08/10/2026
በአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የክፍለ ከተሞች የኳስ ግጥሚያ ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት የወጣለት የጨዋታ ፕሮግራም ይፋ ሆኗል!
-------------
ካውንስሉ በመዲናዋ ክፍለ ከተሞች መካከል የሚደረገው ይህ የአንድነትና ወዳጅነትን ማጠናከሪያ ጨዋታ ከነገ መስከረም 29 ጀምሮ እስከ እሁድ ጥቅምት 01 የሚቀጥል ይሆናል