Sidaama WikiLeaks

Sidaama WikiLeaks Source of realiable information

24/09/2025
23/09/2025
23/09/2025

መቀሌ ከደረሰ በኋላ ኢትዮጵያን፣መንግስቷን እና ህዝቧን በየቀኑ እሚሳደበውን አቶ አብርሃም ተከስተን አዲስአበባ ጓዳ ጎድጓዳውን በርብረን በበረራ ቁጥር 100 እስከ አውሮኘላን አስገብተን ወደ መቀሌ ሸኝተነዋል።መሬት ረግጦ ለመንቀሳቀስ ተፀይፎ ሲኖር የነበረው ምርኮኛው አብርሃም ተከስተ እንደማናቸውም ሰው እየተጋፋ እና እንደማናቸውም ፍተሻ ተደርጎለት ሲሄድ ማየት መማር ለሚፈልግ ትልቅ ትምህርት ነው።

Fayda afiroottokkihu noottoro rakke angara adhi.Tini afi'nannikki kaayyooti. Gabba giddo paaspoortteti yaate tini ayimma...
24/07/2025

Fayda afiroottokkihu noottoro rakke angara adhi.Tini afi'nannikki kaayyooti. Gabba giddo paaspoortteti yaate tini ayimmate kaarde.

ፋይዳ አካታች ነው ስንል በምክያት ነው! ነዋሪዎች የመረጡትን አገልግሎት እንዲሁም መረጃ በመረጡት ቋንቋ ማግኘት እንዲችሉ ከ5 በላይ የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች በድረ ገጽ እና ሌሎች አገልግ....

23/07/2025
አውሮፓ ውስጥ ወቅቱ የበጋ ግዜ ነው ሁኖም የበጋ ወቅት ዝናብ አልፎ አልፎ ይጥላል። የሚጥለው ዝናብ ከፍተኛ በመሆኑ የፓሪስ ከተማ ውሃ ማፍሰሻ ትቦች ማስተላለፍ ከሚችሉት በላይ ይሆናል ስለዚህ...
23/07/2025

አውሮፓ ውስጥ ወቅቱ የበጋ ግዜ ነው ሁኖም የበጋ ወቅት ዝናብ አልፎ አልፎ ይጥላል። የሚጥለው ዝናብ ከፍተኛ በመሆኑ የፓሪስ ከተማ ውሃ ማፍሰሻ ትቦች ማስተላለፍ ከሚችሉት በላይ ይሆናል ስለዚህም የፓሪስ ከተማዋ በውሃ ትጥለቀለቃለች። በየአምስት አመቱ አንድ ግዜ ከፍተኛ ዝናብ ይጥላል፤ ይሄን ለመቆጣጠር የፓሪስ ከተማ ከንቲባ አዳዲስ የፍሳሽ ውሃ ማስተላለፊያ ትቦዎች ዝግጅት ያደርጋሉ ቢሆንም ግን የተፈጥሮ ጉዳይ ስለሆነ አልፎ አልፎ ከአቅም በላይ ይሆናል።

የዝናብ ጥሎ ከተማ በተጥለቀለቀ ቁጥር ኮሊደር ልማት እያሉ ለማሾፍ ከመሞከር ለሚቀጥለው አመት እና ለወደፊቱ ዝናብ እንዴት መቋቋም እንችላለን ብሎ የአዲስ አበባ ከተማ የውሃ ፍሳሽ ቀዳዳዎችን ማጥናት ይሻላል። ተዘጋጅተህም ከአቅም በላይ ሊሆን ይችላል። ተፈጥሮ ችግር ለመከላከል ትሞክራለህ እንጂ መቆጣጠር አይቻልም።

ፎቶዎ 11 June 2025. ፓሪስ ከተማ ፎቶ ነው።

Ashagre Getachew

23/07/2025
23/07/2025

የትግራይ ክልልን ፖለቲካዊ ውጥረት «አሳሳቢ» ያሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ተቋማትና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለችግሩ ሰላማዊ እና ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቁ። ባይቶናና ሌሎች ተቃ.....

Address

BOLE
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidaama WikiLeaks posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share