Union of Ethiopian Women and Children Associations UEWCA

Union of Ethiopian Women and Children Associations UEWCA UEWCA is non-governmental, apolitical and non-partisan consortium of several Women, Girls and Children

23/07/2026
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ሴቶችና ህጻናት ማህበራት ህብረት (UEWCA) በተሁለደሬ ወረዳ የገጠር መልካም አስተዳደርን በማጠናከር በቂ ምግብ የማግኘት መብትን ለማስከበር በወረዳው በሚገኙ አምስት ...
22/07/2026

ድርጅታችን የኢትዮጵያ ሴቶችና ህጻናት ማህበራት ህብረት (UEWCA) በተሁለደሬ ወረዳ የገጠር መልካም አስተዳደርን በማጠናከር በቂ ምግብ የማግኘት መብትን ለማስከበር በወረዳው በሚገኙ አምስት ቀበሌዎች፣ እነሱም 01፣ 04፣ 05፣ 08 እና 09 ቀበሌዎች፣ ከጥር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በፕሮጀክት እየሰራ መሆኑ ይታወቃል።

የፕሮጀክቱን ዋና ዓላማ ለማሳካት ግልጽነት፣ ፍትሃዊነት፣ የህዝብ ተሳትፎና ተጠያቂነትን ማስፈን እንዲሁም የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ስላስፈለገ ፣ የ6ኛ ዙር የምርታማ ማኅበራዊ ደህንነት መረብ (PSNP) ፕሮግራም አገልግሎት አሰጣጥ የበለጠ ውጤታማና ቀልጣፋ እንዲሆን ለማገዝ በአጠቃላይ 53 የማህበራዊ ተጠያቂነትና የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል።

ስልጠናው በተለይም የ6ኛ ዙር የPSNP ፕሮግራም ዓላማ፣ የተጠቃሚዎች መረጣና ምልመላ መስፈርቶች፣ የቅሬታ አቀራረብና አፈታት ሂደቶች፣ እንዲሁም በፕሮግራሙና በሌሎች የመንግስት ባለድርሻ አካላት አስተዋጽኦ ምክንያት የመጡ ለውጦችን እንዴት መለየት፣ መግለጽና በማስረጃ ማረጋገጥ እንደሚቻል የሚያካትት ነበር።

በተጨማሪም፣ ስልጠናው ስለማህበራዊ ተጠያቂነት ጽንሰ ሃሳብ፣ አስፈላጊነትና ጥቅሞች፣ የማህበራዊ ተጠያቂነት መሳሪያዎችና አተገባበር ላይ በማተኮር ተካሂዷል። ይህም ለ6ኛ ዙር የPSNP ፕሮግራም ትግበራ የማህበራዊ ተጠያቂነትና የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎችን እውቀትና ክህሎት ለማጠናከር፣ የህብረተሰቡን ተሳትፎ ለማሳደግ እና የፕሮግራሙን አገልግሎት አሰጣጥ የበለጠ ግልጽ፣ ተጠያቂና ፍትሃዊ ለማድረግ ያለመ ነበር።

ስልጠናው ከቀን 09–10/11/2018 ዓ.ም. ድረስ በመካሄድ ለተሳታፊዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል።
.net
.org

Power is collective. 🌍 Grateful for the enduring strength of the Women girl's & children  Constituency and all our incre...
10/07/2026

Power is collective. 🌍 Grateful for the enduring strength of the Women girl's & children Constituency and all our incredible partners who continue to push for meaningful climate action and drive impact from the ground to the global level every single day.
.net

https://youtu.be/iowZ7JwnCBc?si=Ft8l4A12bYzV8hB_

እንኳን ደስ አለዎት፣ ወይዘሮ ርግበ ገ/ሐዋርያ!ለወይዘሮ ርግበ ገ/ሐዋርያ የኢትዮጵያ ሴቶችና ህፃናት ማህበራት ኅብረት ፦የተባበሩት መንግስታት የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮሚቴ (UN Commit...
11/06/2026

