Man City Addis

Man City Addis This is the official page of Man City Addis, the official Supporters Club for Manchester City FC.

ኤንዞ ማሬስካ ከነገው የፓርሴንት ዠርሜን ጨዋታ በፊት የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ በአጭሩ• ስለ ፔፕ ጋርዲዮላ መምጣት፦"ከማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ በኋላ ከፔፕ ጋር ተነጋግሬ አላውቅም። ነገር ...
13/10/2026

ኤንዞ ማሬስካ ከነገው የፓርሴንት ዠርሜን ጨዋታ በፊት የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ በአጭሩ

• ስለ ፔፕ ጋርዲዮላ መምጣት፦
"ከማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ በኋላ ከፔፕ ጋር ተነጋግሬ አላውቅም። ነገር ግን ነገ ከፓርሴንት ዠርሜን ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ከመጣ በጣም ደስ ይለናል! ይህ ቦታ ለ10 ዓመታት ቤቱ ነበረ፤ አሁንም ቢሆን የእሱ ቤት ነው።"

• የአንፊልዱ ድል እና ትችቶች፦
"ተጫዋቾቻችን በአንፊልድ በመጨፈራቸው ተሰነዘረባቸው ስለተባለው ትችት?

ማሬስካ "ስለ ምን ትችት ነው የምታወሩት? በአንፊልድ 3 ለ 0 አሸንፈናል! ምን እንድናደርግ ትፈልጋላችሁ? ውጤቱ 1 ለ 0 እንኳ ቢሆን ልዩነት አይኖረውም ነበር!"

• ስለ ቻምፒዮንስ ሊጉ ጨዋታ፦
"ለነገው ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ዝግጁነን የትሬብሉ ሲዝን እዚህ ነበርኩና የቻምፒዮንስ ሊግ ምሽቶች ምን ያህል ልዩ እንደሆኑ አውቃለሁ።"

• ስለ ተጋጣሚው PSG እና ዝግጅቱ፦

"መልዕክቱ ግልጽ እና ቀላል ነው፦ ፍጹም የሆነ ብቃት ማሳየት አለብን! እነሱ በአሁኑ ወቅት የአውሮፓ ምርጥ ቡድን ናቸው፤ ባለፉት ሁለት ዓመታት የቻምፒዮንስ ሊግ ቻምፒዮኖች መሆናቸው ብቃታቸውን ያሳያል። ነገር ግን እኛም የቻልናቸውን ምርጥ ብቃት ካሳየን ማሸነፍ እንችላለን!"

• ስለ ውጪ ጫናዎች፦
"እኔ ሙሉ በሙሉ ዘና ብያለሁ። ስለ ታክቲክና እና ስለ ልምምድ እጨነቃለሁ፤ ነገር ግን በእኔ ቁጥጥር ስር ባሉ ያልሆኑ ነገሮች ላይ አልጨነቅም። ለአስተያየቴም ሆነ ለተጫዋቾቼ የሚኖረኝ መልዕክት አንዱ ነው፦ የምንቆጣጠረው ሜዳ ላይ የሚሆነውን ብቻ ነው!"

እውነት ለመናገር አብዛኛው የሲቲ ጥላቻ የሚመጣው ከክሱጋ በተገናኘ አይመስለኝም። እነሱ ያስቡ የነበረው ፔፕ ሲወጣ ሲቲ ይፈርሳል፣ እንደራሳቸው ክለቦች ጠፍቶ ይቀራል ብለው ነበር…ግን በምትኩ ...
13/10/2026

እውነት ለመናገር አብዛኛው የሲቲ ጥላቻ የሚመጣው ከክሱጋ በተገናኘ አይመስለኝም። እነሱ ያስቡ የነበረው ፔፕ ሲወጣ ሲቲ ይፈርሳል፣ እንደራሳቸው ክለቦች ጠፍቶ ይቀራል ብለው ነበር…

ግን በምትኩ እኛ አዲስ ታሪክ ልንሰራ እና ፕሪሚየር ሊጉን ለሌላ 10 ዓመታት ልንቆጣጠር እየተዘጋጀን ያለን ክለብ ነው የምንመስለው!! ስለዚህ ቢቆጡና ቢበሳጩ አይፈረድባቸውም።

የትላንቱ የማንችስተር ሲቲ ድል ያበሳጫቸው የቀድሞው የዩናይትድና የሊቨርፑል ተጨዋቾች ያሁኑ የስካይ ስፖርት ተንታኞች ጄሚ ካራገር እና ጋሪ ኔቭል በንዴት እና በለቅሶ የተሞላ አስተያየት ሰጥተ...
12/10/2026

