ምርጫ ኢትዮጵያ- Mercha Ethiopia

ምርጫ ኢትዮጵያ- Mercha Ethiopia የመራጮች ትምህርትና መረጃ መስጫ ገፅ

ይህንን ያውቁ ኖሯል? #ምርጫኢትዮጵያ  #በምርጫብቻ  #የመራጮችዝርዝር   National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Cen...
18/05/2026

ይህንን ያውቁ ኖሯል?

#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ #የመራጮችዝርዝር

National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ናችሁ?ከታች በተቀመጠው መመሪያ መሰረት ለመራጭነት ተመዝግቧችኋል?  #ምርጫኢትዮጵያ  #በምርጫብቻ  #ለመራጭነትምዝገባ   National Election Board of Ethi...
02/05/2026

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ናችሁ?

ከታች በተቀመጠው መመሪያ መሰረት ለመራጭነት ተመዝግቧችኋል?

#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ #ለመራጭነትምዝገባ

National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ዛሬ ይጠናቀቃል! #ምርጫኢትዮጵያ  #በምርጫብቻ
22/04/2026

ዛሬ ይጠናቀቃል!

#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ይጠናቀቃል!



በምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያ ራስዎን ለመራጭነት ይመዝግቡ!

● ከአፕ-ስቶር:- https://url-shortener.me/IHPC

● ከፕለይ-ስቶር https://url-shortener.me/IHPF ላይ በማውረድ ወይም

●በድረ-ገጽ አማራጭ (በቀጥታ) https://url-shortener.me/IHPH ይመዝገቡ።

የዲጂታል የመራጮች ምዝገባ ተግባራዊ የሚደረግባቸውን ምርጫ ጣቢያዎች በአስተያየት መስጫ ሣጥን ውስጥ ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያገኛሉ። በቀሪ ምርጫ ጣቢያዎች የማንዋል የምዝገባ ሥርዓት ተግባራዊ ይሆናል።

20/04/2026

የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ቀሩት!

ዛሬውኑ የምርጫዬ መተግበሪያን በመጠቀም ለመራጭነት ይመዝገቡ!

#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ

@

በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ እንደመራጭ ለመሳተፍ የመራጮች ካርድን መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም የምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር በማውረድ ወይም በሚኖ...
14/04/2026

በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ሰባተኛው ሃገራዊ ምርጫ እንደመራጭ ለመሳተፍ የመራጮች ካርድን መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም የምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር በማውረድ ወይም በሚኖሩበት አካባቢ የሚገኝ የምርጫ ጣቢያ ጎራ በማለት ዛሬውኑ ለመራጭነት ይመዝገቡ፡፡

#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ

National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support

የመራጮች  ምዝገባ እስከ ሚያዝያ 18፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል፡፡ዛሬውኑ የመራጭነት ካርድዎን ይያዙ፡፡ #ምርጫኢትዮጵያ  #በምርጫብቻ
07/04/2026

የመራጮች ምዝገባ እስከ ሚያዝያ 18፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል፡፡

ዛሬውኑ የመራጭነት ካርድዎን ይያዙ፡፡

#ምርጫኢትዮጵያ #በምርጫብቻ

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ የተስተዋለ የሕግ ጥሠትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ #ምርጫኢትዮጵያ  #ለመራጭነትምዝገባ  #የመራጭነትካርድ  #በምርጫብቻ
03/04/2026

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ የተስተዋለ የሕግ ጥሠትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #የመራጭነትካርድ #በምርጫብቻ

የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሰባት ቀናት ቀርተውታል፡፡ ታዲያ እርስዎስ የመራጭነት ካርድዎን ይዘዋል?እስካሁን ካርድዎን ካልያዙ አሁኑኑ የምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር አውርደ...
31/03/2026

የመራጮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሰባት ቀናት ቀርተውታል፡፡ ታዲያ እርስዎስ የመራጭነት ካርድዎን ይዘዋል?

እስካሁን ካርድዎን ካልያዙ አሁኑኑ የምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር አውርደው ከዚህ በታች በተያያዘው መግለጫ ቅደም ተከተሉን ጠብቀው ለመራጭነት ይመዝገቡ፡፡

#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #የመራጭነትካርድ #በምርጫብቻ

National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support

የመራጮች ምዝገባ ቀኑ እየሄደ ነው፤ ዛሬውኑ በስልክሽ ምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር በማውረድ ወይም በምትኖሪበት አካባቢ በሚገኝ  የምርጫ ጣቢያ ጎራ በማለት ለመራጭነት ተመ...
27/03/2026

የመራጮች ምዝገባ ቀኑ እየሄደ ነው፤ ዛሬውኑ በስልክሽ ምርጫዬ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ፕሌይስቶር በማውረድ ወይም በምትኖሪበት አካባቢ በሚገኝ የምርጫ ጣቢያ ጎራ በማለት ለመራጭነት ተመዝገቢ! የምርጫ ካርድሽንም ወስደሽ ምረጪ፡፡

#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #የመራጭነትካርድ #በምርጫብቻ

National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support

የመራጭነት ምዝገባ ለአንድ ወር ብቻ እንደሚቆይ ያውቃሉ?የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች ምዝገባ የሚቆየው ለ1 ወር ብቻ ሲሆን  ምዝገባውም  ከየካቲት 28...
22/03/2026

የመራጭነት ምዝገባ ለአንድ ወር ብቻ እንደሚቆይ ያውቃሉ?

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች ምዝገባ የሚቆየው ለ1 ወር ብቻ ሲሆን ምዝገባውም ከየካቲት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ መጋቢት 28/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

በመሆኑም የመራጮች ምዝገባ የሚካሄድበት ጊዜ አጭር መሆኑን አስተውለው ዛሬውኑ ለመራጭነት ይመዝገቡ!

#ምርጫኢትዮጵያ #ለመራጭነትምዝገባ #በምርጫብቻ

National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support

የምርጫ ካርድዎን ይዘዋል?ቀኑ እየሄደ ስለሆነ ፈጠን ብለው ለመራጭነት ይመዝገቡ፤ የምርጫ ካርድዎን ይያዙ።መብትዎን ያስከብሩ። ለሁላችንም የምትሆን ሀገርን በጋራ እንገንባ! #ምርጫኢትዮጵያ  #...
19/03/2026

የምርጫ ካርድዎን ይዘዋል?

ቀኑ እየሄደ ስለሆነ ፈጠን ብለው ለመራጭነት ይመዝገቡ፤ የምርጫ ካርድዎን ይያዙ።መብትዎን ያስከብሩ።

ለሁላችንም የምትሆን ሀገርን በጋራ እንገንባ!

#ምርጫኢትዮጵያ #የእኔድምጽ #የዜግነትንቁተሳትፎ #ምርጫዬ

National Election Board of Ethiopia NEBE የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ European Centre for Electoral Support

Address

Cape Verde Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምርጫ ኢትዮጵያ- Mercha Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to ምርጫ ኢትዮጵያ- Mercha Ethiopia:

Share