እንኳን ደስ አለዎት፣ ወይዘሮ ርግበ ገ/ሐዋርያ!
ለወይዘሮ ርግበ ገ/ሐዋርያ የኢትዮጵያ ሴቶችና ህፃናት ማህበራት ኅብረት ፦የተባበሩት መንግስታት የአካል ጉዳተኞች መብቶች ኮሚቴ (UN Committee on the Rights of Persons with Disabilities) ሆነው በመመረጥዎ እንኳን ደስ አለዎት እያልን ለዚህ ታላቅ ክብር በመብቃትዎ የተሰማንን ደስታ እንገልጻለን።
Congratulations to Mrs. Rigbe Gebrehawaria, for being elected to the Committee on the Rights of Persons with Disabilities
የፌስቡክ ፔጃችንን ይከተሉን
https://web.facebook.com/uewca1
.com/uewcaet
https://uewca.net
https://ethiowomen.org/home-1/

09/06/2026

🌟 Join Our Growing Network for Women and Children! 🌟
Our consortium proudly brings together 88 member organizations working across Ethiopia to empower women, protect children's rights, and promote sustainable community development.
We are expanding our network and inviting organizations that share our vision and commitment to become members of our consortium.
By joining, you will have opportunities to:
✅ Collaborate with like-minded organizations
✅ Share knowledge and best practices
✅ Strengthen advocacy efforts
✅ Build partnerships and networks nationwide
If your organization is working to improve the lives of women and children in Ethiopia, we welcome you to become part of our collective effort.
📩 Contact us for more information about membership and the application process.
Together, we can create a stronger future for women and children across Ethiopia.
https://www.uewca.net/become-a-member/
.net
.org
.com/uewcaet

Colleagues and friends,Rigbe Gebrehawaria, former Commissioner for Women, Children, Older Persons, and Disability Rights...
03/06/2026

Colleagues and friends,

Rigbe Gebrehawaria, former Commissioner for Women, Children, Older Persons, and Disability Rights, is a candidate for the UN Committee on the Rights of Persons with Disabilities. She is the AU‑endorsed Ethiopian candidate, nominated by the Government of Ethiopia. Ethiopia is a candidate for the first time and has never served on the Committee in any capacity before.

Member States of the Convention on the Rights of Persons with Disabilities (192 individual States plus the European Union) will vote during the Conference of States Parties, taking place from 9–11 June at UN Headquarters in New York.

Please support Rigbe and encourage Member States to vote in her favor.

29/05/2026

UEWCA Congratulates All Stakeholders on the Approval of the National Women Empowerment and Gender Equality Policy

"የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ ብሄራዊ የሴቶች ማብቃት እና የስርዓተ ጾታ እኩልነት ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ አፀደቀ፡፡ ፖሊሲው ለስርአተ ጾታ መዛባት ስር ነቀል የሆኑ ጉዳዮች ላይ በቂ ትኩረት ለመስጠት፣ ጾታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን በአግባቡ ለመከላከል እና ጥበቃና ምላሽ ለመስጠት፣ ልዩ ትኩረት ለሚሹ ሴት አካል ጉዳተኞች እና ለተለያዩ ችግሮች ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች ምላሽ ለመስጠት እንዲያስችል ኢትዮጵያ ከተቀበለቻቸው ስርአተ-ጾታን መሰረት ካደረጉ አለም አቀፍና አህጉራዊ ስምምነቶች ጋር በማጣጣም ረቂቁ ተዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ ቀርቧል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ ፖሊሲው ላይ በሰፊው ከተወያየበት በኋላ ግብአቶችን በማከል በምክር ቤቱ ከጸደቀበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ በሙሉ ድምጽ ወስኗል"
.net
.org
://x.com/uewcaet

Address

Yeka Sub – City, Woreda 08, Opposite To Woreda 08 Chefe Health Center
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Union of Ethiopian Women and Children Associations UEWCA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Union of Ethiopian Women and Children Associations UEWCA:

Shortcuts

Share