የትላንቱ የማንችስተር ሲቲ ድል ያበሳጫቸው የቀድሞው የዩናይትድና የሊቨርፑል ተጨዋቾች ያሁኑ የስካይ ስፖርት ተንታኞች ጄሚ ካራገር እና ጋሪ ኔቭል በንዴት እና በለቅሶ የተሞላ አስተያየት ሰጥተዋል።

• "የሲቲ ባለቤቶች ከክለቡ ለቀው ይውጡ"፦
ሁለቱም ተንታኞች በሜዳ ላይ የተመዘገበውን 3 ለ 0 ውጤት ከመቀበል ይልቅ፣ "የክለቡ ባለቤቶች ለቅቀው መውጣት አለባቸው" ሲሉ የራሳቸውን ብስጭት ይፋ አድርገዋል።

ጋሪ ኔቭል "የሲቲን ጨዋታዎችን አልተነትንም"፦

ጋሪ ኔቭል በሽንፈቱ እና በሲቲ የበላይነት ከመጠን በላይ በመበሳጨቱ፦

"ለሚቀጥሉት ጥቂት ወራት የማንችስተር ሲቲ ጨዋታዎች ላይ ከተንታኝነት እንድነሳ የስካይ ስፖርት ኃላፊዎችን እጠይቃለሁ" ሲል አልቅሷል።

ፍላጎታቸው የነበረው በሰሞኑ ጫጫታ ተሽመድምደን እንድንቀር ነበር ግን አልሆነም።

ሜዳ ላይ ሲቲን መቋቋም ያቃታቸው "ተንታኞች" በስቱዲዮ ውስጥ ድሉን ለማደብዘዝ ቢሞክሩም ሲቲ ግን በአንፊልድ ላይ የበላይነቱን በግልጽ አሳይቷል 🩵

ማነው እንዲ የሚሰራው 😂😂
12/10/2026

ማነው እንዲ የሚሰራው 😂😂

የቸርኪ ጎል 116ኛ ክስ መሆን አለበት 😭🤣
12/10/2026

የቸርኪ ጎል 116ኛ ክስ መሆን አለበት 😭🤣

ድሬዳዋን ጨረስን። ቀጣይ የት ከተማ እንምጣ ?
11/10/2026

ድሬዳዋን ጨረስን። ቀጣይ የት ከተማ እንምጣ ?

ማንችስተር ሲቲዎች በአንፊልድ እንደሚፈራረሱ ነግረውን ነበር። ድባቡ ተጫዋቾቻችንን እንደሚያስፈራቸው፣ ሊቨርፑልም እንደሚበታትነን ሲነግሩን ነበር።ባነሮች፣ ፉጨቶች፣ ጠበኛ ድርጊቶች ሁሉም ከንቱ...
11/10/2026

ማንችስተር ሲቲዎች በአንፊልድ እንደሚፈራረሱ ነግረውን ነበር። ድባቡ ተጫዋቾቻችንን እንደሚያስፈራቸው፣ ሊቨርፑልም እንደሚበታትነን ሲነግሩን ነበር።

ባነሮች፣ ፉጨቶች፣ ጠበኛ ድርጊቶች ሁሉም ከንቱ ቀሩ።

ሲቲ ሜዳ ላይ ምላሽ ሰጥቷል፤ የቀይዎችን ሰራዊትም በድጋሜ ዝም አሰኝቷል! 💪🏻

ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎቻችንን ካሸነፍን ሊጉን በ114 ነጥብ ነው የምንበላው። ጥሩ ሞቲቬሽን ነው 🤣
11/10/2026

ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎቻችንን ካሸነፍን ሊጉን በ114 ነጥብ ነው የምንበላው።

ጥሩ ሞቲቬሽን ነው 🤣

በድሬዳዋ የነበረን ደማቅ ቀን ደስ በሚል መልኩ ተጠናቋል።ድሬዎች እናመሰግናለን 🙏
11/10/2026

በድሬዳዋ የነበረን ደማቅ ቀን ደስ በሚል መልኩ ተጠናቋል።

ድሬዎች እናመሰግናለን 🙏

ማንችስተር ሲቲ በአንፊልድ 3 ነጥብ ከ3 ጎሎችጋ ይዞ ተመልሷል።
11/10/2026

ማንችስተር ሲቲ በአንፊልድ 3 ነጥብ ከ3 ጎሎችጋ ይዞ ተመልሷል።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Man City Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Man City Addis:

Shortcuts

Share