Ethiopian Society of Pediatric Hematology and Oncology

Ethiopian Society of Pediatric Hematology and Oncology Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Society of Pediatric Hematology and Oncology, Nonprofit Organization, Addis Ababa.

The Ethiopian Society of Pediatric Hematology & Oncology is dedicated to improving the care and support for children suffering from blood disorders and cancer across Ethiopia.

አንጋቱ ከዝዋይ አከባቢ የመጣች ልጅ ስትሆን ቡስካ ደግሞ ከሰላሌ ምድር መጥታለች። የካንሰር ሕክምናቸውን በጥቁር አንበሳና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በመከታተል ላይ ይገኛሉ። ሕክምናቸውን እስኪ...
15/02/2026

አንጋቱ ከዝዋይ አከባቢ የመጣች ልጅ ስትሆን ቡስካ ደግሞ ከሰላሌ ምድር መጥታለች። የካንሰር ሕክምናቸውን በጥቁር አንበሳና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል በመከታተል ላይ ይገኛሉ። ሕክምናቸውን እስኪጨርሱ በተስፋ አዲስ የወላጆችና የልጆች ካንሰር ድርጅት ማረፊያ ፣መጠለያ ፣ምግብና ሌሎችም መሰል እርዳዎች ያለማቋረጥ ያገኛሉ።

ዛሬ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ የልጆች ካንሰር የሚታሰብበት ቀን ነው። የወርቅ ሪባን የልጆቹን የማይተመን ውድ ዋጋ ይወክላል። ያንን የወርቅ ሪባን ከአንጋቱና ቡስካ ጋር በመሆኑ አብረን በጥቁር አንበሳ የካንሰር ማዕከል በመሳል ዕለቱን በታላቅ ድምቀት አክብረናል ።
Angatu is a child from the Zeway area, while Buska comes from the land of Selale. They are currently receiving cancer treatment at Tikur Anbessa and St. Paul’s Hospitals. Until they complete their treatment, they continue to receive uninterrupted support—shelter, meals, and other essential care—from Tesfa Addis Parents’ and Children’s Cancer Support Center.

Today is International Childhood Cancer Day. The gold ribbon symbolizes the priceless and immeasurable value of children. Together with Angatu and Buska, we painted the gold ribbon to commemorate this important day, marking it with heartfelt significance at the Tikur Anbessa Cancer Center.

# የልጆች ካንሰር የመዳን ዕድሉ ከፍተኛ ነው።

04/02/2026
ጠብታ ደም ለህፃናቱ ተስፋ ነው! 🩸✨​በካንሰር ህክምና ላይ ያሉ ህፃናት የሁላችንንም እገዛ ይሻሉ። የደም ልገሳ ማድረግ ማለት ለአንድ ህፃን ተጨማሪ የጨዋታ ጊዜ፣ ለወላጆች ተስፋ፣ እና ለሀገ...
04/02/2026

ጠብታ ደም ለህፃናቱ ተስፋ ነው! 🩸✨

​በካንሰር ህክምና ላይ ያሉ ህፃናት የሁላችንንም እገዛ ይሻሉ። የደም ልገሳ ማድረግ ማለት ለአንድ ህፃን ተጨማሪ የጨዋታ ጊዜ፣ ለወላጆች ተስፋ፣ እና ለሀገራችን ብሩህ ተስፋ መስጠት ማለት ነው።

​ወደ ኢትዮጵያ ደምና ቲሹ ባንክ በመሄድ በመለገስ የታዳጊ ልጆቻችንን ህይወት እንታደግ።

​ደግነት በደም ይገለጻል!

ነገ ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ! 🩸✨
ጥቂት ደቂቃዎችን በመሰዋት፣ የማይተካውን የህይወት ስጦታ ለወንድም ወይም ለእህትዎ ያበርክቱ። 🎁
📍 የትኛው ማዕከል ይቀርብዎታል? በአቅራቢያዎ የሚገኘውን ማዕከል በመምረጥ ህይወት ቀጣይ ይሁኑ!
አሁኑኑ ይወስኑ — የእርስዎ ስጦታ የሌላው ተስፋ ነው! ❤️💪

04/02/2026

Every cancer journey is unique—shaped by personal stories, needs, and hopes. This World Cancer Day 2026, we stand together to recognize and support the medical, social, and emotional experiences of everyone affected by cancer.

