Laska old mill - ላስካ አሮጌ አራዳ

Laska old mill - ላስካ አሮጌ አራዳ Be transparent to the People!

ለካስ ለዝህ  ነበር ?? ት /ቤትን በህልማቸው ያላዩ፤ ማየትም የማይፈልጉ ሰዎች የመሰብሰብ ሚስጥር !!! እኔ ዶክተር አዳኔ ታፈሰን ጠንካራ መዋቅር ላይ ያለመሳብ፤እኔ ዶ/ር ካሳሁን ደለኔን ...
15/04/2024

ለካስ ለዝህ ነበር ?? ት /ቤትን በህልማቸው ያላዩ፤ ማየትም የማይፈልጉ ሰዎች የመሰብሰብ ሚስጥር !!!
እኔ ዶክተር አዳኔ ታፈሰን ጠንካራ መዋቅር ላይ ያለመሳብ፤
እኔ ዶ/ር ካሳሁን ደለኔን የመሳሰሉ ፈርጦችን ወደ መዋቅር እንዳይመጡ አስቀድሞ መረብ ስዘረጋ የነበረው የደም ላብራቶሪስቱ ኢ/ር ሚልክያስ ዶሮ ወደ ስልጣን ከመጣ 5 ወር ሳይሞላው ከግማሽ ሚልዮን በላይ ሀብት በስሜ አበል እንዳባከኔ ተደረሰበት። ገበናዬን ሸፊንልኝ ብሎ ያመጣው የአጎቱ ልጅ አጎናፊር ሙላትም የህዝቡን ክትትል አልቻለውም። ተግባር እንጅ ምፈለገው ምክንያት እየፈለጉ ከነተርያ ለመቀየር የመጣ መሆኑ መቼ ገባን!!!

03/04/2024

# # ቀጣይ የብልጽግና ፓርት ቅ/ጽ/ቤት ኀላፊ ማን ቢሆን ይሻላል ??
ሀ/ የተከበሩ ወ/ሮ ወይንቱ መልኩ
ለ/ የተከበሩ ወይዘሮ አስተር ሰነቄ
ሐ/ የተከበሩ ወይዘሮ ንግስት እንቶ
መ/ ሁሉም አንድ ናቸው

ዘረኝነት ቆርጠህ ከስሩ ካላስወገድክህ ና  እንደዝህ ዛፋ ጥለሄው እንኳን ሟቆጥቆጡ አይቀርም። ብልጽግና ፋርት ባስኬቶ ላይ እንድልፈሰፈስ ያደረገው ይሄው ነው።
03/04/2024

ዘረኝነት ቆርጠህ ከስሩ ካላስወገድክህ ና እንደዝህ ዛፋ ጥለሄው እንኳን ሟቆጥቆጡ አይቀርም። ብልጽግና ፋርት ባስኬቶ ላይ እንድልፈሰፈስ ያደረገው ይሄው ነው።

ጋሼ  እስካሁን  የስልጣን ቦታዎትን ሳያውቁ ነው ወይስ ለስልጣን ያሎት ጉግት ነው።
01/04/2024

ጋሼ እስካሁን የስልጣን ቦታዎትን ሳያውቁ ነው ወይስ ለስልጣን ያሎት ጉግት ነው።

እኔ እበልጥ ፤እኔ እበልጥ።
01/04/2024

እኔ እበልጥ ፤እኔ እበልጥ።

የተፈቀደለት ዘረኛ የለም !!!!እነ እስከምገባኝ  ብሔርተኝነት የእኔ ብሔር ካንተ ብሔር ይበልጣል ፣ እኔ በደም ጥራት ካንተ እሻላለሁ ማለት ነው ።አንዳንዶች በብሔርተኝነት ውስጥ ተዘፊቀዉ  ...
31/03/2024

የተፈቀደለት ዘረኛ የለም !!!!
እነ እስከምገባኝ ብሔርተኝነት የእኔ ብሔር ካንተ ብሔር ይበልጣል ፣ እኔ በደም ጥራት ካንተ እሻላለሁ ማለት ነው ።
አንዳንዶች በብሔርተኝነት ውስጥ ተዘፊቀዉ ብሔርተኝነት ለእነሱ ሲሆን ኢትዮጵያዊነት ለሌላው ሲሆን ደግሞ ዘረኝነት እንደሆነ ያስባሉ።
እኔ እስከማውቀው ድረስ ብሔርተኝነት ለአንዱ ዘረኝነት ለሌላው ደግሞ ኢትዮጵያዊነት ሊሆን አይችልም።
ምክንያቱም የተፈቀደለት ብሔርተኛ የለምና።
ከወደ ላስካ ግን ጎሰኝነት፣ ጎጠኝነት፣ ሰፈርተኝነት ከትናንት በባሰ ተጠናክሮ ቀጥሏል በለኝ ባክህ!!!

30/03/2024

ላስካ ሠላሚሽ ይብዛ በአንቺ ምከፋ ይደሰት
ያጣም ያግኝ
ልጆችሽ ሁል ጊዜ ከፊታሽን ከፊ ያድርጉ!!

Address

Arbaminch
Addis Ababa
0099

Telephone

+251983520455

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Laska old mill - ላስካ አሮጌ አራዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share