25/09/2026
Shewa Amhara Zuria Tilet Menen dress ባለዙሪያ ጥለት የሸዋ አማራ መነን ቀሚስ
ከላይ የሚታየው ባለ ዙሪያ ጥለት መነን ቀሚስ ይባላል። ዙሪያ የተባለበት ምክንያት ጥለቱ በቀሚሱ ጠርዝ ዙሪያ የተሸመነ መሆኑን ለመግለፅ ሲሆን ጥለቱ ከደረት ጀምሮ ወደታች የወረደ ከሆነ "ባለ ወራጅ ጥለት ቀሚስ" ይባላል። ዙሪያ ጥለት የሸዋ አማራ አልባሳት ልዮ መለያ ነው።
The Shewa Amhara garment shown above is known as a "zuria tilet menen dress." It is called "*zuria*" (meaning "around" or "encircling") because the decorative pattern is woven along the edges of the dress, whereas a dress featuring a pattern that extends downwards from the chest is known as a "woraj tilet" dress. The zuria tilet style is a unique hallmark of Shewa Amhara attire.
#አማራ