ሙሉ ቪዲዮ ግሬትነስ ሾው ዩትዩብ ላይ ይመልከቱከካንሰር ህመም ይልቅ አመለካከታችን ለሞት እየዳረገን ነው! ዶ/ር አቤል ኃይሉ | Dr. Abel Hailu |       https://youtu.be...
03/02/2026

ሙሉ ቪዲዮ ግሬትነስ ሾው ዩትዩብ ላይ ይመልከቱ

ከካንሰር ህመም ይልቅ አመለካከታችን ለሞት እየዳረገን ነው! ዶ/ር አቤል ኃይሉ | Dr. Abel Hailu |
https://youtu.be/Sz8yOYsPMuE

እንግዳ ለመጠቆም፡ https://forms.gle/veHJFJpTN9HMhjYs9___________በዛሬው የThe Greatness Show ዝግጅታችን የኢትዮጵያ የሕጻናት የደምና ካንሰር ማህበር ፕሬዝዳንት እንዲሁም የላንሴት የእናቶች እና የልጆች የቀ....

03/02/2026

የሕጻናት ካንሰር ህመም ምንነት እና የህክምና ሂደቱ ምን እንደ ሚመስል የኢትዮጵያ የሕጻናት የደምና ካንሰር ማህበር ፕሬዝዳንት ከሆኑት ከዶ/ር አቤል ኃይሉ ጋር ቆይታ አድርግያለው። ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!

Tune in today at 7PM

ከህመሙ በላይ የበረታ የተስፋ ዜማ! 🎶​በኢትዮጵያ የህፃናት ሄማቶሎጂ እና ኦንኮሎጂ ማኅበር (ESPHO) ጉባኤ ላይ ካየናቸው ድንቅ መሰናዶዎች መካከል የተስፋአዲስ ጀግና ልጆች መዝሙር ልዩ ነ...
03/02/2026

ከህመሙ በላይ የበረታ የተስፋ ዜማ! 🎶

​በኢትዮጵያ የህፃናት ሄማቶሎጂ እና ኦንኮሎጂ ማኅበር (ESPHO) ጉባኤ ላይ ካየናቸው ድንቅ መሰናዶዎች መካከል የተስፋአዲስ ጀግና ልጆች መዝሙር ልዩ ነበር።

እነዚህ ታዳጊዎች የካንሰር ህመምና ህክምና አስቸጋሪ መንገድን ተጋፍጠው፣ መድረክ ላይ ቆመው በዜማ ተስፋን ሲዘምሩ ማየት የሁላችንንም እጅግ ደስ ያሰኘ እና ትልቅ ብርታት የሰጠን ነበር። የህክምናችን ውጤታማነት የሚለካው በእነዚህ ልጆች ፈገግታ ነው። 🇪🇹💛

​የነገው የሀገራችን ተስፋዎች እንዲያገግሙ ለምትለፉ የህክምና ባለሙያዎች በሙሉ ምስጋና ይገባችኋል። 😊 🙏

​ #የህፃናትካንሰር #ተስፋ #ኢትዮጵያ

Tune in today at 7 pm.
03/02/2026

Tune in today at 7 pm.

የሕጻናት ካንሰር ህመም ምንነት እና የህክምና ሂደቱ ምን እንደ ሚመስል የኢትዮጵያ የሕጻናት የደምና ካንሰር ማህበር ፕሬዝዳንት ከሆኑት ከዶ/ር አቤል ኃይሉ ጋር ቆይታ አድርግያለው። ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን!

Tune in today at 7PM

02/02/2026

I had a conversation on The Greatness Show with Doctor Abel Hailu, President of the Ethiopian Pediatric Hematology and Oncology Society and Medical Director at Lancet Center for Mothers, Children, and Palliative Care.

We explored children’s cancer — symptoms, treatment, and early detection.

Episode will air Tuesday at 7 PM

Ethiopia

02/02/2026

በኢትዮጵያ ደም የመለገስ ባህል እየተሻሻለ ቢመጣም፣ የሚፈለገው ደረጃ ላይ ደርሷል ለማለት አይቻልም፡፡ አሁንም በተለያዩ በሽታዎችና አደጋዎች የተጎዱ ሰዎች የደም አቅርቦት በማጣት ሲ...

02/02/2026

I had a conversation on The Greatness Show with Doctor Abel Hailu, President of the Ethiopian Pediatric Hematology and Oncology Society and Medical Director at Lancet Center for Mothers, Children, and Palliative Care.

We explored children’s cancer — symptoms, treatment, and early detection.

Episode will air Tuesday at 7 PM

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Society of Pediatric Hematology and Oncology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share