09/06/2026
ያ ድምጹ ምንኛ ጣፋጭ ነው
እንደ እኔ አይነት ምስኪኑን ያዳነ
እንደ እኔ አይነቱን ኃጢአተኛ ያዳነ
እንደ እኔ አይነት ርጉም ሰውን ያዳነ
የጠፋሁ ነበርኩ አሁን ተገኝቼያለሁ
ታውሬ ነበርኩ አሁን ግን አያለሁ ...
ይህ መዝሙር የተጻፈው ሚያዚያ 8 1748 ነው ። በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪው ዓለም እጅግ በጣም የሚታወቅና ተወዳጅ መዝሙር ሲሆን በየዓመቱ 10 ሚሊዮን ያህል ጊዜ በዓለም ዙሪያ በቤተክርስቲያን ጉባኤዎች ላይ እና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ላይ ይዘመራል ተብሎ ይነገራል ።
የዚህ ተወዳጅ መዝሙር ዘማሪ ቁማርተኛ ፣ የአልኮል ሱሰኛ ፣ ነውጠኛ እና የባሪያ ንግድ ላይ ተሰማርቶ የነበረው በኃላ ህይወቱ ተቀይሮ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የነበረው እንግሊዛዊው ነው ።
።