Japhet Outreach for Youth - JOY Africa

Japhet Outreach for Youth - JOY Africa To plant more than 10 joy kids club in 2030 in different part of Africa

Japhet Outreach for youth is a community based psycho-social initiative in Ethiopia to uplift children and youth socially, physically, intellectually, emotionally and spiritually so that they can reach their God given destiny through the love of Christ

16/06/2024

“ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤”
— ኤፌሶን 3፥14-15

15/06/2024

“ስለዚህ በድፍረት፦ ጌታ ይረዳኛልና አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል? እንላለን።”
— ዕብራውያን 13፥6

ማቴዎስ 24¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።²⁵ እነሆ፥ አስቀድሜ ነገርኋ...
13/06/2024

ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።
²⁵ እነሆ፥ አስቀድሜ ነገርኋችሁ።

05/06/2024

“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።”
— ኢሳይያስ 53፥12

03/06/2024

“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
— ዕብራውያን 6፥10

We are safely in Uganda  Serving the Lord  and Eating 'Machoke' Ugandian traditional food made of Banana thank you for k...
19/05/2024

We are safely in Uganda Serving the Lord and Eating 'Machoke' Ugandian traditional food made of Banana thank you for keeping us in your prayer !!

19/05/2024

God is good all the time !!

05/05/2024

ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ህያው ሆኖ ተነስቶአል !!
መልካም ትንሳኤ !

15/04/2024

Thank you to all who wished us well on our 20th anniversary of our marriage We thank God for taking us through this amazing journey

16/03/2024

“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
— ሮሜ 8፥28

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Japhet Outreach for Youth - JOY Africa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Japhet Outreach for Youth - JOY Africa:

Share