የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን

Call

የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን ለልጆች ከአገር በላይ የምንሰጠው የለም። ስደትን ለልጆች አውርሶ ከመሞት በላይ ውርደት የለም። ፍቅር እኩልነትና አንድነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እናውርስ!

🙏🇪🇹🙏
20/09/2026

🙏🇪🇹🙏

20/09/2026

ማዕበል ውስጥ የገባች መርከብ ብትናወጥ አይፈረድባትም። በእኛ ሁኔታ የሚገርመው ግን መርከቧን የሚያናውጡ የክፋት ማዕበሎች በመናወጧ መርከቧን የሚወቅሱ መሆኑ ናቸው።

20/09/2026

ሴራ በአጭሩ ሲገለፅ ። ይሄ ነው በዚህ ሀገር የሆነውና እየሆነ ያለው።

20/09/2026

ኢየሱስ በሄሮድስ ቤተመንግስት ውስጥ ተወልዶ ቢሆን ሃሳዊ ተብሎ ባልተሰቀለ ነበር። ብቻውን ከመንጋዎች በተቃራኒ ቆሞ ያልሞገተ የሰዎች አስመሳይነትን አያውቅም። በሰዎች የሚያስንቅ ሰውነት ያላለፈ የሰው ክፋትና አያውቅም።

20/09/2026

የመንግስት አካል ሆኖ በበላይነት የሚመራት ሀገር የህልውና አደጋ ልትሆንበት የሚችል ህዝብ የለም። በህዝብ ስም የህልውና አደጋ አለብኝ ሊሉ የሚችሉት ሌቦች ናቸው።

መንደራቸው ጠላት ብሎ የፈረጀው ቤት ተቀምጠው ለመንደራቸው የሚታገሉ Double Dealers ይባላሉ። እነዚህ Dealers መንደር አልባ ዜጎችን የሚታገሉት እና የማወጉት በሁለት ሰይፍ ይዘው ...
20/09/2026

መንደራቸው ጠላት ብሎ የፈረጀው ቤት ተቀምጠው ለመንደራቸው የሚታገሉ Double Dealers ይባላሉ። እነዚህ Dealers መንደር አልባ ዜጎችን የሚታገሉት እና የማወጉት በሁለት ሰይፍ ይዘው ነው።

ጠላት የሚሉት ቤት ያላቸው ሰይፍን እና የመንደራቸውን ሰይፍ በአንድ ጊዜ በመወርወር ብዙዎችን ያሸማቅቃሉ፤ ያጠቃሉ። ከብዙ ፈተናዎች በቀላሉ መውጣት እንዳይቻል እንቅፋት የሆኑት እነዚህ Doublers deals ናቸው። ጠላት የሚሉት ቤት ከተንገዳገላቸው በኋላም እውነተኛ ማልያቸውን ለመልበስ ሰከንድ አይወስድባቸውም።

20/09/2026

ገብተው ስላላዩት ቤት እና ልብ ብዙ የሚተነትኑ ሚዲያዎች ሲበዙ ድንቁርና ይበረታል፤ የድንቁርና ጌቶምች ሊቅ ይባላሉ።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251987280854

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የበለፀገች ኢትዮጵያ ለልጆቻችን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share