ፡ ለመምጣት ፈልጋችሁ በተለያዬ ምክንያት መድረስ ያልቻላችሁም ተባረኩልን
በሚዲያ ላይ like,Comment,share and follow በማድረግ ከጎናችን የቆማችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ፡ድጋፋችሁ ይቀጥል!
ቅዱሳን የpageችንን share,Follow በማድረግ እንድትተባበሩን ይሁን

01/10/2026

#አምልኮ #ለአምላክዛሬ ሐሙስ 21/01/2019 ከቀኑ ልክ 10:00 ላይ በጉኑኖ ከተማ ስታድዬም ቃ/ህ/ቤ/ን እንገናኝዝግጅታችንን #ጨርሰን እናንተን እየጠበቅን ኑ ጌታችንን ኢየሱስን አብረን በወንድማማች ህብረት በጋራ #እናምልክ አድርጉልን

ትኩስ  #ዜና በወላይታ  #ጉኑኖ  #ከተማ  #ስታድዬም ቃ/ህ/ቤ/ን ቀን 21/01/2019 ዓ.ም እለተ ሐሙስ ልክ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ #አምልኮ  #ለአምላክ በተሰኜ ርእስ  #የዝማሬ  #ድጊ...
29/09/2026

ትኩስ #ዜና
በወላይታ #ጉኑኖ #ከተማ #ስታድዬም ቃ/ህ/ቤ/ን ቀን 21/01/2019 ዓ.ም እለተ ሐሙስ ልክ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ #አምልኮ #ለአምላክ በተሰኜ ርእስ #የዝማሬ #ድጊስ ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃልና ጉኑኖ እና አከባቢ ያላችሁ #ወጣቶች #ቅዱሳን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
#አምልኮ #ለአምላክ

ዘጸአት 15:21፤ ማርያምም እየዘመረች መለሰችላቸው፦ “በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ።”

Share በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ አደራ

26/09/2026

ዮሐንስ 15:9፤ አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።

21/09/2026

የጉኑኖ ከተማ #ስታዲየም አጥ/ቃ/ሕ/ቤ/ያን 4ኛ ዙር የቢቲሲፒ እና የደቀ-መዝሙር ትምህርት አስተምራ ብዙ አገልጋዮችን ለቤተክርስቲያን እንዳስረከበች ይታወቃል።
አሁን ደግሞ 5ዙር የቢቲሲፒ እና የደቀ-መዝሙር ትምህርት በቀን 13/1/2019 ዕለተ እሮብ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ማስተማር ስለምትጀምር የተመዘገባችሁ በጊዜ እንድትመጡ ።ያልተመዘገባችሁ በቶሎ እንደትመዘግቡ እናሳስባለን ።0912240170 or 0937807985
+251928326112 በእነዚህ አድራሻ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።share በማድረግ ተባበሩን።share በማድረግ ይተባበሩን

19/09/2026

ቆላስይስ 3:16፤ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ። በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ። በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።

Address

Ethiopia Wolaita
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gununo Ketema Stadium KHC Youth Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share