Nejim Islamic Association - ነጅም እስላማዊ ማኅበር

Nejim Islamic Association - ነጅም እስላማዊ ማኅበር Nejim charity association for bright future!!

03/08/2026
05/07/2026
22/06/2026
Njm: - የ1447 ዓ.ሒ (2018) የኢድ አል አደሀ አረፋ በዓል የሶላት ስነስርዓት በሀዋሳ ከተማ ሚልኒዬም አደባባይ በድምቀት ተከብሯል! _______________________________...
27/05/2026

Njm: - የ1447 ዓ.ሒ (2018) የኢድ አል አደሀ አረፋ በዓል የሶላት ስነስርዓት በሀዋሳ ከተማ ሚልኒዬም አደባባይ በድምቀት ተከብሯል!
_______________________________________
በሰላት ስነስርዓቱ ላይ የሲዳማ ክ/እ/ጉ/ከ/ም/ቤት አመራሮች፤ የሀዋሳ ከተማ መጅሊስ አመራሮች እና ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የከተማዋ ሙስሊም ማህበረሰብ ተሳታፊ ሆነዋል። ህዝበ ሙስሊሙ በጠዋት ወደ መስገጃ ቦታ የተመመ በመሆኑ ሰላቱ በታቀደለት ሰአት ተጀምረዋል። ምእመናኑ የሰላት ስነስርዓቱን አከናውኖ በጊዜ ቀሪ የበአል ዝግጅቱን ለመፈፀም ወደየ አካባቢው ተሰማርቷል።

በሰላት ስነስርዓት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሀዋሳ ከተማ እ/ጉ/ም/ቤት ዋና ሰብሳቢ ሼይክ ጀማል አብዱሸኩር በዓሉን ስናከብር አቅመ ደካሞችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሆን አለበት ብለው፣ አክለውም ሁሉም የከተማ ሙስሊም ማህበረሰብ ለከተማው ልማት በቅንነት ልሳተፍ እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

የሀዋሳ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ይህ የኢድ ሰላት በደመቀ ሁኔታ እንዲስተናግድ አስተዋፆኦ ያደረጉ አካላትን እያመሰገነ በቀጣይ በሚኖር የአደባባይ በአላት ላይም ይህ አስተዋፆኦ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪውን አስተላልፏል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nejim Islamic Association - ነጅም እስላማዊ ማኅበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share