Gamo Arbaminch

Gamo Arbaminch Gamo Arbaminch Our Lovely City!

ጋሞ አርባምንጭ ኢትዮጵያ😍
31/12/2025

ጋሞ አርባምንጭ ኢትዮጵያ😍

ይድረስ ለጋሞ ዞንና ለአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር!አርባምንጭ!ጉዳዩ፦ በዚህ በጋሞ ብሔር ባህላዊ ልብስ (በዱንጉዛ) ጉዳይ በአስቸኳይ መግለጫ እንዲሰጥበት ጥሪያችንን እናቀርባለን።
03/12/2025

ይድረስ ለጋሞ ዞንና ለአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር!
አርባምንጭ!

ጉዳዩ፦ በዚህ በጋሞ ብሔር ባህላዊ ልብስ (በዱንጉዛ) ጉዳይ በአስቸኳይ መግለጫ እንዲሰጥበት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

➸𝗩𝗜𝗦𝗜𝗧 🇪🇹 ❤💥South Ethiopia 🇪🇹, Center of Peace, Arba Minch.🥰💚💥   #𝐕𝐈𝐒𝐈𝐓  🇪🇹 ❤💥     arbaminch #ጋሞ  አርባምንጭ Visit the gift ...
30/01/2025

➸𝗩𝗜𝗦𝗜𝗧 🇪🇹 ❤💥
South Ethiopia 🇪🇹, Center of Peace, Arba Minch.🥰💚
💥
#𝐕𝐈𝐒𝐈𝐓 🇪🇹 ❤💥


arbaminch
#ጋሞ አርባምንጭ

Visit the gift land of Gamo Ethiopia
Land of origins,

South Ethiopia 🇪🇹, Center of Peace,
Gamo
Arba Minch .❤❤

Visit Gamo



arbaminch
💥💙💙🥰🥰🥰
*
*
Arbaminch ❤

ታላቁ የጋሞ አደባባይ ዲዛይን ፅንሰሃሳብ ባለቤቶች አርኪቴክት(የስነ ህንፃ ምሁር) ተድላ ወርቁ እና ኢንጂነር አበበ ባንጃው ናቸው።የ3D ዲዛይናቸው አደባባዩ የጋሞ 42ቱ ደሬዎች ምልክት ሆኖ ...
12/12/2024

ታላቁ የጋሞ አደባባይ ዲዛይን ፅንሰሃሳብ ባለቤቶች
አርኪቴክት(የስነ ህንፃ ምሁር) ተድላ ወርቁ እና ኢንጂነር አበበ ባንጃው ናቸው።
የ3D ዲዛይናቸው አደባባዩ የጋሞ 42ቱ ደሬዎች ምልክት ሆኖ እንደተሰራ ያመላክታል።

08/12/2024

ሶዶዎች ፤ ዲላዎች፤ዎላይታዎች፤ቦንጋዎች እንድሁም ሌሎችም በደቡብ ውስጥ የሚትገኙ ከተሞች ከጋሞዎች ተማሩ!

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚከበረው 19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓልን ለማዘጋጀት ዝግጅቷን እያጠናቀቀች የምትገኘው የአርባምንጭ ከተማ አሁናዊ የምሽት ድባብ ምስል በከፊል!
29/11/2024

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚከበረው 19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓልን ለማዘጋጀት ዝግጅቷን እያጠናቀቀች የምትገኘው የአርባምንጭ ከተማ አሁናዊ የምሽት ድባብ ምስል በከፊል!

በቅርቡ በብሄር ብሄረሰቦች ቀን የሚመረቀው የጋሞ አደባባይ አሁናዊ ገፅታ!GAMO TV!
28/11/2024

በቅርቡ በብሄር ብሄረሰቦች ቀን የሚመረቀው የጋሞ አደባባይ አሁናዊ ገፅታ!

GAMO TV!

እረፍት የለሹ መሪዎች ከህዳር 24 ጀምሮ የሚከበረውን የ19ኛዉ የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ ላይ በደማቅ ሁኔ ለማክበር ከምንም ጊዜ...
24/11/2024

እረፍት የለሹ መሪዎች ከህዳር 24 ጀምሮ የሚከበረውን
የ19ኛዉ የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ ላይ በደማቅ ሁኔ ለማክበር ከምንም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነትና በታማኝነት ጊዚያቸውንና ዕውቀታቸውን ሰውተው ደከመኝ ሰለቸኝ የማያውቁ የጋሞ የቁርጥ ቀን ልጆች የዝግጅት መርሃግብሩን እያገባደዱ ይገኛሉ አርባምንጭ የእንግዶች ማረፊያና የቱሪስት መናገሻ ።

የአምዩ መግቢያ ይታየኛል… የ40 ምንጭ መንገድ ይናፍቀኛል… ሙዝ ትሪብ ውልብ ውልብ ይልብኛል… የሻራ መንደር ትዝትዝ ይለኛል፡፡ይቺን መሄጃ መምጫችንን አስታወሳችኃት?  ትዝታችን ተለቅማ፣ ተበ...
16/11/2024

የአምዩ መግቢያ ይታየኛል… የ40 ምንጭ መንገድ ይናፍቀኛል… ሙዝ ትሪብ ውልብ ውልብ ይልብኛል… የሻራ መንደር ትዝትዝ ይለኛል፡፡
ይቺን መሄጃ መምጫችንን አስታወሳችኃት? ትዝታችን ተለቅማ፣ ተበጥራ፣ ታሽታና ተቆልታ የተሰጣችው እዚቹ ጋሞ ሜዳ ላይ ነበር፡፡
ፍቅርና ሰላም ለአምዩ ልጆች በያላችሁበት::

LAND OF PEACE AND ART!  ARBAMINCH!
31/10/2024

LAND OF PEACE AND ART!
ARBAMINCH!

አሁን ደግሞ ሌላ ውበት ''I LOVE GAMO ARBAMINCH!''አምላክ ውበት ሲያድል ከቀዳሚዎቹ ተርታ የተሠለፈች የውበት ሠገነት ናት።  ከአርባ በላይ ምንጮች የሚፍለቀለቁባት የውሃ ማማ ና...
22/10/2024

አሁን ደግሞ ሌላ ውበት ''I LOVE GAMO ARBAMINCH!''

አምላክ ውበት ሲያድል ከቀዳሚዎቹ ተርታ የተሠለፈች የውበት ሠገነት ናት። ከአርባ በላይ ምንጮች የሚፍለቀለቁባት የውሃ ማማ ናት።

ስምን መልዓክ ያወጣዋል እንዲሉ ስሟ አርባምንጭ ነው።
የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመቻቻል ፣ የአንድነት ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ከተማ አርባምንጭ።
"እኔ ጋሞ አርባምንጭን እወዳታለሁ!"

አሁን ደግሞ ሌላ ውበት ''I LOVE GAMO ARBAMINCH!" እኔ ጋሞ አርባምንጭን እወዳታለሁ። የሚል የፎቶ ማስታወሻ የሚያስቀምጡበትን ልዩ ቦታ ተዘጋጅቷል ። በጋሞ ባህል አዳራሽ ጊቢ ውስጥ የጋሞ ልማት ማህበር ያስቀመጠው ልዩ ገጸ በረከት ነው።
ጋሞ ልማት ማህበርን እናመሰግናለን🙏🙏

ዳሮስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ጋሞ አርባምንጭ!
19/10/2024

ዳሮስ ኢንተርናሽናል ሆቴል ጋሞ አርባምንጭ!

Address

Arbaminch Gamo Gofa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Arbaminch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share