Ethiopia Stroke Foundation

Ethiopia Stroke Foundation NGO in Ethiopia combat stroke through our three core programs: Stroke Awareness, Therapeutics & Rehabilitation, and Stroke Research & Education.

Join us in building a stroke-free Ethiopia.

WE ARE HIRING!Are you a recent graduate looking to gain hands-on experience and contribute to meaningful, nationally imp...
26/08/2026

WE ARE HIRING!

Are you a recent graduate looking to gain hands-on experience and contribute to meaningful, nationally impactful work within an NGO setting? This is your opportunity.

ESF is currently seeking Project Assistant Interns (unpaid) with a background in medical or health-related fields. This opportunity is ideal for individuals with 0–1 year of experience who are eager to learn, grow, and contribute to impactful projects.

Interested candidates are invited to complete the registration form below to apply.

Mention anyone that may be interested in this role.

https://forms.gle/bWW4U5KXMULJENqa7

🚑 እርስዎን ማገልገል እንፈልጋለን!  የስትሮክ ግንዛቤን ለማሳደግና የስትሮክ ስጋትን በቅድሚያ ለመለየት የሚያግዝ የተንቀሳቃሽ የስትሮክ ክሊኒካችንን ወደ ተቋማት ሙሉ ለሙሉ በነፃ እናመጣለን።...
22/08/2026

🚑 እርስዎን ማገልገል እንፈልጋለን!

የስትሮክ ግንዛቤን ለማሳደግና የስትሮክ ስጋትን በቅድሚያ ለመለየት የሚያግዝ የተንቀሳቃሽ የስትሮክ ክሊኒካችንን ወደ ተቋማት ሙሉ ለሙሉ በነፃ እናመጣለን።ክሊኒካችን ስለ ስትሮክ አጠቃላይ ግንዛቤ ከመስጠት በተጨማሪ፣ የደም ግፊት፣ የደም ስኳር፣ ክብደትና ቁመት ምርመራን ያካትታል፤ በውጤቶቹ መሠረትም የእያንዳንዱን ሰው ሁኔታ የሚመጥን ምክርና መመሪያ ከሐኪሞቻችን ያገኛሉ።

🩺 ሰራተኞችዎ የስትሮክ ስጋታቸውን እንዲያውቁ፣ እንዴት መከላከል እንደሚችሉ እንዲማሩ እና ለጤናቸው ተገቢውን እርምጃ እንዲወስዱ እድል ይስጡ።ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ !👇

🚑 WE WANT TO SERVE YOU!
We are bringing our Mobile Stroke Awareness Clinic to institutions and companies, offering comprehensive stroke awareness and stroke risk screening, including blood pressure, blood sugar, weight, and height measurements, followed by a tailored approach and guidance from our physicians based on individual results.

Interested in bringing our clinic to your institution? Fill out the form below and let’s work together to make stroke prevention a priority!

REGISTER :[ https://forms.gle/NmHors5Z5K5jkQo3 ]


22/08/2026

የማህበረሰብ ስትሮክ ትምህርት እና ቅድመ ምርመራ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ

ኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን በቅርቡ በለሚ ክፍለ ከተማ በመገኘት በማህበረሰብ ውስጥ የስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫ እና የምርመራ ዘመቻ አከናውኗል ።ተሳታፊዎች የደም ግፊት ምርመራ፣ የስኳር በሽታ ምርመራ፣ የክብደትና ቁመት መለኪያዎች እንዲሁም የባለሙያ የጤና ምክር ያካተተ ዝርዝር የጤና ሁኔታ ግምገማ ተደርጎላቸዋል ።
ይህም የስትሮክ አደጋ ምክንያቶችን በቀድሞ መለየት እና ችግሮች ከመከሰታቸው በፊት እርምጃ መውሰድ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ አጉልቶ ያሳያል።

Community Stroke Education and Screening Workshop

Ethiopia Stroke Foundation carried out a community stroke awareness and screening campaign focused on early prevention and lifesaving education at Lemi Kura Sub city.Participants received a stroke risk assessments including blood pressure , diabetes screening, weight and height measurements, and professional health consultations.
The initiative highlighted the importance of recognizing stroke risk factors early and taking action before complications arise.

22/08/2026

የተንቀሳቃሽ ስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫ ክሊኒክ

የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን ለኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ስልጠና ለሰጣቸው የድርጅቱ ሰራተኞች የስትሮክ ቅድመ ምርመራ ሰጥቷል ።ቅድመ ምርመራው የደም ግፊት፣ የደም ስኳር፣ የቁመት፣ የክብደት እና የወገብ ዙሪያ ልኬትን ያካተተ ነበር።ተሳታፊዎቹ በመቀጠልም በምርመራ ውጤታቸው ላይ በመመስረት ከሀኪሞች ጋር በመካከር በሽታውን እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ተወያይተዋል።

Mobile Stroke Awareness Clinic

The Ethiopia Stroke Foundation provided stroke risk screening for Staffs who attended the training program at Ethiopian Agricultural Research Institute.
The screening included measurements of blood pressure, blood sugar level, height, weight, and waist circumference. Following the screening, participants received personalized consultations with physicians, who discussed their results and provided individualized advice based on their health assessments.

22/08/2026

ተንቀሳቃሽ ስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫ ክሊኒክ ፕሮጀክት

ኢትዩጲያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት ተገኝቶ ለድርጅቱ ሰራተኞችና አመራሮች የስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫና በሀኪሞች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና መርሀ ግብር አካሂዷል።

Mobile Stroke Awareness Clinic Project

The Ethiopia Stroke Foundation recently conducted a Mobile Stroke Awareness Ethiopia Agricultural and Research Institution providing stroke awareness education and a specialized physician-led training program for the institution's staff and leadership.

