union of former Ethiopian armed forces and police forces associations

union of former Ethiopian armed forces and police forces associations union of former Ethiopian armed forces and police forces associations

16/05/2026

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

21/11/2025

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

15/08/2025
02/07/2025

Check out tesfaqpipcy’s post.

30/06/2025

1341 likes, 62 comments. “ ”

26/06/2025

25/06/2025

ኢትዮጵያውያን እንዴት ሰነበታችሁ? ፌስቡክ ለአንድ ሳምንት የጣለብኝ እግድ ጨርሼ ተከስቻለሁና እቺን መልእክቴን የምትደግፉ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ።

ይድረስ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ለጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ክብር ዶ/ር አብይ አህመድ

በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬ አቀርባለሁ። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ሰሞኑን የተለያዩ ሞያ የተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በጽ/ቤትዎ ተቀብለው ሲያነጋግሩ ከተለመከትኩ በኋላ የመጣልኝን ሀሳብ ቀጥሎ አቀርባለሁ።

የቀይ ባህር ጉዳይ ሀገራዊ አጀንዳ በሆነበት በዚህ ወሳኝ ወቅት ቀይ ባህርን የጠበቁት ፤ ለቀይ ባህር መስዋእትነት የከፈሉ ፤ የቀይ ባህርን ፖለቲካዊ ታሪክ ኖረውበት እና አልፈውበት የሚያውቁ ነባሩን የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት አባላትን ተቀብለው እንዲያወያዩ ነው ሀሳቤ።

እኚህ ልምድ እና ተሞክሮ ጠገብ በህይወት ያሉ ቬተራኖች በጊዜ ካልተጠቀምንባቸው ነገ ሌሎች ምርጥ ጓዶችን እንዳጣናቸው ልናጣቸው ስለምንችልም ጊዜ ሳንሰጥ ሀሳባቸውን በዚህ የኢትዮጵያ የምንጊዜም ብሔራዊ ጥቅም በሆነው የቀይ ባህር ጉዳይ ላይ መሠነድ ጠቀሜታውም ትልቅ ነው።

እናም ክብር ጠ/ሚኒስትር ይህቺን ሀሳቤን ወደ ተግባር ቀይረው ከቀይ ባህር ባለታሪኮች ጋር ታሪክ እንዲሰሩ ያየቀድሞ ሠራዊት በርካታ ማህበራትን ያቀፈ የማህበራት ህብረት ሆኖ አንድ ተጠሪ ተቋም መስርቶ ሁሉም ጀነራል መኮንኖችና መስመራዊ መኮንኖች፣ መላ የሰራዊቱ አባላት ያቀፈ በብ/ጀኔራል ውበቱ ፀጋዬ የበላይ ጠባቂነት የሚመራ ባለፈው የሠራዊቱ 116ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ በመስቀል አደባባይ በተደረገው ሰልፍ በስራ ላይ ካለው ሠራዊት ጋር በመሰለፍ ዛሬም ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና ደጀንነቱን ያስመሰከረ በመሆኑ እንደ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል የሀገሩ ጉዳይ ስለሚያገባውና ስለሚመለከተው በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ሠራዊታችንን እንዲያወያዩን ፕሮግራም እንዲያዝልን በትህትና እጠይቆታለሁ።

ወዲ ሻምበል ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ታሪክ ሰርቶ፣ታሪክ የዘለለው የቀድሞው ሰራዊት አባል
ከእንግሊዝ በርኒግሐም ከተማ

25/06/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when union of former Ethiopian armed forces and police forces associations posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share