Amana Islamic Association - አማና ኢስላማዊ ማህበር

Amana Islamic Association - አማና ኢስላማዊ ማህበር Rooted in Islamic values, we strive to uplift lives and foster unity for a brighter future.

A spiritual and development organization in Woldiya, Ethiopia, dedicated to empowering the community through Islamic teaching, awareness, and economic empowerment.

05/04/2025
نهنئكم بحلول شهر رمضان المبارك وفقنا الله صيامه وقيامه وحسن التبتل فيه إلى الله እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ(ሱወ) ወሩን በ...
28/02/2025

نهنئكم بحلول شهر رمضان المبارك وفقنا الله صيامه وقيامه وحسن التبتل فيه إلى الله
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ(ሱወ) ወሩን በንግግርም ሆነ በተግባር መልካም የምናበዛበት እና ስራችንንም ተቀባይ እንዲያደርግልን እንለምነዋለን።

24/02/2025
አስደሳች ዜና!! 🎊🎉አማና ኢስላማዊ ማህበር ተመሰረተ!!ለወልድያ እና አካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ!!"አማና ኢስላማዊ ማህበር" በሚል መጠሪያ በወልድያ እና አካባቢዋ ልጆች የበጎ አድራጎ...
05/12/2024

አስደሳች ዜና!! 🎊🎉
አማና ኢስላማዊ ማህበር ተመሰረተ!!
ለወልድያ እና አካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ!!

"አማና ኢስላማዊ ማህበር" በሚል መጠሪያ በወልድያ እና አካባቢዋ ልጆች የበጎ አድራጎት ማህበር የተመሰረተ ሲሆን ከሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ አካል ፈቃድ ለማግኘት ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ እነሆ በአላህ ፈቃድ ህዳር 24/2017 ዓ.ል ከፌደራል መጅሊስ ሙሉ የእውቅና ፈቃድ (ሰርተፊኬት) ተሰጥቶታል።አሏህ አክበር!!
በመሆኑም ማህበሩ ከዚህ በሗላ በዲን እና ተያያዥ ጉዳዮች ዘርፈ-ብዙ ስራዎችን ለመስራት አልሞ የተመሰረተ በመሆኑ ፈቃድ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በይፋ ወደ ስራ የምንገባ ስለሆነ ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ከጎናችን በመቆም ማህበሩን በማገዝ፣ በመርዳት እና አባል ሆናችሁ አብራችሁን በመስራት ኢስላማዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ስንል በአላህ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

አሏህ አክበር!! አሏህ አክበር!! አሏህ አክበር!!

የአማና እስላማዊ ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
ህዳር 26/2017 ዓ.ል
https://www.youtube.com/watch?v=7qEpyTPtmcQ

Address

Headquartered In Woldiya And
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amana Islamic Association - አማና ኢስላማዊ ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share