የተንቀሳቃሽ ስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫ ክሊኒክየኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን ለኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለሰጣቸው የድርጅቱ ሰራተኞች የስትሮክ ቅድመ ምርመራ ሰጥቷል ።ቅድመ ምርመራው...
20/08/2026

የተንቀሳቃሽ ስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫ ክሊኒክ

የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን ለኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለሰጣቸው የድርጅቱ ሰራተኞች የስትሮክ ቅድመ ምርመራ ሰጥቷል ።ቅድመ ምርመራው የደም ግፊት፣ የደም ስኳር፣ የቁመት፣ የክብደት እና የወገብ ዙሪያ ልኬትን ያካተተ ነበር።ተሳታፊዎቹ በመቀጠልም በምርመራ ውጤታቸው ላይ በመመስረት ከሀኪሞች ጋር በመካከር በሽታውን እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ተወያይተዋል።

Mobile Stroke Awareness Clinic

The Ethiopia Stroke Foundation provided stroke risk screening for Staffs who attended the training program at Ethiopian Agricultural Research Institute .
The screening included measurements of blood pressure, blood sugar level, height, weight, and waist circumference. Following the screening, participants received personalized consultations with physicians, who discussed their results and provided individualized advice based on their health assessments.

ተንቀሳቃሽ ስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫ ክሊኒክ ፕሮጀክት ኢትዩጲያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት ተገኝቶ ለድርጅቱ ሰራተኞችና አመራሮች የስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫና በ...
20/08/2026

ተንቀሳቃሽ ስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫ ክሊኒክ ፕሮጀክት

ኢትዩጲያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዪት ተገኝቶ ለድርጅቱ ሰራተኞችና አመራሮች የስትሮክ ግንዛቤ ማስጨበጫና በሀኪሞች የተዘጋጀ ልዩ ስልጠና መርሀ ግብር አካሂዷል።

Mobile Stroke Awareness Clinic Project

The Ethiopia Stroke Foundation recently conducted a Mobile Stroke Awareness Ethiopia Agricultural and Research Institution providing stroke awareness education and a specialized physician-led training program for the institution's staff and leadership.

የሰኞ የጤና ማስታወሻ 🧠የልብ ሕመም የስትሮክ ተጋላጭነትን ሊጨምር ይችላል። እንደ ኤትሪያል ፊብሪሌሽን (Atrial Fibrillation) እና የልብ የደም ቧንቧ በሽታ ያሉ ሁኔታዎች የደም ፍ...
17/08/2026

የሰኞ የጤና ማስታወሻ 🧠

የልብ ሕመም የስትሮክ ተጋላጭነትን ሊጨምር ይችላል። እንደ ኤትሪያል ፊብሪሌሽን (Atrial Fibrillation) እና የልብ የደም ቧንቧ በሽታ ያሉ ሁኔታዎች የደም ፍሰትን ሊያስተጓጉሉ እና ወደ አንጎል የሚደርሱ የደም መርጋቶችን የመፈጠር ዕድል ሊጨምሩ ይችላሉ።

Monday Health Reminder

Heart disease can increase the risk of stroke. Conditions such as atrial fibrillation and coronary artery disease can affect blood flow and increase the chance of blood clots reaching the brain.
Protect your heart. Protect your brain.
Take care of your blood pressure, cholesterol, blood sugar, and overall heart health.

📢 Exciting News!                                                       Ethiopia is set to host the 1st Ethiopia Stroke F...
15/08/2026

📢 Exciting News! Ethiopia is set to host the 1st Ethiopia Stroke Foundation Comprehensive Stroke Symposium alongside the 6th African Stroke Organization Conference (ASOC 2026) from November 1–4, 2026 in Addis Ababa!

Join us as we unite stroke specialists, healthcare professionals, researchers, and advocates from around the world. This is a unique opportunity to strengthen stroke care across Africa through scientific exchange, capacity building, and professional networking.

🗓 Mark your calendars!
🔗 Register now: [https://docs.google.com/forms/d/1U5JGAHG4xJ3vL07vJ5POVMEQEC8sK5h0z63hTydrNTY/edit]

Let’s transform stroke care together!

🧠 የሰኞ ጤና መልዕክት ከፍተኛ ኮሌስትሮል ብዙ ጊዜ ምንም ግልፅ ምልክት አያሳይም። ነገር ግን በጊዜ ሂደት በደም ሥሮች ውስጥ የስብ ክምችት እንዲፈጠር በማድረግ የእስኬሚክ ስትሮክ (የደም ሥ...
10/08/2026

🧠 የሰኞ ጤና መልዕክት

ከፍተኛ ኮሌስትሮል ብዙ ጊዜ ምንም ግልፅ ምልክት አያሳይም። ነገር ግን በጊዜ ሂደት በደም ሥሮች ውስጥ የስብ ክምችት እንዲፈጠር በማድረግ የእስኬሚክ ስትሮክ (የደም ሥር በመዘጋት የሚከሰት ስትሮክ) አደጋን ሊጨምር ይችላል።

Monday health message

High cholesterol often has no warning symptoms, yet over time it can contribute to fatty deposits in arteries and increase the risk of ischaemic stroke.

💡 This Monday, remember, Know your numbers.Protect your vessels .Protect your brain!

Address

Netsanet Building, Fourth Floor Opposite Century Mall Near The Train Pedestrian Crossway Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Stroke Foundation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share