11/09/2026
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን
ለልጆቻችን ተስፋ ለመሆናችሁ ከጎናችን ለቆማችሁ በፍቅር ለደገፋችሁን እና የበጎነት እጃችሁን ለዘረጋችሁልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
2019 ዓመት ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ የሰላም የፍቅር የደስታ የጤና እና የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ አዲሱ ዓመትም በጋራ ብዙ ልጆችን የምናስደስትበት ተስፋን የምንሰጥበት እና ሕይወትን የምንለውጥበት ዓመት ይሁን የልጆቻችን ፈገግታ የእናንተ በጎነት ፍሬ ነው በ2019ም ድጋፋችሁ ለልጆቻችን አይለየን መልካም አዲስ ዓመት
#ስለእናት
#መልካምአዲስዓመት
#በጎነት
#ተስፋ
Kefelegn Zelelew Amoza Mekdes Tadese Yared Abdu Mehari Mehari ጠርሲዳ ከበደ Abayneh Anja Ethiopia Haile Ye Girma Eskedar Assefa Ethio telecom Master Abinet Kebede Hosseana Solomon All God's Children International: Ethiopia Abeduselam Best Rose Ayena Demisse Makda Arshi Amir Amiko