Essey Saving and Credit እሰይ ቁጠባና ብድር

Essey Saving and Credit እሰይ ቁጠባና ብድር A community-focused organization dedicated to supporting growth, collaboration, and shared success in Addis Ababa. Established in November 2024.

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ።
22/08/2026

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ።

ቤቶን ማደስ ወይም መጨረስ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ እሰይን ያማክሩ?   #ሳቅናቁምነገር
21/08/2026

ቤቶን ማደስ ወይም መጨረስ ይፈልጋሉ እንግዲያውስ እሰይን ያማክሩ?
#ሳቅናቁምነገር

ነገ ተስፋዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ! 🎒✨የእሰይ የቁጠባ እና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር በማህበራዊ ኃላፊነት እቅዱ መሰረት የተማሪዎችን የትምህርት ጉዞ ለማገዝ እና ተስፋቸውን ለማልመል የ...
20/08/2026

ነገ ተስፋዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ! 🎒✨
የእሰይ የቁጠባ እና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር በማህበራዊ ኃላፊነት እቅዱ መሰረት የተማሪዎችን የትምህርት ጉዞ ለማገዝ እና ተስፋቸውን ለማልመል የትምህርት ቦርሳዎች ድጋፍ አድርጓል።
የትምህርት ቁሳቁስ ማሟላት ለነገው ትውልድ ስኬት ትልቅ መነሻ በመሆኑ፣ ማህበራችን ይህንን በጎ አድራጎት ማካሄዱ ትልቅ ደስታ ይሰጠናል። የነገ የሀገር ተረካቢ ተማሪዎቻችን በጠንካራ ሁኔታ ተምረው ለታላቅ ደረጃ እንዲደርሱ እንመኛለን!
ለነገው ትውልድ እጅ ለእጅ እንያያዝ!
ትምህርት የብርሃን መንገድ ነው!
#የትምህርትድጋፍ #ትምህርት

መልካም በዓል ይሁንልዎ።
19/08/2026

መልካም በዓል ይሁንልዎ።

የእሰይ የብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር አባላት እና ሰራተኞች በማህበራዊ ኃላፊነታችን መሰረት የደም ልግስና መርሃ-ግብር አካሂደናል።አንድ ጠብታ ደም የሰውን ህይወት የመታደግ ታላቅ ስጦታ...
19/08/2026

የእሰይ የብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር አባላት እና ሰራተኞች በማህበራዊ ኃላፊነታችን መሰረት
የደም ልግስና መርሃ-ግብር አካሂደናል።

አንድ ጠብታ ደም የሰውን ህይወት የመታደግ ታላቅ ስጦታ ነው። በበጎ አድራጎት ስራው ላይ ለተሳተፉት
በሙሉ በእሴይ የብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበር ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

የህይወት አዳኝነታችን ይቀጥላል! ደም በመለገስ የሰዎችን ህይወት እንታደግ

መልካም የስራ እና የስኬት ሳምንት ይሁንልዎ።
17/08/2026

መልካም የስራ እና የስኬት ሳምንት ይሁንልዎ።

ወስደዋል?
12/08/2026

ወስደዋል?

እርስዎ የራሶን ስራ ይስሩ እኛ የፋይናንስ ጉለትዎን እንሞላለን።መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎእሰይ ''እኛ ለእኛ''
10/08/2026

እርስዎ የራሶን ስራ ይስሩ እኛ የፋይናንስ ጉለትዎን እንሞላለን።
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ
እሰይ ''እኛ ለእኛ''

መልካም  የእረፍት ቀን ይሁንልዎ
08/08/2026

መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ

Address

Megenagna Marathon Building 4th Floor
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Essey Saving and Credit እሰይ ቁጠባና ብድር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share